هـدايـة المـسـتـفـيـد ٢٦
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓶⓺
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓶⓺
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
🥀ይቀመጡ! ሞክሼ ካላችሁም ዉሰዱ!
وجاء شهر رمضان"١"
أبو عبدالرحيم
❝የረመዷን ወር መጣ!!❞
☞ ክፍል ⓵
⇘የኪታብ 𝐏𝐝𝐟⇩⇩
t.me/abuabdirehim/2490
🎙𝐁𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐀𝐛𝐝𝐢𝐫𝐞𝐡𝐢𝐦 حفظه الله
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/abuabdirehim
☞ ክፍል ⓵
⇘የኪታብ 𝐏𝐝𝐟⇩⇩
t.me/abuabdirehim/2490
🎙𝐁𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐀𝐛𝐝𝐢𝐫𝐞𝐡𝐢𝐦 حفظه الله
⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/abuabdirehim
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – الدرس 15 فقه الصيام - طرق إثبات دخول شهر رمضان- أولا رؤية الهلال…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدرس 16 فقه الصيام - طرق إثبات دخول رمضان- أولا رؤية الهلال-2 ليلة…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📚ፊቅሁ_ሲያም የፆም እውቀት!
➧ክፍል ➀➅
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
© ረመዷንን በእዉቀት እንፁም!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselefya1/11086
➧ክፍል ➀➅
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
© ረመዷንን በእዉቀት እንፁም!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselefya1/11086
📌ኡኽታ!!
✍️
https://t.me/https_Asselefya1
ደርስ በምታሰራጭበት ግዜ የምታሰራጪዉ ደርስ ኡስታዙ ሰለምተዉቂዉ ወይም ስለምተቀርቢዉ ብቻ አይሁን!! ስታሰራጪ አንቺ ለራስሽ የሰማሽዉን የተጠቀምሺበትን ይሁን!!የኪታብ ደርስም ስታሰራጪ የቀራሽዉን ወይንም የሰማሽዉን ይሁን!! ዝም ብለሽ ያገኘሺዉን ሙሃደራ ሆነ የኪታብ ደርስ ምን እንደሚል ስለሚን እንደሚያጠነጥን አንቺ ሳታቂ ሳትረጂ ለሌላ ማሰራጨቱ ትንሽ ይከብዳል እና ጥንቃቄ!!
✍️
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
📍ክፍል 1 «««እውን ጂኖች ግኝት አላቸው? ድግምትና የሰው አይን እውነት ነውን?»»» 🎙በአቡ ሙዓውያ ሰዒድ መ/ኑር መንፈሳዊ ህክምና በቁርዓን እና ሐዲስ https://t.me/Al_ruqa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የረመዳን ቀዷእ ሳያጠናቅቅ ቀጣይ ረመዳን የገባበት ሰው
~
ከኢብኑ ሒዛም "ፈትሑል ዐላም" ኪታብ የተወሰደ
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
~
የደረሰውን ወር ይፆምና ኋላ ላይ ያለፈውን ፆም ቀዷእ ያወጣል። እንጂ ከቀዷእ በተጨማሪ ፊድያ ወይም ምስኪን ማብላት አይጠበቅበትም። ፊድያ ግዴታ አለበት የሚለው ሃሳብ ግልፅ መረጃ ያስፈልገዋል። ማስረጃ ደግሞ የለም።ከኢብኑ ሒዛም "ፈትሑል ዐላም" ኪታብ የተወሰደ
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
በህመም፣ በጉዞ ወይም በሌላ ሰበብ ያፈጠረ (ፆም ላይ ያልሆነ) ሰው ለማፍጠሩ ምክንያት የሆነው ሰበብ ሳይነሳለት፣ ቀዷእ ለማውጣት ጊዜ ሳያገኝ ቢሞት ቤተሰቦች እንዲፆሙለት ወይም ምስኪን እንዲያበሉ አይጠበቅባቸውም። ምክንያቱም ሟቹ እንዲያፈጥር ያደረገው ሰበብ ሳይወገድ ነውና የሞተው። የላቀው አላህ እንዲህ ይላል፦{ فَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ مَا ٱسۡتَطَعۡتُمۡ}
"አላህንም የቻላችሁትን የክል ፍሩት።" [ተጋቡን: 16]
{ لَا یُكَلِّفُ ٱللَّهُ نَفۡسًا إِلَّا وُسۡعَهَاۚ}
"አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም።" [አልበቀራህ: 286]
ነብያችንም ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-
فَإِذَا أَمَرْتُكُمْ بِشَيْءٍ، فَأْتُوا مِنْهُ مَا اسْتَطَعْتُمْ
"በሆነ ነገር ካዘዝኳችሁ የቻላችሁትን ያክል ከሱ ፈፅሙ።" [ሙስሊም፡ 1337]
ቀዷእ ለማውጣት ከቻለ በኋላ ሳያወጣ ሞቶ ከሆነ ግን ያለበትን የግዴታ ቀዷእ ቤተሰብ ይፆምለታል። ከዚህ አልፎ ለምስኪን ማብላት አይጠበቅም፡፡ ነብያችንም ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-
" مَنْ مَاتَ وَعَلَيْهِ صِيَامٌ صَامَ عَنْهُ وَلِيُّهُ "
"ፆም እያለበት የሞተ ሰው ቤተሰቡ ይፆምለታል።" [ቡኻሪይ፡ 1952] [ሙስሊም፡ 1147]
ማሳሰቢያ:-
በህይወት ላለ ሰው ሌላ ሰው ሊፆምለት አይፈቀድም።
.
ከኢብኑ ሒዛም "ፈትሑል ዐላም" ኪታብ የተወሰደ
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
ኢማሙ ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
[አልመጅሙዕ፣ ነወዊይ: 1/31]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
"ሁሉን ሰው ለማስደሰት በማለም የፈለገ ያህል ብትጥርም አትችልም። ይልቅ ስራህንና ኒያህን ለአላህ ዐዘ ወጀለ አጥራ።" [አልመጅሙዕ፣ ነወዊይ: 1/31]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
t.me/IbnuMunewor
Forwarded from Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)