💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
https://t.me/albuyua https://t.me/albuyua ገባያዉ ማዕከል ለመጎብኘት👆👆 ለማዘዝ👇👇👇 @Hulemtewhid99 @Hulemtewhid99
እያዘዛችሁ እሺ የኛ ቻናል ደንበኛችን አል አማና የገበያ ማዕከል ነዉ እሺ እኛ ከምንጠቀምበት እናንተም ተጠቀሙ። የረመዷን አስቤዛ ለቤተሰብ ከፈለጋችሁ እዘዙት የፈለጋችሁበት ቦታ ያደርሳል።ባረከላሁ ፊኩም!
Audio
☾አዲስ ሙሐደራ⓸
  ⇋⇋⇋⇋⇋⇋⇋

☞ አጭር ምክር !!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
እኔ ግን ያልገባኝ!


ውጭ ያለችን ሴት ኒካህ አስረው የሚቀመጡ ወንዶች ጥቅሙ ምን እንደሆነ አልገባኝ አለኝ?


የትዳር ጥቅሙ አንድ ላይ ተቀምጠው ጥፍጥናውን ማጣጣም አይደለምን?



👆የተወሰዴ ከዚሁ ሰፈር!!
↬ሥራ ይሁን ትዳር፤ ገንዘብ ይሁን ቅጥር
አላህ ዉስጣችሁን ያውቃልና ሰው አታስጠብቁ በተለይ ደሞ ትዳር አወ ማታገባት ከሆነ ቃል አትግባ አንችም ቢሆን እንደዛው።

↬በሰው ተስፋ መጫወት ትልቅ በደል ነው።
በዉስጣችሁ በሌለ ነገር ለሰው ቃል አትግቡ። ስንት ሰው አለ መሠላችሁ የተገባለትን ቃል አስቦ  ሕይወት መስርቶ፤ ሰው ተደግፎ የሚኖር !!

🌴
⇛ድህነቱ ዐይኑ ይጥፋ!

⇒ከሚስቱ ጋር በድህነት ዉስጥ ይኖር የነበር አንድ ሰው ነበር አሉ፡፡ የሆነ ቀን ታዲያ ሚስቱ ለረጅም ፀጉሯ ማበጠሪያ እንዲገዛላት ጠየቀችው፡፡ ለሚስቱ ያለው ፍቅር ከፍ ያለ ነበርና ፍላጎቷን ማሟላት ባለመቻሉ ሰውዬው በሐዘን ስሜት ሚስቱን ተመለከታት፡፡

⇨‹ብኖረኝማ ኖሮ ለዚህች ሰዓቴ እንኳ ማሰሪያ በገዛሁላት ነበር እኮ› አላት፡፡

ሚስቱም የባሏን ኪስ ስለምታውቅ ክፉ ቃል አልተናገረችውም፤ በስሱ ፈገግ ብላ ዝም አለች፡፡

በነጋታው ማታ ላይ ከሥራ ሲወጣ ግና ያችን ሰዓት ለመሸጥ ወደ ገበያ ወጣ፡፡ ገዢም አገኘና በርካሽ ዋጋ ሽጦ ለሚስቱ ማበጠሪያ ገዝቶላት ደስ እያለው ወደቤቱ አዘገመ፡፡

እቤት ሲደርስ ግን ያየውን ማመን አቃተው፡፡ ሚስቱ ፀጉሯን ተቆርጣ የሰዓት ማሰሪያ በእጇ ይዛ ጠበቀቸው፡፡

ተያዩና ድንገት መላቀስ ጀመሩ፡፡

ይህን ያደረጉት ያለምክንያት አልነበረም፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ስለሚዋደዱ ነበር፡፡

ስለሚዋደዱም አንዱ የሌላኛውን ፍላጎት ለማሟላት ተሸቀዳደሙ፡፡

አላህ በትዳር ሕይወታቸው ዉስጥ የሚገነዛዘቡና የሚተሳሰቡ ያድርገን፡፡


🌴𝒄𝒐𝒑𝒚

https://t.me/https_Asselefya1
☞ልብህ የተጠራጠረዉን ነገር ተው፤ ልብ ከዐይን በላይ ያያልና‼ አወ ልብህ እንደማታገባት እየነገረህ አንተም እያወቅክ አታጃጅላት። ወንድሜ አንተም እህት አለህ የማታገባትም ከሆነ አጉል ተስፋም ሆነ መስመር የሳተ መልዕክትም አትፃፍላት።
‏ÂŤ ﺍﺳﺘﻔﺖ ﻗﻠﺒﻚ“
' ይላል ሐዲሡ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☞ሽርጥ መልበስ እፈልጋለው ግን እንዴት መታጠቅ(መልበስ) እንዳለብኝ አላውቅም ብለው ተጨንቀው ያውቃሉ እንግዳውስ ይሄው እኔም የተማርኩበት Video ጀባ ብያለው…

✍️አቡ ሱፍያን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️من بدع شهر رجب
🎤ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁላህ


https://t.me/https_Asselefya1
🌸 ~ قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

فإن كنت تريد الجنة وتريد رضا الله ونفـع نفسـك فعليك بطاعة الرسول وأتباعه ولا تتبع غير الرسول ﷺ لا تتبع أهواء الناس وعـادات الناس وتقاليـد الناس

لقاء مفتوح بالطائف 1435/7/10
ثلاث خصال مهـــــمـــةٌ جدا لطــــالب العــــلم هـــــي:
❶الإخــــــــــلاص لله
❷الــرفق[الـتــــــدرج]
❸الاستمرار في العـــلـم.

🖋الـطريـق إلـی الـنـبـوغ الـعـلـمي
Audio
💎 لن تستقيم حياتك الدنيا و لا حياتك الآخرى إلا إذا آمنت بالقدر إيماناً صحيحاً ..

الشيخ : محمد سعيد رسلان حفظه الله ..

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
☞እማ ..........

🎙በአቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ይቀመጡ ለዑሰይሚን ሀቢቢ ነዉ🌹
➠ባለህ ፀጋ ላይ ጭማሬን ከፈለግክ አልሃምዱሊላህ በል !
📢قال العلامه مقبل الوادعي رحمه الله

🔖النساءالسلفيات اغلى من الذهب الاحمر‼️

https://t.me/https_Asselefya1
⇝ፏ ያለ ዉሎ ይሁንላችሁ።

⇝የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ዉድ ናቸዉ።
⇢⇢⇢⇢⇢⇢⟱⇠⇠⇠⇠⇠⇠⇠
https://t.me/https_Asselefya1
➝አንድ ያልተሳካልህ ነገር መኖሩ ብዙ የአላህ ፀጋዎችን ያስረሳህ ዘንድ ዕድል አትስጣቸው።

ከለከለኝ ከምንለው የሠጠን ይበዛልና! ከእኛ የሚጠበቀው አልሃምዱሊላህ ማለት ነው። ከለከለኝ ብለን የምናስበው ለኛ አላህ ጥሩ ስላላለው ነው።

➾ሰላም አደራችሁ!

🌸ጠፋሺ ብላችሁ ለተጨነቃችሁ ውድ የሱና እህቶቼ በሰዎችም ፈልጋችሁ ላላገኛችሁኝ ጓደኞቼ ፣እህቶቼ ይሄው በጧቱ ብቅ ብያለሁ እኔ ደህና ነኝ አልሃምዱሊላህ በአንዳንድ ነገሮች ነበር የጠፋሁት ተመልሻለሁ። አላህ በአላችሁበት ይጠብቃችሁ!!🌹🌹

✍እህታችሁ እሙ ፋሩá‰