💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
☞︎︎︎ጀግና እና ምርጥ ሴት ማለት!!!!

«ጀግና ሴት ማለት ለነገ ልጆቿ የምታወርሰዉን ሸሪዓዊ እዉቀት በመሸመት ቀን ሌት የምትለፋ፤ስለ ዲኗ እንጂ ስለ ዱኒያ የማትጨነቅ፤ቤተሰቦቿን ኢልምን ተምራ የምታስተምር፤ባሏን ወደ መስጂድ የምትገፋፋ፤ኢልመ ዲንን እንዲማርና የተማረዉን ላልተማሩ እንዲያስተምር የምትገፋፋ፤የቤተሰቡ ልእልት የሆነች የዱኒያ ሂወቷን በዲን ላይ ያሳለፈች ሱመያ ናት፡፡

አላህ ለዲናችን እንጂ ለዱኒያ ብቻ  ከሚለፉት  አያድርገን፡፡

     𝐓𝐞« t.me/abuUseyminabdurehman
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላህ

የትብብር ጥያቄ
~
አንዲት ለመንቀሳቀስ የተቸገሩ ዊልቸር የሚያስፈልጋቸው እናት አሉና የምትችሉ ሰዎች ብትተባበሩን፣ ጀዛኩሙላሁ ኸይራ።
ስልክ ቁጥር 0911053974
ባል ነኝ ያለ ሁሉ ባል እንደማይሆንም
ሚስትነኝ ያለችም ሚስትነት አትችልም


✅አስተውሉ_ነው_ነገሩ
ትዳር ፈላጊዋ እህቴ

ትዳር ናፋቂዋ አረብ ሀገር ያለሽው እህቴ መቸ ነው የምትነቂው ።
የወደድሽውን ብትወጅ ትዳር በርቀት አትመኝው ።

ትዳር የሚያምረው ከሀላልሽ ጋር ኑረሽ ፍቅር እያጣጣምሽው ስትኖሪው እንጂ 
በርቀት አስረሽ ትዳር አለኝ እያሉ ለመፎከር ከሆነ አንች የዋህ ነሽ
።ልትነቂ ይገባል ።

https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
ሰዉ  ለሚወደዉ  ታዛዥ ነዉ።እናም  ወዳጆቻችሁ ልብ እያላችሁ!

ወደ አላህ የሚያቃርብ የሆነ ስራ
የሚያዟችሁ  ከአላህ የሚያርቅ የሚከለክሉ ይሁኑ!

አለዛ  ሁለት ሀገር ኪሳራ ነዉ ትርፉ!ምክንያቱም ሰዉ ለሚወደዉ ታዛዥ ነዉ።


እደሩ✍
سورة المنافقون
أبو ريس ابن إمام
☜سورة المنافقون

🎙أبو ريس ابن إمام
حفظه الله

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/abu_reyyis_arreyyis
سورة الجمعة
أبو ريس ابن إمام
⇙سورة الجمعة

🎙أبو ريس محمد بن إمام

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7100
☞በዩቱብ ግቡ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር በማድረግ የሱና ቤተሰብ ይሁኑ!!
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘

⇜ سورة الجمعة⇙⇙
https://youtu.be/Oy9_IU7CxaI
https://youtu.be/Oy9_IU7CxaI

⇜ سورة الكهف⇙⇙
https://youtu.be/Xp5hfVEsZNM
https://youtu.be/Xp5hfVEsZNM

⇗⇗⇗⇗⇗⇗⇗⇗⇗⇗⇗⇗⇗
Al-Kahf | الكهف
الشيخ ماهر المعيقلي
ሱረት ካህፍ

✅የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል

👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
➧ የጁሙዓህ ኹጥባ ..!!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
🔁 የጁሙዓህ ኹጥባ
⇌⇌⇌⇌⇌⇌⇌⇌⇌

༄ የሸሀደተይን ትርጉም !!

☞በወላይታ ዞን በዳሞት ጋሌ ወረዳ ሻሻ ጋሌ ቀበሌ ቢላል መስጊድ !!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
የአረብ ወንዶች ትዕግስታቸዉ ሀቂቃ ይገርመኛል!

ሚስታቸዉ ወደ ዉጭ ይዘዉ ሊሄዱ ፈልገዉ ሚስት መስታወት ላይ ራሷ በዱቄት በማሰማመር ከግማሽ ስዓት በላይ የምትቆይ ግን ምንም አይ ያላ ሩሒ የሚሉ የሀበሻ ቢሆን ግን በዱላ ነበር ሰብሮ የሚያስቀምጣት ከንደቱ ብዛት ማለት ነዉ¡ ህዕ¡¡

✍️
በታኮ ጫማ እና በዱቄት የሌላችሁ ቁመት እና ዉበት የምጨማምሩ ሴቶች ግን እረ ተዉ ተዉ እ!

የሚገርማችሁ እኔ የገጠመኝ ከቤት ፏ ብላ በታኮ ጫማ ሄደች ፕሮግራም ታኮ ከታች ሚስማሩ ለቆ አይ ዉርደት ሰዉ ፊት እእ አላህ ሰተረኝ ብላ ደግነቱ ሌላ ጫማ ይዛ ኖሮ ያ ለብሳ ተመለሰች እላችሁ አለሁ¡¡ እና ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ የሌለን አንለጣጥፍ አላህ በሰጠን ነገር እንብቃቃ!!


✍️
በመልካም ነገር ላይ ደፍርና ቆራጥ ከሆንሽ እመኒኝ ስኬታማ ነዉ የምትሆኚዉ።

✍️

t.me/https_Asselefya1
ትግልሺ መልካም አሻራ ለመጪዉ ኡማ ጥሎ ለማለፍ ይሁን የሰዎች ሙገሳ ማድነቅ፣ እንዳትደነቂ ቦታም እንዳትሰጪ።

✍️
t.me/https_Asselefya1
ውድ ወንድም እህቶቼ ሆይ የኢኽላስን ነገር አደራ ስራችንን ሁሉ አሏህን ለማስወደድና ከአሏህ ምንዳን በማሰብ ይሁንካልሆነ ግን ለፍቶ መና ነው የሚሆነው።

ለዚህም ታላቁ ዓሊም ابن القيم رحمه الله📜
إذا لم تخلص فلا تتعب

👉ኢኽላስን ካጣህ/ከሌለህ አትልፋ ይላሉ‼


ከዚህም በተጨማሪ

عبد الله بن المبارك عليه رحمة الله
➯ስንትና ስንት ትንንሽ ስራዎችን ኢኽላስ በመኖሩ ያበዛቻቸው አሉ

➯ስንትና ስንት ብዙ ስራዎች ደግሞ ኢኽላስ ባለመኖሩ ያሰነሳቸው አሉ ይላሉ!!


#سير أعلام النبلاء

نسأل الله تعالى أن يرزقنا الإخلاص في القول والعمل ....‼