قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.73K photos
915 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
በሰው አይቀልዱ!

ተውሂድ ተዘንግቶ
ስለ አህላቅ ካወሩ
ሽርክ እየተሰራ
ዝምድናን ቀጥሉ ብለው ከዘመሩ
ዛሬም ካልገባቸው የተውሂድ ሚስጥሩ
በሰው አይቀልዱ ቁጭ ብለው ይማሩ።
منقول  

=
👍1
واكتب لنا يا رب في هذا الصباح النجاة من كل ضيق وهم وكرب وعُسر.
🍃🍃🍃🍃🍃
🌺ሀላሌ 🌺የኔ ፍቅር🌺

ዐይኔን ስጨፍን የማስብህ በሀሳቤ
        ትልቅ ቦታ ይዘክ ከጠባቡ ልቤ
         ማንም እንዳይገባ  አስፍተህ ብትይዘው

የልቤን መክፈቻ  አርቀህ ብጥለው
    ምንም እንኳን ልቤ ቢወድህ ቢወድህ
       በአንተ አሳብ ባክኖ  ቢያፈቅርህ  ቢያፈቅርህ
ራሱን እስኪያጣ

ነፍሴን ቢሰዋልህ ባሀርን እንደቀለም ምድርን እንደ ወረቀት እነሱን ተጠቅሜ ፍቅሬን ብገልፅልክ

ይቺን ጣፋጭ አለም ጠቅልዬ ብሰጥክ በዓለም ውብ ቃላት

ደግሜ ደግሜ  ፍቅሬን ብገልፅልክ  ያንስብካል  እንጂ መቼስ  አይበዛብክ

አሏህ በጥበቡ ውብ አርጓ የሰራክ ልቤን በሹክሹክታ በፍቅር የማረክ

የጀነቴ ስበብ በልቤ ያተምኩህ እስኪ ስም አውጡልኝ ለዚህ ውብ መካሻ ልቤን ወስዶታል እስከመጨረሻ

በሰፈር መንደሩ በገጠር ከተማ ስለኔ ስለ አንተ ሁሉም እንድሰማ
የፍቅሬ ማንነት ሀገር እንዳውቅልኝ

በስምህ ልጠራ ውዴ ፍቀድልኝ ማነው ማነው ሲሉኝ ፍቅሬ እንድላቸው  አንተን በማግኘቴ ልደነቅባቸው  በስምክ ልጠራ ፈቀድልኝ እና

ስለ እውነት ሀቢቢ የኔ ውድ ስጦታ ሀምድ ልስጠውና ሀሳቤ ይፈታ እባክህን ውዴ ፍቀድልኝ እና በስምህ ልጠራ

የሰማ እንድደነቅ ያየ እንዲቀና የኔ ውብ ጨረቃ በስምህ ልጠራ🌹🌹🌹🌹🌹


ስጦታው ለሙተዘውጆች ብቻ ነው አሉ🍃

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
👍1
‏" وإن تعدوا نعمة الله لا تحصوها " ..
انظر إلى الأعمى .. تفكر في الأصم .. تأمل الأبكم .. راقب المشلول .. زر المرضى .. جالس الفقراء ..
لتعلم أنك مستودعٌ من النعم .. فاحمد الله " ..

...
🌸

‏قالَ تَعالَى: «وَعَاشِرُوهُنَّ بالْمَعْرُوفِ».

*«طيِّبوا أقوالَكم لهنَّ، وَحسِّنوا أفعالَكم وهيئَاتكم حَسب َقدرتْكُم كَما تُحبُّ ذلك مِنهـا».*

📙 ~ #تَفسيرُ ابن كَثير (1/477)

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
- في مسح الوجه باليدين في الدعاء:

- *وسئل مالك عن الرجل يمسح بكفيه وجهه عند الدعاء وقد بسطها قبل ذلك، فأنكر ذلك وقال: ما أعلمه*.

• البيان والتحصيل (49/18) 📚.
•• ‏مِن مَحَاسِنِ عَقِيدَةِ السَّلَف: أَنَّهَا قَوِيَّةُ الصِّلَةِ بِالكِتَابِ وَالسُّنَّـةِ فَالَّذِي يَأخُذُ بِهَـا يَطْمَئِنُّ قَلبهُ وَتَسكُنُ رُوحُهُ

‏‌‏⤶ ‏الشيخ صالح العصيمي حفظه الله🌹


https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢላሂ!
~ደጋግሞ መውደቅ፣ ደጋግሞ መንዳለጥ፣ ደጋግሞ መሰበር… የተለመደ ነገሬ ነው! ካቀረቀርኩ በኋላ በእገዛህ ቀና ማድረግም ያስለመድከኝ ነገርህ ነው!

ኢላሂ…ከተለመደው ሁኔታዬ በተለመደው ድጋፍህ አውጣኝ!

✍ኮፒ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.

«اللَّهُمَّ اجْعَلْ صَلَوَاتِكَ وَبَرَكَاتِكَ وَرَحْمَتَكَ عَلَى سَيِّدِ المُرْسَلِينَ وَإمَامِ المُتَّقِينَ وَخَاتَمِ النَّبِيِّينَ مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ إمَامِ الخَيْرِ وَقَائِدِ الخَيْرِ وَرَسُولِ الرَّحْمَةِ ، اللَّهُمَّ ابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَتَهُ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى .. اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إبْرَاهِيمَ إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إبْرَاهِيمَ إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ».🌸

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
✍ተስፋ ከሰጠሽ ቡሃላ ባገለለሽ ሰው

በፍፁም

አትደነቂ

መርፌ የሰርግሺን ልብስ ከሰፋቺ ቡሃላ የከፈንሺንም ትሰፋለቺ~~~~!!!

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk