💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አህባሽ እና ስሁር.mp3
| By MP3 Converter X9
📻ከስሁር በረካ ካገኘን ከወልዮችም በረካን እናገኛለን አህባሾች!!

🎙ሙሐመድ ሲራጅ ሙሐመድ ኑር

t.me/Muhammedsirage
❝በረመዷን መልካም ነገር ላይ መሽቀዳደም❞
በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝በረመዷን መልካም ነገር ላይ መሽቀዳደም!!❞

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11652
Audio
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!

❂ ክፍል   06

📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
የአደባባይ ኢፍጣር
Sadat
📍የአደባባይ ኢፍጣር

👉New/አዲስ


1) ያሲን ኑሩ ስለ አደባባዩ ኢፍጣር አላማ/ንያ ምን አለ?
2) የአደባባይ ኢፍጣሩን ከበድር ዘመቻ ጋር ማገናኘት ሸሪዐዊ መሰረት የለውም
3) ሴት ወጣት እህቶቻችንን ከመሸ አደባባይ ላይ መጥራት ኢስላም እንዴት ያየዋል

t.me/SadatKemalAbuMeryem
Audio
🔍 የኡስታዝ ፋኣድ ሙሐመድ ጣፋጭ ቂርአት

🎙fuad mumammed

https://t.me/fuadorodurus
ጀግና ነው ኡስታዙ
➖➖➖➖➖➖

አንተ ጀግና ኡስታዝ ተውሂድ አስተማሪ
ከመጥፎ ከልክለህ በመልካም ተጣሪ
በቀን በቀን ሁሊ ደርስ እያስተማርከን

በጣፋጭ አንደበት መንሀጅ አስተመርከን
በጣፍጭ አንደበት ቢድአ አስጠንቅቀህ
ተውሂድን ግልፅ አረገህ ሱናን አስረድተህ
ሌት ተቀን ሳደክም ይኸው ዛሬም አለህ

ኡስታዝ አቡ አብደሏህ አሏህ ይሀፍዝህ
አሁንም ሳደክም በመልካም ጠራኸን
ሳደክም በርትተህ እንገባው አልከን
!

ስለተማሪዎችህ መናገር ያቅታል
ሁሉ ነገራቸው ሱናን ያስተጋባል
ተውሂድን ሲማሩ እጅግ ሲያስደስቱ
በኸይር ስራ ላይ ጀግና ናቸው ብርቱ

አሏህ ሀፍዟቸው ይበርቱ በእውነቱ
የህልማቸው ስኬት እውን ሁኖላችሁ
ማየትን ተመኘሁ እኔም ወንድማቸሁ

ጀግና ኡስታዛቸው ሁኖ ከጓናችሁ
አብሽሩ ጠንክሩ ይሳካል ህልማችሁ


✍️በሶላሁዲን አቡ ዑበይዳህ

t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Audio
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!

❂ ክፍል   07

📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
🌴قال العلامة ابن سعدي رحمة الله

"ومن كان الله معه فلا خوف عليه
لقوله تعالى:
((قال لا تخافا إنني معكما أسمع وأرى)) "

تيسير اللطيف المنان ٢٣٦
‏قال شيخ الإسلام  -رحمه الله-

"‏كما أن اللوح المحفوظ الذي كتب فيه القرآن لا يمسه إلا طاهر،
فمعاني القرآن لا يذوقها إلا القلوب الطاهرة".


📕 ‏الفتاوى|(ŮĄŮŁ/٢٤٢)
📩እህቴ ሆይ...!!
➖➖➖➖➖

ከጎኔ እከሌ አለ እከሊት አለች ብለሽ በማንም ላይ ተስፍሽንእንዳታንጠለጥይ!!የለዉጥ ጥንካሬሽን በማንም እንዳታስለኪ ማንንም አምነሺ አትደገፊ!አለኝ ብለሽ ተማምነሽ የተደገፍሺዉ ሰዉ አንድ ቀን ዞርብሎብሽ እንዳትወድቂ!!

አማኝ ሴት በምንም ተስፍ አትቆርጥም!ሁለየም ተስፈኛ  በጌታዋም የምትታመን ነች!!ራስሺን ለልሾሺ አድንቂ ራስሽን ለልሾሽ ጠንካራ ነኝ በይ ቆፍጠን በይእንጂ......!!

✍️


https://t.me/https_Asselefya1
ቁርአን ጁዝ ➀➃
الشيخ علي الحذيفي
❝ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!❞


☞ጁዝ  አስራ አራት

▪الليلة(14)  رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله


ከሱረቱል ሒጅራ አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ነህል አንቀፀ 128

   ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/11639