Audio
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት
«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»
☊ ክፍል ❶
⇝የኪታብ pdf ⟱⟱⟱
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9702
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»
☊ ክፍል ❶
⇝የኪታብ pdf ⟱⟱⟱
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9702
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from «𝐓𝐞𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
«ሙስሊም አርብኛ ነኝ»
በኒቃብ በጅልባብ ተውበሽ ሲያዩሽ
ከትክክለኛው ዲን ከሱና ሊያስወጡሽ
የኢስላምን ኒዕማ በቁምሽ ሊገፉሽ
ሂጃብን አዋርደው ክብርሽን ሊነጥቁሽ
አክራሪ ፅንፈኛ ብለው ቢሰይሙሽ
የአረብ ስታይል ብለው ቢወርፉሽ
➷ማንንም አትስሚ አይሸበር ልብሽ
በሱና በተውሂድ ለአሏህ ተዋድቀሽ
አያጠራጥርም ቀጥ ብለሽ መቆምሽ
➜መንቀፍ ለለመደ አንግቶ እስኪያመሽ
ላሳባቂ ሁሉ እንዲህ ብለሽ መልሽ።
➠በኒቃብ በጅልባብ አካሌን ሰትሬ
ከፊትና ከዝሙት ርቄ መኖሬ
በአላህ ትዕዛዝ ሱና ላይ ማደሬ
መጣሬ መልፋቴ ለጀነት ሀገሬ
ወቀሳን ሳልፈራ ዲንን መተግበሬ።
➠አክራሪ ካሰኘ አዎ አክራሪ ነኝ
አፉን ለከፈተ ስሸሽ የማልገኝ
አዲስ መጤ ባህል ቢድዐ ማይገዛኝ
በሰለፎች ፋና ሱናን አራማጅ ነኝ።
➠ዲኔ ሲነካብኝ ችዬ ቆሜ ማላይ
ተውሂድን ሰባኪ ሽርክን ተፀያፊ
ትዛዙን ፈፃሚ ሙስሊም አርበኛ ነኝ።
➧በኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሃ ላይ የቀረበች
t.me/Tewuhid_We_sunnah
በኒቃብ በጅልባብ ተውበሽ ሲያዩሽ
ከትክክለኛው ዲን ከሱና ሊያስወጡሽ
የኢስላምን ኒዕማ በቁምሽ ሊገፉሽ
ሂጃብን አዋርደው ክብርሽን ሊነጥቁሽ
አክራሪ ፅንፈኛ ብለው ቢሰይሙሽ
የአረብ ስታይል ብለው ቢወርፉሽ
➷ማንንም አትስሚ አይሸበር ልብሽ
በሱና በተውሂድ ለአሏህ ተዋድቀሽ
አያጠራጥርም ቀጥ ብለሽ መቆምሽ
➜መንቀፍ ለለመደ አንግቶ እስኪያመሽ
ላሳባቂ ሁሉ እንዲህ ብለሽ መልሽ።
➠በኒቃብ በጅልባብ አካሌን ሰትሬ
ከፊትና ከዝሙት ርቄ መኖሬ
በአላህ ትዕዛዝ ሱና ላይ ማደሬ
መጣሬ መልፋቴ ለጀነት ሀገሬ
ወቀሳን ሳልፈራ ዲንን መተግበሬ።
➠አክራሪ ካሰኘ አዎ አክራሪ ነኝ
አፉን ለከፈተ ስሸሽ የማልገኝ
አዲስ መጤ ባህል ቢድዐ ማይገዛኝ
በሰለፎች ፋና ሱናን አራማጅ ነኝ።
➠ዲኔ ሲነካብኝ ችዬ ቆሜ ማላይ
ተውሂድን ሰባኪ ሽርክን ተፀያፊ
ትዛዙን ፈፃሚ ሙስሊም አርበኛ ነኝ።
➧በኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሃ ላይ የቀረበች
t.me/Tewuhid_We_sunnah
የጃማ ደጎሎ ልጆች
ክበቡ ክበቡ እንኳን ልጆቹ እና
ይናፍቃል ካቡ!
ደሞ ዘረኛ በሉ ህዕ ¡¡ ከጥንብ ዘረኝነት የፀዳሁ ነኝ!!
በቃ የሀገሬ ልጆች ላሞጋግሳቸዉ ብየ ነዉ!!
✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓 – هـدايـة الـمـسـتـفـيـد ١٩
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هـدايـة الـمـسـتـفـيـد ٢٠
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓶⓪
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓶⓪
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 15 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
16 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓵⓺
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓵⓺
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
እየደከመን የምንሰራዉ ስራ (ኢባዳህ ምንዳዉ ከፍ ያለ ነዉ እና አብሽሩ በኢባዳህ በመልካም ስራ ላይ ጥንክር በሉ ማለቴ ነዉ!!
✍️አርሽ ላይ ነዉ የምሰግደዉ የሚል ብዙ ታያለህ
ግን የታዘዝነዉ ምድር ላይ እንድንሰግድ ነዉ።
✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 16 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በደንብ ስሟት ስለ ወልዮች ምርጥ ዳሰሳ!
ቡትቶ ለብሰዉ ቆሻሻ የወረሳቸዉ ሙሉ ሰዉነታቸዉ ወልይ የሚሉ ቡትቶ ሰዎች
እንዳትታለሉ ቤተሰቦቻችሁንም አንቁ!
➛ግን ደስስስ ሲል የሱና ኡስታዞች አላህ ይጠብቅልን!!
ቡትቶ ለብሰዉ ቆሻሻ የወረሳቸዉ ሙሉ ሰዉነታቸዉ ወልይ የሚሉ ቡትቶ ሰዎች
እንዳትታለሉ ቤተሰቦቻችሁንም አንቁ!
➛ግን ደስስስ ሲል የሱና ኡስታዞች አላህ ይጠብቅልን!!
Forwarded from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
📍ቢቀላቀሉ ይጠቀማሉ!
እንዲሁም ሸር ቢያደርጉ ከኸይር ስራዉ ተካፍይ ይሆናሉ!
🔖ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
እንዲሁም ሸር ቢያደርጉ ከኸይር ስራዉ ተካፍይ ይሆናሉ!
🔖ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
➛ሚስት ፦ ውዴ ከመጋባታችን በፊት ብዙ ስጦታዎችን ትሰጠኝ ነበር ፥ አሁን ለምን ተውከው?
.
➛ባል ፦ እሱማ የይምረጡኝ ቅስቀሳ ነበር !
እደሩ ህእ ¡¡
.
➛ባል ፦ እሱማ የይምረጡኝ ቅስቀሳ ነበር !
እደሩ ህእ ¡¡
እኔኮ የሚገርመኝ ከቤት አጭር ቀሚስ ለብሰው ወተው
.
.
መንገድ ላይ ካረዘምክ ብለው የሚጎትቱት ነገር ነው!!منقول
እኔስ የሚገርመኝ ¡
Audio
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት
«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»
☊ ክፍል ❷
⇝የኪታብ pdf ⟱⟱⟱
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9702
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»
☊ ክፍል ❷
⇝የኪታብ pdf ⟱⟱⟱
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9702
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1