💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
☞በሷ ላይ ማወቁ ግዴታ የሆነባትን ዕውቀት ትታ በየ ግሩፑና በየ ቻናሉ ስለ እገሌ እና ስለ እገሊት ምን ተባለ ምን አለው እያለች ከምትከታተል ሚስኪን እህቴ በላይ የምታሳዝን ግን ማን አለች!?

⇛ምን አልባት እኮ በሷ ላይ ግዴታ የሆነባትን ስለ ሀይድ እና ስለ ወሊድ ደም አህካም ጠንቅቃ አታውቅ ይሆናል…!! አላህ ይድረስልን። ግልባጩ ለ ወንዱም ይሁንልኝ!
وأفضل العلم علم الحال، وأفضل العمل حفظ الحال

t.me/AbuSufiyan_Albenan
አስቀያሚ ሰወች ማለት ....

በታማኝነት በር ገብተው
በክህደት በር የሚወጡ ሰወች ናቸው።


https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
Audio
መልካም ነገርን ያለበቂ ምክንያት መተው አደጋ አለው …. ዒልም ፍለጋን ከጀመርክ በሇላ ያለ በቂ ምክንያት መተውህ አደጋ አለው


https://t.me/Muhammedsirage
سورة المجادلة
<unknown>
መልካም ለይል

➧እንደ ቁረአን ልብን የሚያረጋጋ ምንም ነገር የለም! የሱን ፍቅር መሰጠት መታደል ነው

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➩ የሓያእ አንገብጋቢነት ..!!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☊አዲስ ወሳኝ አንገብጋቢ ሙሐደራ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

🔎ርዕስየሓያእ አንገብጋቢነት በኢስላም!!

የሓያእ አሳሳቢነት !!
☞ ሓያእን ማጣት ጉዳቱ !!
☞በየሚድያው ሓያእን ማጣት
!!

📲 በጃማ ደጎሎ የሰለፍዮች መርከዝ የግንባታ ግሩፕ የተደረገ

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/abuUseyminabdurehman

https://t.me/Jamadegolo
የማትፀፀችበት ሁለየም ደስ እንዲልሽ ከፈለግሽ
ከማንም ከምንም አትጠብቂ ስራሽ በኢኽላስ ስሪ!!

✍️
Audio
➧ስንቅ ለቀልብዎ!!

➷ከቁርአን ጋር እንኑር

t.me/https_Asselefya1
    ❝🍃ጫት🍃

ጫትን ይፈቀዳል ይበላል እያሉ
ሰርቶ እንዳይለወጥ እያስተባበሉ

ትዳር እንዳይዙ እንዲስተጓጎሉ
መጥፎ ሰዎች አሉ እንዳትከተሉ
ጫትን ይፈቀዳል ብለው ይሰብካሉ
ጫት አይፈቀድም እንዳትታለሉ
!!!
منقول
كــــونــي مــفـتــاح للــخــير!!

وكــــونــي مــغلاق للشـــر!!

የመልካም ነገር መክፈቻ ሁኚ!!

የመጥፎ ነገር ደሞ መዝጊያ ቁልፍ ሁኚ!!

ይሄ ላንቺም ለኔም የተሻለ ነው።


http://t.me/https_Asselefya1
በዚህ ኢንተርኔት ቁጥብ ጎበዝ ጠንካራ መሆን ከፈለግሽ ቁጥብ ጎበዝ ጠንካራ ከሆኑ ሰዎች ጋር ተወዳጂ!!

✍️
Audio
🚫ሙታንን መማፀን!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

➧አይ ሱፍያዎች አላህ ይምራቸው!

🔎በሙታን መቃረብ ወይም ሙታንን መቃረብያ ማድረግ ይቻላልን!!

📍ከዛም አልፈው ሙታንን የሚማፀኑት ሱፍዪች የሚያመጡት ማደናገሪያ ከነመልሶቻቸው!!

📍የነሱን መንገድ ማወቅ የሰለፍያን መንገድ ማማር መገንዘብ ነው
!!

🎙ኡስታዝ አብዱልጀባርሀፊዘሁላህ

t.me/abduljebarmohammednur
t.me/abduljebarmohammednur
Audio
{ وَٱلَّذِینَ یَسۡعَوۡنَ فِیۤ ءَایَـٰتِنَا مُعَـٰجِزِینَ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ فِی ٱلۡعَذَابِ مُحۡضَرُونَ (٣٨) قُلۡ إِنَّ رَبِّی یَبۡسُطُ ٱلرِّزۡقَ لِمَن یَشَاۤءُ مِنۡ عِبَادِهِۦ وَیَقۡدِرُ لَهُۥۚ وَمَاۤ أَنفَقۡتُم مِّن شَیۡءࣲ فَهُوَ یُخۡلِفُهُۥۖ وَهُوَ خَیۡرُ ٱلرَّ ٰ⁠زِقِینَ (٣٩) }

[سُورَةُ سَبَإٍ: ٣٨-٣٩]

رعد الكردي
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
وصية جامعة للنساء الشيخ الفوزان☝️☝️

🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
https://t.me/https_Asselefya1
ጠንካራ ከሆንሽ አሸናፊ ነሺ !

እየጠነከራችሁ✍️