💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
ትንሽ ዝናቡ አዛ ቢያደርግም በትግስት ስሙት‼
بارك الله فيكم
أسأل الله تعالى أن يجعلنا من الذين يستمعون القول فيتبعون أحسنه‼

t.me/abuhamudasselefy/1819
ዐብዱላህ ብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦

‏إنَّ من أَكْبَرِ الذنب أن يقول الرجل لأخيه : اتّق الله فيقول : عليك نفسك أنت تَأْمُرُني

"ከትልልቅ ወንጀሎች ውስጥ አንዱ አንድ ሰው ወንድሙን 'አላህን ፍራ!' ሲለው 'በራስህ ጉዳይ ተጠመድ። አንተ ልታዘኝ ነው?' ማለቱ ነው።"
[አልከቢር፣ ጦበራኒይ፡ 8587]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
ፆም #የማያበላሹ ነገሮች
~ ~~
ቀጥሎ የተዘረዘሩት ፆም አያጠፉም።

1- የህክምና መርፌ መወጋት፣
2- ምግብ መቅመስ (ከተዋጠ ፆም ያጠፋል)፣
3- የአይን ጠብታ፣ ኩል መኳል፣ የጆሮ ጠብታ፣ የአፍንጫ ጠብታ፣
4- አካልን ለማቀዝቀዝ መታጠብ፣
5- የሽቶ ወይም የኹር ሽታ፣
6- መፋቂያ በማንኛውም ሰዓት መጠቀም፣
7- ዋገምት/ሒጃማ (ሚዛን በሚደፋ አቋም ፆም አያበላሽም)፣
8- ማስታወክ ወይም ማስመለስ (ሚዛን በሚደፋ አቋም ፆም አያበላሽም።)
9- ለምርመራ ደም መስጠት፣ ደም መለገስ፣
10- በፊንጢጣ የሚገባ መድሃኒት፣
11- ዝንብ፣ አቧራ ፣ ... ድንገት መግባት፣
12- ምራቅን መዋጥ፣
13- የአስም ህመምተኞች በአፍንጫ የሚጠቀሙት Sprayer
14- ለምርመራ ወይም ለሌላ በብልት ወይም በፈንጢጣ የሚገቡ ነገሮች፣ ካቲተር፣ ሉፕ፣
15- የማደንዘዣ መድሃኒቶች፣ ኦክስጂን፣
16- በአፍ የሚገቡ እንደ ኢንዶስኮፒ ያሉ መመርመሪያዎች (ፈሳሽ ወይም ሌላ ነገር ይዘው የሚገቡ ካልሆኑ)
17- ጆሮ ማሳጠብ፣ ጥርስ ማስነቀል፣ ጥርስ ማሳጠብ (በፆም ወቅት ባይደረግ የተሻለ ነው)፣
18- ፆም የሚያበላሹ ነገሮችን ተገዶ መፈፀም

እነዚህ ነገሮች በሙሉ ፆም አያበላሹም።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
«የረመዳን ወር መጣ‼
📜ከ ወንድሜ አብዱል ፈታህ(ኢብኑ ሙሐመድ'ዘይን) ቆየት ካሉ ፁሁፎች ውስጥ ረመዳንን መቅረቡን አስመልክቶ የተፃፈ ምርጥ ፁሁፍ በዚህ ሊንክ ግቡና አንብቡ! ቻናሉ የለላችሁም እግረ መንገዳችሁን ተቀላቀሉ!⇘⇓
⇊
t.me/IbnuMuhammedzeyn/343
t.me/IbnuMuhammedzeyn/343
ነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:-
"ከናንተ አንዳችሁ የረመዳንን ፆም አንድ ቀን ወይንም ሁለት ቀን በመፆም አይቀደመው" [ቡኻሪ ዘግበውታል]
ነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ:-
"በጀነት ውስጥ ረያን የሚባል መግቢያ አለ የወመል ቂያማ ፆመኞች በርሱ ይገባሉ ከነርሱ ውጭ ሌላ ማንም አይገባም።
ፆመኞቹ የት ናቸው? ይባላል (ወዲያው) ይቆማሉም። እነርሱ ከገቡ በኋላ በሩ ይዘጋል። በርሱ ሌላ ሰው ማንም አይገባም"
[ቡኻሪ ዘግበውታል]
Forwarded from Ibnu Muhammedzeyn
አቡሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) እንዲህ ይላል:-
፣
ነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ረመዳን በመምጣቱ ባልደረቦቻቸውን ያበስሩ ነበር እንዲህም ይላሉ:-
፣
"በርግጥ የረመዳን ወር መጣላችሁ
የተባረከ ወር ነው።
አሏህ ፆሙን በናንተ ላይ ግዴታ አድርጎባችሗል።
በዚህ ወር ውስጥ የጀነት በሮች ይከፈታሉ የጀሃነም በሮች ይዘጋሉ ሸይጧኖች ይታሰራሉ።
፣
በዚህ ወር ውስጥ ከ1ሺ ወር የምትበልጥ አንዲት ለይል አለች (የዚችን ለይል) ኸይር የተከለከለ በርግጥ ተከልክሏል።
፣
【ሶሒሁ ተርጚብ (1/490)】
፣
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn
Forwarded from Ibnu Muhammedzeyn
ሸይኽ ፈውዛን (ሐፊዞሁሏህ) እንዲህ ይላሉ:-
፣
ረመዳንን ያገኘ በርሱም እንዲጠቀምበት ያምቻቸለት ሰው!
፣
ምንም ነገር የማይነፃፀራትን ፀጋ አሏህ ውሉለታል።
፣
【መጃሊሱ ረመዷን (11)】
፣
https://t.me/IbnuMuhammedzeyn
Audio
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት

«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»

☊ ክፍል  ❼

⇝የኪታብ  pdf  ⟱⟱⟱
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9702

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
መልእክት
~
ዘወትር እሁድ የሚሰጠው ሳምንታዊው ደርስ መስጂዱ ውስጥ የሰፈር ፕሮግራም ስላለ ለነገ እንደማይኖር እናስታውሳለን። በረመዷን በተለያዩ ምክንያቶች ደርስ ላይ መገኘት የሚከብዳቸው ስለሚኖሩ ቀጣይ የምንገናኘው ሸዋል ላይ ይሆናል፣ ኢንሻአላህ። መልእክቱን በማሰራጨት ተባበሩን፣ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን።
እኔ ከምቀርባቸዉ ሰዎች ከረሚላም ቢሰጡኝ እደሰታለሁ እና ከምወዳት ኡስታዜ ብላትም ማጋነን አይደለም ብዙ ተለዉጨባታለሁ!አላህ መሰሎቿ ያብዛልኝ! የተሰጠኝ ስጦታ ነች! 🥀ጀዛኪላሁ ኸይራ ያ ኡኽቲል ዓዚዛ {H}🥀 ትቀመጥ!
وجاء شهر رمضان"٤"
أبو عبدالرحيم
❝የረመዷን  ወር  መጣ!!❞

☞  ክፍል   ⓸

⇘የኪታብ 𝐏𝐝𝐟⇩⇩
t.me/abuabdirehim/2490

🎙𝐁𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐀𝐛𝐝𝐢𝐫𝐞𝐡𝐢𝐦 حفظه الله

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/abuabdirehim
❝ አህዋሉ ሰለፍ ፊ ሮመዷን ሙሉ ደርስ ❞

☞ክፍል ➀➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman/13301
t.me/abuUseyminabdurehman/13301

☞ክፍል ➁➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman/13314
t.me/abuUseyminabdurehman/13314

☞ክፍል ➂➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman/13335
t.me/abuUseyminabdurehman/13335

☞ክፍል  ➃➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman/13352
t.me/abuUseyminabdurehman/13352

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله