💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🍁🍂

#اللهـم_بلغـنا_رمضـان

▪️عَنْ أبـﮯ هـريرة رَضِـﮯَ اللَّهُ عنْـہ قَالَ قــال رَسُــولَ اللَّــهِ ﷺ

مَــن  صَــامَ رَمَضَــانَ ،، إيمَانًــا وَاحْتِسَــابًا  ،، غُفِــرَ لَهُ مَــا تَقَــدَّمَ مِــنْ ذَنْــبِهِ ،،

📓متــفق عليــه
🍁🍂

#اللهـم_بلغـنا_رمضـان

كَيفَ يُستَقبل رَمضَان؟

➊ - الفَــرح بِدخُول الشَّهر، فكَم مِمن سَبق عَليه الأجل قَبل بلُوغ الشَّهر، وإنَّ مِن شُكرك لِنعمَة اللَّه عَليك فِي بلُوغ هـٰذا الشَّهر العَظيم أنْ تَحرص علىٰ الجَد والاجتَهاد في طَاعة اللَّه فِيه.

➋ - التَّوبــة النَّصــوح مِن كُل ذَنب وخَطيئة، والتَّوبة النَّصوح لابُد أنْ يتَوفر فِيها الشُّروط

① - النَّدم علىٰ فَعل الذُّنوب.
② - والعَزم علىٰ عَدم العَودة إليهَٰا.
③ - والإقلاع عَنهَٰا تمامًا.
④ - إعادة الحُقوق إلىٰ أهلهَٰا أو يَتحلّلهٖم مِنهَٰا.


▪️ قالَ بَعضُ السَّلَفِ

« كَانُوا يَدعُونَ اللَّهَ سِتَّةَ أَشهُرٍ أنْ يُبَلِّغَهُم شَهْرَ رَمَضَانَ، ثُمَّ يَدعُونَ اللَّهَ سِتَّةَ أَشهُرٍ أنْ يَتَقَبَّلَهُ مِنهُم ».

📓لَطَائِفُ المَعَارِف(ص٤٧٥)

🍁🍂

https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🌱ፈተዋ ለሴቶች
📍ሐይድ ላይ ያለች ሴት የቲላዋ ሱጁድና የ ምስጋና ሱጁድ ታደርጋለችን?

📜መልስ፦ ምንም ችግር የለውም። ምክኒያቱም ለ ቲላዋ ሱጁድም ሆነ ለ ምስጋና ሱጁድ ጠሃራ መሆን መስፈርት አይደም።

t.me/https_Asselefya1/11181
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🌱ፈተዋ ለሴቶች
📍ሴት ልጂ ፀጉሯን ሳትሸፍን የ ቲላዋ ሱጁድ ማድረጓ ይበቃላታልን?

📜መልስ፦ ፀጉሯ ተገልጦ ሱጁድ ብታደርግ ምንም ችግር የለባትም። ነገር ግን ልክ(ሶላት ለመስገድ) እንደምትሸፈነው ተሸፍና ሱጁድ ብታደርግ ይህ ለሷ በላጭና የተሻለ ነው።

t.me/https_Asselefya1/11182
አረበኛ ላልተረዳችሁ በአማረኛ👆ወንድማችን አቡ ሱፍያን አቅርቦልናል ተረዱ በቃ👆ጀዛከላሁ ኸይራ አኹና!
Audio
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት

«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»

ክፍል 

የኪታብ  pdf  ⟱⟱⟱
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9702

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
ይህ ደሞ የ ውዱ አባቴ ዱአ ነው! በጫት ሚርቃና ተመርቅኖ የተመረቀ ዱዐ አይደለም ከልብ የወጣ የወላጁ ዱዓ ነው!
Audio
📍የጁሙአ ምክር


🏡ከሀርቡ ሰለፊዮች መስጅድ
አህሉ ተውሂድ::
📍خطر الرياء!!

🕌በኡስታዝ ሳሊም (አቡ ሙስአብ)
አልሀምዱሊላህ  እዚህ ላደረሰን ጌታ!!

🏛እህቶች አሏህ ምንዳችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካችሁናከብዙ ልፍትና ጥረት ቡሀላ ለዚህ በቅተናል
አልሀምዱሊላህመስጅዳችንን ዛሬ በጁሙአ ቀን ጀምረነዋል ባረከሏሁ ፊኩም!!!


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/sefinetunuh
https://t.me/sefinetunuh
ለነሰረው ሰው የመጀመሪያው እርምጃ አፍንጫን በሁለት ጣት ይዞ ወደፊት ዘንበል ማለትና ለአስር ደቂቃ መያዝ ነው። ብዙ ሰው እንደሚያደርገው ጭንቅላትን ከፍ ማድረግ የተሳሳተ ተግባር ነው።
https://t.me/drdawudconsultancy