ጥሩ ሚስት ካለችህ ሰርግ ቤት አትሂድ ያንተ ቤት ሁሌም ሰርግ ነው ፤ መጥፎ ሚስት ካለችህ ደግሞ ለቅሶ ቤት አትሂድ ያንተ ቤት ሁሌም ለቅሶ ነውና !
°
አሏሁመ ሰሊም ሰሊም ፡፡ ጌታችን ሆይ , ቤታችንን ሁሌም ሰርግ ቤት አድርግልን ' ከለቅሶ ቤትም ጠብቀን ፡፡
join ☞ @abdu_rheman_aman
°
አሏሁመ ሰሊም ሰሊም ፡፡ ጌታችን ሆይ , ቤታችንን ሁሌም ሰርግ ቤት አድርግልን ' ከለቅሶ ቤትም ጠብቀን ፡፡
join ☞ @abdu_rheman_aman
አደራ ቹህን በመልካም ስራ ላይ እናውላቸው
#ሱናን_ተውሂድን_በማስተማ_ላይ_እናውላቸው !!!
በመጥፎ በሀራም በቢዳአ ላይ ካዋልናቸው አላህ ፊት እንጠየቃለን
#አደራ____አደራ_____አደራ_ሱናን_እናስተምርባቸው
#አደራ_______አደራ_________አደራ
t.me/abdu_rheman_aman
#ሱናን_ተውሂድን_በማስተማ_ላይ_እናውላቸው !!!
በመጥፎ በሀራም በቢዳአ ላይ ካዋልናቸው አላህ ፊት እንጠየቃለን
#አደራ____አደራ_____አደራ_ሱናን_እናስተምርባቸው
#አደራ_______አደራ_________አደራ
t.me/abdu_rheman_aman
ﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﺍﻟﺬﻱ ﺑﻨﻌﻤﺘﻪ ﺗﺘﻢ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﺎﺕ، ﻭﺑﻔﻀﻠﻪ ﺗﺘﻨﺰﻝ ﺍﻟﺨﻴﺮﺍﺕ ﻭﺍﻟﺒﺮﻛﺎﺕ ﻭﺑﺘﻮﻓﻴﻘﻪ ﺗﺘﺤﻘﻖ ﺍﻟﻤﻘﺎﺻﺪ ﻭﺍﻟﻐﺎﻳﺎﺕ
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አላህ የሶስት ልጆች አባት አድርጎኛል ።
1️⃣ ሂበቱላህ ሁሰይን
2️⃣ አመተሏህ ሁሰይን
3️⃣ አብደረህማን ሁሰይን
ልጅ ወልዶ እንደመሳም ምን የሚያስደስት ነገር አለ ።አልሀምዱሊላህ
ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አላህ የሶስት ልጆች አባት አድርጎኛል ።
1️⃣ ሂበቱላህ ሁሰይን
2️⃣ አመተሏህ ሁሰይን
3️⃣ አብደረህማን ሁሰይን
ልጅ ወልዶ እንደመሳም ምን የሚያስደስት ነገር አለ ።አልሀምዱሊላህ
ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل )
ﺍﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﺍﻟﺬﻱ ﺑﻨﻌﻤﺘﻪ ﺗﺘﻢ ﺍﻟﺼﺎﻟﺤﺎﺕ، ﻭﺑﻔﻀﻠﻪ ﺗﺘﻨﺰﻝ ﺍﻟﺨﻴﺮﺍﺕ ﻭﺍﻟﺒﺮﻛﺎﺕ ﻭﺑﺘﻮﻓﻴﻘﻪ ﺗﺘﺤﻘﻖ ﺍﻟﻤﻘﺎﺻﺪ ﻭﺍﻟﻐﺎﻳﺎﺕ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አላህ የሶስት ልጆች አባት አድርጎኛል ። 1️⃣ ሂበቱላህ ሁሰይን 2️⃣ አመተሏህ ሁሰይን 3️⃣ አብደረህማን ሁሰይን ልጅ ወልዶ እንደመሳም ምን የሚያስደስት ነገር አለ ።አልሀምዱሊላህ ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ…
🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈
🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈🛍🎈
ማሻ አላህ የኛ ጎበዝ ወንድም እንኳን ደስ ያለህ
አላህ ሀቃቸዉ ጠብቀህ የምታሳድጋቸዉ ያድርግህ አላህ ያጠንክርህ አኹና አቡ ሒበቲላህ
3ኛዋ 4ኛዋም ሷሊሆቹኝ አላህ ይግጠምህ ይጨምርልህ ብዙ ዝርዮች የምታፈራ ያድርግህ በርታልን ሞኞትህ ብዙ ነዉ አላህዬ ሞኞትህ ይሙላልህ የኛ ብርቱ ጠንክር እላለሁ💪 በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ አልሀምዱሊላህ!!✍️أم عثيمين
📍አንዳድ
✍️የመንትዮች እናት
https://t.me/https_Asselefya1
ሴቶች ግን እስከመቼ የሚያስተምረኝ እያላችሁ የምጠብቁት እ!? ለምን እናንተ አሁን ያላችሁ ግዜ ተጠቅማችሁ ተምራችሁ የምታስተምሩት አታገቡም!? ማለቴ ምን ትሆናላችሁ !? እንደዉም እሱን አስተምረሽ ከጎኑ አይዞህ እያልሺ ምርጥ ኡስታዝ በጂሽ አታወጪም የምሬነዉ።ሴቶች ዝም ብላችሁ አትቀመጡ ተማሩ። ታዋቂ ሰዉ ላይ አትንጠልጠሉ ያ ለናንተ አይጠቅማችሁም እና ራሳችሁ ለዉጣችሁ ሌላ ለመለወጥ ጠንክራችሁ ቅሩ!!በቃ እዉቀት ያለዉ ላይ አትንጠልጠሉ እናቱ ሆድ አልተማረም!!አንቺም እንደሱ አዋቂ መሆን ትችያለሽ ጠንካራ ሁኚ ብቻ!!✍️የመንትዮች እናት
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቃሪዕ Muhammed Siraj al kemisse
ደስስስስ ሚል አቀራር 🎧
ደስስስስ ሚል አቀራር 🎧
ስደተኛዋ እንስት
➖➖➖➖➖➖
የሀሳቤ እንዲሰምር ከነጌ ከዛሬ
ስራዬን ስሰራ ወገቤን አስሬ
ያልፍልኛል ብዬ አንገቴን ደፍቼ
ውስጤን እየከፋው ፈገግታዬን ትቼ
ያሳቡክት ያለምኩት ሞላ ስል ሞግደሉ
የሀገር የእናት ናፍቆቱ ማየሉ
ልሂድ አልሂድ እያልኩ ቆርጦ መወሰኑ
አቅቶችኝ ተቸገርኩ ጎሎ ከትናንቱ
ሞላ ሲል ሞግደሉ ሲበዛ ችግሬ
ኢሏሂ እርዝቄን አስፍተህ መልሰኝ ሀገሬ
منقول
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖
የሀሳቤ እንዲሰምር ከነጌ ከዛሬ
ስራዬን ስሰራ ወገቤን አስሬ
ያልፍልኛል ብዬ አንገቴን ደፍቼ
ውስጤን እየከፋው ፈገግታዬን ትቼ
ያሳቡክት ያለምኩት ሞላ ስል ሞግደሉ
የሀገር የእናት ናፍቆቱ ማየሉ
ልሂድ አልሂድ እያልኩ ቆርጦ መወሰኑ
አቅቶችኝ ተቸገርኩ ጎሎ ከትናንቱ
ሞላ ሲል ሞግደሉ ሲበዛ ችግሬ
ኢሏሂ እርዝቄን አስፍተህ መልሰኝ ሀገሬ
منقول
https://t.me/https_Asselefya1
« ለስደተኛዋ እህት ይድረስልኝ »
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
📍ለስደተኛዋ እህት ይድረስልኝ!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↬ከሀገር ውጭ ካሉ የሚታይ ስህተት!!
↬ወደ ሀገር ሲገቡ ምን ያድርጉ ??
«ሌሎችም በርካታ ነጥቦች ተዳሰዋል!!»
🎙𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↬ከሀገር ውጭ ካሉ የሚታይ ስህተት!!
↬ወደ ሀገር ሲገቡ ምን ያድርጉ ??
«ሌሎችም በርካታ ነጥቦች ተዳሰዋል!!»
🎙𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
تلاوة هادئة لما تيسر من سورتي التوبة وعبس - "القارئ رعد الكردي"
صلاة الجمعة
🌿🌸 طيّب مسمعيك ،،ارح قلبك
كلمة عن الاتعاظ بالموت - 4- 8- 1444
الشيخ العلامة عبد العزيز البرعي
📍 كلمة عن الاتعاظ بالموت
🎙️لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد العزيز بن يحيى البرعي حفظه الله
🎙️لفضيلة الشيخ العلامة/ عبد العزيز بن يحيى البرعي حفظه الله
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ወንዶች ግን ለምንድነው እራሳችሁን
ሳትችሉ ጋብቻ የምትፈልጉት. አብዛኛው ወንዶች ቤት ያላት
ስራ ያላት እያሉ የጋብቻ መሰፈርታችሁ
ውስጥ ስለሚያስገቡ ነው .
ቤት ካላት ?
መኪና ካላት ?
ብር ካላት ?
አንተን ለዘበኝነት እንጂ!! ለባል
አትፈልግህም እወቅ።
ወንድ ሁን ።
=
[የተወሰድ]
t.me/abdu_rheman_aman
ሳትችሉ ጋብቻ የምትፈልጉት. አብዛኛው ወንዶች ቤት ያላት
ስራ ያላት እያሉ የጋብቻ መሰፈርታችሁ
ውስጥ ስለሚያስገቡ ነው .
ቤት ካላት ?
መኪና ካላት ?
ብር ካላት ?
አንተን ለዘበኝነት እንጂ!! ለባል
አትፈልግህም እወቅ።
ወንድ ሁን ።
=
[የተወሰድ]
t.me/abdu_rheman_aman
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – الدرس 5 فقه الصيام - شروط الصيام - الأول: الإسلام السبت 01 شعبان…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدرس 6 فقه الصيام - شروط الصيام - الثاني : البلوغ الأحد 02 شعبان…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📚ፊቅሁ_ሲያም የፆም እውቀት!
➧ክፍል ➅
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
© ረመዷንን በእዉቀት እንፁም!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselefya1/10736
➧ክፍል ➅
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
© ረመዷንን በእዉቀት እንፁም!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/https_Asselefya1/10736
قال الإمام ابن القيم رحمه اللّه: "الصبر ثلاثة أقسام
صبر على الأوامر والطاعات حتى يؤديها، وصبر عن المنهي والمخالفات حتى لا يقع فيها، وصبر على الأقدار والأقضية حتى لا يَتَسخطها ."
📓عدة الصابرين ٣٦
صبر على الأوامر والطاعات حتى يؤديها، وصبر عن المنهي والمخالفات حتى لا يقع فيها، وصبر على الأقدار والأقضية حتى لا يَتَسخطها ."
📓عدة الصابرين ٣٦
በነገራችን ላይ ብዙ ቦታ አድሚን ብታዩኝ እኔ ግን ቻናሌ ላይ ከኔ እና ከ2 ጓደኞቼ ዉጭ የለም! መብቴ ነዉ! ህዕ¡ እኔ ሰጡኝ ብየ ሞቆኝ ቶሎ ቤቴ አላስገባም ለዛ ነዉ። የሰጡኝ ሀላፊነት በቻልኩት እወጣለሁ ከዛ በተረፈ ሰላም¡
ምን ልል ፈልጌ ነዉ በቻናል ወይም በግሩፕ የቀረባችሁ ሰዉ ሁላ ዘላቸዉ ቶሎ አድሚን ለመስጠት አትቸኩሉ በተለይ ሴቶች ቻናላችሁ ላይ ወንድ አታብዙ የምር ይደብራል ህዕ¡¡
✍️