💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
سورة المنافقون
أبو ريس ابن إمام
☜سورة المنافقون

🎙أبو ريس ابن إمام
حفظه الله

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/abu_reyyis_arreyyis
سورة الجمعة
أبو ريس ابن إمام
⇙سورة الجمعة

🎙أبو ريس محمد بن إمام

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7100
☞በዩቱብ ግቡ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር በማድረግ የሱና ቤተሰብ ይሁኑ!!
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘

⇜ سورة الجمعة⇙⇙
https://youtu.be/Oy9_IU7CxaI
https://youtu.be/Oy9_IU7CxaI

⇜ سورة الكهف⇙⇙
https://youtu.be/Xp5hfVEsZNM
https://youtu.be/Xp5hfVEsZNM

⇗⇗⇗⇗⇗⇗⇗⇗⇗⇗⇗⇗⇗
Al-Kahf | الكهف
الشيخ ماهر المعيقلي
ሱረት ካህፍ

✅የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል

👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
➧ የጁሙዓህ ኹጥባ ..!!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
🔁 የጁሙዓህ ኹጥባ
⇌⇌⇌⇌⇌⇌⇌⇌⇌

༄ የሸሀደተይን ትርጉም !!

☞በወላይታ ዞን በዳሞት ጋሌ ወረዳ ሻሻ ጋሌ ቀበሌ ቢላል መስጊድ !!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
የአረብ ወንዶች ትዕግስታቸዉ ሀቂቃ ይገርመኛል!

ሚስታቸዉ ወደ ዉጭ ይዘዉ ሊሄዱ ፈልገዉ ሚስት መስታወት ላይ ራሷ በዱቄት በማሰማመር ከግማሽ ስዓት በላይ የምትቆይ ግን ምንም አይ ያላ ሩሒ የሚሉ የሀበሻ ቢሆን ግን በዱላ ነበር ሰብሮ የሚያስቀምጣት ከንደቱ ብዛት ማለት ነዉ¡ ህዕ¡¡

✍️
በታኮ ጫማ እና በዱቄት የሌላችሁ ቁመት እና ዉበት የምጨማምሩ ሴቶች ግን እረ ተዉ ተዉ እ!

የሚገርማችሁ እኔ የገጠመኝ ከቤት ፏ ብላ በታኮ ጫማ ሄደች ፕሮግራም ታኮ ከታች ሚስማሩ ለቆ አይ ዉርደት ሰዉ ፊት እእ አላህ ሰተረኝ ብላ ደግነቱ ሌላ ጫማ ይዛ ኖሮ ያ ለብሳ ተመለሰች እላችሁ አለሁ¡¡ እና ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ የሌለን አንለጣጥፍ አላህ በሰጠን ነገር እንብቃቃ!!


✍️
በመልካም ነገር ላይ ደፍርና ቆራጥ ከሆንሽ እመኒኝ ስኬታማ ነዉ የምትሆኚዉ።

✍️

t.me/https_Asselefya1
ትግልሺ መልካም አሻራ ለመጪዉ ኡማ ጥሎ ለማለፍ ይሁን የሰዎች ሙገሳ ማድነቅ፣ እንዳትደነቂ ቦታም እንዳትሰጪ።

✍️
t.me/https_Asselefya1
ውድ ወንድም እህቶቼ ሆይ የኢኽላስን ነገር አደራ ስራችንን ሁሉ አሏህን ለማስወደድና ከአሏህ ምንዳን በማሰብ ይሁንካልሆነ ግን ለፍቶ መና ነው የሚሆነው።

ለዚህም ታላቁ ዓሊም ابن القيم رحمه الله📜
إذا لم تخلص فلا تتعب

👉ኢኽላስን ካጣህ/ከሌለህ አትልፋ ይላሉ‼


ከዚህም በተጨማሪ

عبد الله بن المبارك عليه رحمة الله
➯ስንትና ስንት ትንንሽ ስራዎችን ኢኽላስ በመኖሩ ያበዛቻቸው አሉ

➯ስንትና ስንት ብዙ ስራዎች ደግሞ ኢኽላስ ባለመኖሩ ያሰነሳቸው አሉ ይላሉ!!


#سير أعلام النبلاء

نسأل الله تعالى أن يرزقنا الإخلاص في القول والعمل ....‼
✍ ሙስሊም ከቂሎች መንደር አይውልም

▪️አንዳንድ የቂል ሀሳብ የሚያስቡ ሰዎች የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ከአንድ ሰው ጋር ከተጣሉ ወይም ከተኳረፉ እሱን ለማናደድ ብለው የማይቆፍሩት ጉድጓድ የለም ዓጅብ ነው ወሏሂ ..!!

▪️ ከዝህ የበለጠ ቂልነት አይታይም ሌላ ሰውን ማወደስ ወደላይ መስቀል ይጀምራሉ አይ የሰው ነገር ሲሰቅልህም በአንዴ ሲጥልህም በአንዴ እንደው ምን ተሻለን ወገኖች ..?? !!

▪️ በጣም ይዓጅባል ይህንን የሚገርምን ሀሳብ የያዘው ጭንቅላት ግን ምን ያክል ተበድሏል ወገኖቼ ??

👉 ግን ምን ያደርጋል ትርፉ የባሰ መናደድ እንጅ ምንም ትርፍ የለውም እልቁንስ ይህንን ሀሳብ ከራሳችን ብናርቀው የምንጠቀመው ራሳችንን ነን !!!

http://t.me/abuUseyminabdurehman
📱የሚድያ ጥቅም እና ጉዳት !
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☞አዲስ ወቅታዊ ሙሐደራ
⇎⇎⇎⇎⇎⇎⇎⇎⇎

⇝የሚድያ ጥቅም እና ጉዳት

⇘የሚዲያ አጠቃቀማችን !!
⇘የሚዲያ ጥቅም !!
⇘የሚዲያ ጉዳት !!


🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
ከሚወራዉም ከሚፈራዉ ፊትና (በላእ) ነጃ በለን የአላህ!

✍️
Audio
✅ከስደት ከመጣሽ..........

🎙በአቡ ዑበይዳ ሶላሁዲን

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
➧ውዷ እህቴ

➲አርቀሽ በሀሳብ አትጓዢህይወት አጭር ናት።

➳አንድ እርምጃ ሳትራመጅ  ከቆምሽበት ታበቃለች።

➳በጅሽ ለመጎረስ ያዘጋጀሽውን ምግብ መጉረስ እስኪያቅትሽ ደረስ  እንደዚህ ናት ህይወት። 

➳እናም ዛሬ ላይ ብቻ ወስኝ  ዛሬ ላይ  ብቻ ስራሽን  በኢኽላስ አጥርተሽ ስሪ።

➳ነገን ሳትይ ዛሬውን በፍጥነት ቶብች  ወደ ጌታሽ
ገስግሽ ።


✍️
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa