This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾
•القارئ: #عبدالبديع_غيلان
•القارئ: #عبدالبديع_غيلان
የአጧእ ብኑ የሳር እና የቆንጆዋ ገጠሬ ሴት ታሪክ
https://t.me/https_Asselefya1
ኢብኑ አቢ ዱኒያ እንዲህ ያወሳል፦
አጧእ ብኑ የሳር እና ሱለይማን ብኑ የሳር ከባልደረቦቻቸው ጋር ለሀጅ ጉዞ ከመዲና ወጡ። አብዋእ ላይ ሲደርሱ እረፍት አደረጉ።
ሱለይማን እና ባልደረቦቻቸው ለከፊል ጉዳዮቻቸው ሄዱ። አጧእ ከቤት ቀረና ቁሞ መስገድ ጀመረ። ከዚያም አንዲት ውብ የገጠር ሴት ወደ እርሱ ገባች፣ እየሰገደ እያለ ከፊት ለፊት ቁጭ አለች። ጉዳይ ያላ፞ት መሰለውና ሶላቱን አሳጥሮ ጨረሰና ፡— “ጉዳይ አለሽን?” አላት።
እሷ፡— “አዎ”
እርሱ፡— “ምንድን ነው?”
እሷ፡— “ተነስ! ከእኔ ላይ ጉዳይን ፈፅም፣ ወንድ አስፈልጎኛል፣ እኔ ባል የለኝም።” አለችው። ወደሷም ተመለከተ፣ ወጣት ... እጅግ በጣም ውብ ...
እርሱ፡— “ዘወር በይልኝ! እኔንም እራስሽንም በእሳት አታቃጥይ” አላት። ከነፍሱም ማባበል ጀመረች፣ የፈለገችው ካልሆነ ብላ ችክ አለች።
አጧእ እያለቀሰ፡— “ወዮልሽ! ዘወር በይልኝ! ዘወር በይልኝ!” ይል ጀመር። ለቅሶው በረታ፣ ሴቲቱ ለቅሶውንና ጭንቀቱን ስትመለከት ጊዜ እሷም አለቀሰች!!
በዚህ ሁኔታ ላይ እያለ ሱለይማን ብኑ የሳር ከሀጃው ሲመለስ አጧእን እያለቀሰ ሲመለከት፣ ሴቲቱም በቤቱ ጥግ ላይ ሁና ስታለቅስ ሲያይ ምን እንዳስለቀሳቸው ሳያውቅ እነሱ ስላለቀሱ አለቀሰ።
ባልንጀሮቻቸውም ተራ በተራ መጡ። አንድ ሰው መጥቶ ሲያለቅሱ ሲያቸው ጊዜ ስለጉዳዩ ምንም ሳይጠይቅ እሱም እያለቀሰ ይቀመጣል። ለቅሶው በረታ፣ ድምፆችም ከፍ አሉ።
ገጠሬዋ ሴት ይህን ስታይ ተነስታ ወጣች። እሱም ተነሳ፣ ሰዎቹም ገቡ።
ሱለይማን ለወንድሙ ካለው ክብርና ፍራቻ የተነሳ ስለሴትዮዋ ታሪክ ሳይጠይቀው የተወሰነ ጊዜ ቆየ። አጧእ ለሱለይማን ትልቅ ወንድሙ ነው።
ከዚያም ለሆነ ጉዳያቸው ወደ ግብፅ ሄዱና አላህ የሻውን ያህል ቆዩ። አጧእ በአንድ ሌሊት ተኝቶ ሳለ እያለቀሰ ተነሳ።
ሱለይማን፡— ወንድሜ ሆይ! ምን ያስለቅስሃል?
አጧእ፡— “ዛሬ ሌሊት ያየሁት ህልም”
ሱለይማን፡— “ምንድን ነው?”
አጧእ ፡— “እኔ በህይወት እስካለሁ ድረስ ለማንም እንዳትናገር መስፈርት አርጌ ነው የምነግርህ”
ሱለይማን፡— “መስፈርት ያደረከው አለልህ”
አጧእ እንዲህ አለ፡— “ነቢ ዩሱፍን ዐለይሂሰ፞ላም በህልሜ አየሁት፡ ወደሱ ከሚመለከቱት ጋር እመለከተው ጀመር። ውበቱን ሳይ ግዜ አለቀስኩ፣ ከሰዎች መካከል ነጥሎ ተመለከተኝ።
“አንተ ሰው ሆይ! ምን ያስለቅስሃል?” አለኝ።
እኔም፡— አባቴ እና እናቴ ይሰውልህ የአላህ ነብይ ሆይ! አንተን፣ የንጉሱን ሚስት፣ በእሷ ምክንያት የደረሰብህን ፈተና፣ በእስር ቤት የገጠመህን ነገር እና ከሽማግሌው አባትህ የዕቁብ መለየትህን አስታወስኩ አልኩት።
ዩሱፍም (ዐለይሂሰ፞ላም) ፡— “በአብዋእ የገጠሯ ሴት ባለቤት አትገረምምን?” አለኝ። ምን ማለት እንደፈለገ አወቅሁ፣ አለቀስኩ፣ እያለቀስኩ ተነሳሁ።
ሱለይማን፡— “ወንድሜ! የዛች ሴት ነገር ምን ነበር?”
አጧእ ታሪኩን ነገረው፤ ሱለይማንም አጧእ እስኪሞት ድረስ ለማንም አልተናገረም፤ አጧእ ከሞተ በኋላ ከቤተሰቡ ለሆነች ለአንዷ ሴት ስለ ጉዳዩ ነገራት። [አሪቃ ወል ቡካእ: 199]
•
በቤት ውስጥ ብቻቸውን፣ መንገደኛ፣ ለአገሩ እንግዳ ፣ እሷ እየለመነችው፣ እሱ ግን “እራቂኝ! እራቂኝ! እራቂኝ!” ይላታል። #ጥብቅነት_እንዲህ_ነው
• እኛንም እነሱንም አላህ ይማር።
منقول https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓 – هـدايـة المـسـتـفـيـد ١٨
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هـدايـة الـمـسـتـفـيـد ١٩
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓵⓽
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓵⓽
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
My bro!!
ማዶ ላይ ተብለሃል እሺ ................¡¡
አንተ ማለት ድንቅ ፍጡር
ነህ ጠንካራ ከሆንክ አራት ሴቶችን ከላጤነት ማውጣት ትችላለህ!!ማዶ ላይ ተብለሃል እሺ ................¡¡
➧ግን ምን ነካሽ ❓❓
منقول
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➮➮➮➮➮➮➮
ሽቱ ተቀብተሽ እራስሽን በቀለም ለቅልቀሽ ተሳፋሪን መንገደኛን ረብሸሽ የረሱልን ትዕዛዝ ጥሰሽ ከቤት ስትወጪ አይደብርሽም ?? ምነው ሀያዕ ከበደሽ??
||
አለባበስሽን አበላሽተሽ ብጥቅጣቂ ደራርበሽ ልብሰሻል አይባል ራቆትሽ! አለበሽም አይባል ቁራጭ ነገር ጣል አድርገሽ ሙስሊምነትሽን ረስተሽ ከቤት ትወጫለሽ??
ታሳዝኛለሽ !ጌታሽን አፈሪም??
||
ግን ምን ፈልገሽ ነው ይሄን ሁላ የደከምሽ እራስሽን ያረከስሽ ?? እስልምናሽ የከለከለሽን አልቀበልም ብለሽ የማንም መጫወቻ የሆንሽ ?? ምን ነካሽ ? ? አረ ይቅርብሽ!!
||
የውጮችን እስታይል ኮርጀሽ የራስሽን ማንነት ጥለሽ በሰው ማንነት ተጠልለሽ የተራ የፊልም አክተር ፈለግ ተከትለሽ የውዱን ነብይ ፈለግ ጥሰሽ እራስሽን ታረክሺያለሽ?? አረ አያምርም !! ይቅርብሽ !! እንዳውም ሙስሊም ሁነሽ??
||
አለባበስሽን ኮርጀሽ ፣አነጋገርሽንም ኮርጀሽ፣ አካሄድሽንም ኮርጀሽ ፣አንቺነትሽን ለውጠሽ ! በሁለመናሽ ኮፒ ከሆንሽ !? ታዳ አንቺ ማነሽ!! በማንነትሽ?? ያፈርሽ !!
||
እኔ የምመክርሽ.
• ሀያዕ ምንግዜም አይለይሽ ! ሂጃብሽ ይሁን መጠለያሽ!! ማንም ያላገኜውን ክብር ታገኚያለሽ።
• መጥፎ ጓደኞችን ርቀሽ ጥሩ ጓደኞች ይኑሩሽ !! በጥሩ የሚያዙሽ ከመጥፎ ነገር የሚከለክሉሽ ለቂረአት የሚገፋፉሽ ጓደኞች ይኑርሽ!
• ቂረአትሽን ቅሪ ያልቀሩትንም አቅሪ ዳዕዋዎችን አዳምጪ ቂላ ወቃለ አታብዢ
• የሚድያ አጠቃቀምሽ ላይ ገደብ ይኑርሽ! ፌስቡክ ፣ቴሌግራም፣ ዋትሳፕ ፣ ላይ ሙሉ ግዜሺን አትጨርሺ ።
• ትኩረትሽን ኢልም ላይብቻ ማድረግ አለብሽ! ያላወቅሺውን ለማወቅ ጥረት አድርጊ ያወቅሻትን ላላወቁት አሳውቂ!!
• በጥቅሉ በሚጠቅምሽ ነገር ላይ ቢዚ ሁኚ ነው የምልሽ።
✍አቡ ሁዘይፋ ይማም አያሌውمنقول
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)
አላህ እንዲህ ይላል፡-
(وَجَعَلۡنَا بَعۡضَكُمۡ لِبَعۡضࣲ فِتۡنَةً أَتَصۡبِرُونَۗ )
“ከፊላችሁንም ለከፊላችሁ ፈተና አድርገናል፡፡ ትታገሳላችሁን?”
[አልፉርቃን፡ 20]
ጆይን፡‐https://t.me/fejir_tube
(وَجَعَلۡنَا بَعۡضَكُمۡ لِبَعۡضࣲ فِتۡنَةً أَتَصۡبِرُونَۗ )
“ከፊላችሁንም ለከፊላችሁ ፈተና አድርገናል፡፡ ትታገሳላችሁን?”
[አልፉርቃን፡ 20]
ጆይን፡‐https://t.me/fejir_tube
ኮፍጣና ወንድ በዳዕዋ ስም አይዝረከረክም!!
✍️
ዳዕዋ ነዉ በሚል ስም አትዝረክረኩ ዳዕዋ ከማድረጋችሁ በፊት መስለሀ እና መፍሰዳዉ
ከግምት ዉስጥ አስገቡት!የዳዕዋ ቦታ ስለተመቻቸ ብቻ ዘዉ አትበል!!
✍️
Audio
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት
«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»
☊ ክፍል ❶
⇝የኪታብ pdf ⟱⟱⟱
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9702
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»
☊ ክፍል ❶
⇝የኪታብ pdf ⟱⟱⟱
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9702
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from «𝐓𝐞𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
«ሙስሊም አርብኛ ነኝ»
በኒቃብ በጅልባብ ተውበሽ ሲያዩሽ
ከትክክለኛው ዲን ከሱና ሊያስወጡሽ
የኢስላምን ኒዕማ በቁምሽ ሊገፉሽ
ሂጃብን አዋርደው ክብርሽን ሊነጥቁሽ
አክራሪ ፅንፈኛ ብለው ቢሰይሙሽ
የአረብ ስታይል ብለው ቢወርፉሽ
➷ማንንም አትስሚ አይሸበር ልብሽ
በሱና በተውሂድ ለአሏህ ተዋድቀሽ
አያጠራጥርም ቀጥ ብለሽ መቆምሽ
➜መንቀፍ ለለመደ አንግቶ እስኪያመሽ
ላሳባቂ ሁሉ እንዲህ ብለሽ መልሽ።
➠በኒቃብ በጅልባብ አካሌን ሰትሬ
ከፊትና ከዝሙት ርቄ መኖሬ
በአላህ ትዕዛዝ ሱና ላይ ማደሬ
መጣሬ መልፋቴ ለጀነት ሀገሬ
ወቀሳን ሳልፈራ ዲንን መተግበሬ።
➠አክራሪ ካሰኘ አዎ አክራሪ ነኝ
አፉን ለከፈተ ስሸሽ የማልገኝ
አዲስ መጤ ባህል ቢድዐ ማይገዛኝ
በሰለፎች ፋና ሱናን አራማጅ ነኝ።
➠ዲኔ ሲነካብኝ ችዬ ቆሜ ማላይ
ተውሂድን ሰባኪ ሽርክን ተፀያፊ
ትዛዙን ፈፃሚ ሙስሊም አርበኛ ነኝ።
➧በኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሃ ላይ የቀረበች
t.me/Tewuhid_We_sunnah
በኒቃብ በጅልባብ ተውበሽ ሲያዩሽ
ከትክክለኛው ዲን ከሱና ሊያስወጡሽ
የኢስላምን ኒዕማ በቁምሽ ሊገፉሽ
ሂጃብን አዋርደው ክብርሽን ሊነጥቁሽ
አክራሪ ፅንፈኛ ብለው ቢሰይሙሽ
የአረብ ስታይል ብለው ቢወርፉሽ
➷ማንንም አትስሚ አይሸበር ልብሽ
በሱና በተውሂድ ለአሏህ ተዋድቀሽ
አያጠራጥርም ቀጥ ብለሽ መቆምሽ
➜መንቀፍ ለለመደ አንግቶ እስኪያመሽ
ላሳባቂ ሁሉ እንዲህ ብለሽ መልሽ።
➠በኒቃብ በጅልባብ አካሌን ሰትሬ
ከፊትና ከዝሙት ርቄ መኖሬ
በአላህ ትዕዛዝ ሱና ላይ ማደሬ
መጣሬ መልፋቴ ለጀነት ሀገሬ
ወቀሳን ሳልፈራ ዲንን መተግበሬ።
➠አክራሪ ካሰኘ አዎ አክራሪ ነኝ
አፉን ለከፈተ ስሸሽ የማልገኝ
አዲስ መጤ ባህል ቢድዐ ማይገዛኝ
በሰለፎች ፋና ሱናን አራማጅ ነኝ።
➠ዲኔ ሲነካብኝ ችዬ ቆሜ ማላይ
ተውሂድን ሰባኪ ሽርክን ተፀያፊ
ትዛዙን ፈፃሚ ሙስሊም አርበኛ ነኝ።
➧በኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሃ ላይ የቀረበች
t.me/Tewuhid_We_sunnah
የጃማ ደጎሎ ልጆች
ክበቡ ክበቡ እንኳን ልጆቹ እና
ይናፍቃል ካቡ!
ደሞ ዘረኛ በሉ ህዕ ¡¡ ከጥንብ ዘረኝነት የፀዳሁ ነኝ!!
በቃ የሀገሬ ልጆች ላሞጋግሳቸዉ ብየ ነዉ!!
✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓 – هـدايـة الـمـسـتـفـيـد ١٩
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هـدايـة الـمـسـتـفـيـد ٢٠
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓶⓪
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓶⓪
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 15 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
16 من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
አድስ ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓵⓺
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠
ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀመዓ ሊሸይኽ ፈዉዛን ሀፊዘሁላህ!
✅ክፍል ⓵⓺
▪የኪታብ pdf➘➘
t.me/https_Asselefya1/9246
🎙በኡስታዝ ኸድር ከሚሴ حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
እየደከመን የምንሰራዉ ስራ (ኢባዳህ ምንዳዉ ከፍ ያለ ነዉ እና አብሽሩ በኢባዳህ በመልካም ስራ ላይ ጥንክር በሉ ማለቴ ነዉ!!
✍️