قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.73K photos
915 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
"الصَّبْرُ كَنْزٌ مِنْ كُنوزِ الخَير، لا يُعطِيه اللهُ إلّا لِعَبدٍ كَريمٍ عليه".

الحسن البصري
موسوعة ابن أبي الدنيا [٢٤/٤].

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
🍁አባዬ....ያፍቅርህ.......ታወሰኝ🍁
ፍቅርን  ያዘሉ ዉቦቹ አይኖችህ
መተኪያ የሌለዉ ሩህ ሩህ ልብህ
ሠላም የሚሰጠኝ ማራኪዉ ፈገግታህ
ልዩ እንክብካቤህ ሁሌ ማይረሳኝ
         🍃....አባዬ....🍃
በዉስጤ  የማንሾካሹከዉ  ቃል የማይገልፀዉ ቃል አልባዉ  ዜማዬ  እንጂ  ከአፌ  የማወጣቸዉ  ቃላቶች በፍፁም  አይገልፁትም አባ ያንተን ፍቅር
🍁...እወድሀለሁ ...አባዬ...
🥀

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
🥀 እማዬ ልዩ ነሽ🥀

ብርሀኔ ነሽ አንች ቢጨልም አልፈራ
የማልችለዉ የለም ኡሚ ካንች ጋራ
ተስፋ ምርኩዜ ነሽ ባንች እበረታለሁ
በመኖርሽ ብቻ ሁሉን ችየ አልፋለሁ
ሀሣብና ቀልቤ ከእኔ ተነጥለዉ
አንችጋራ ቀርተዉ ባዶ ሠዉ ሆኛለሁ
አብሬሽ መኖርን ልቤ እየወደደ
አካሌ ሳይፈልግ ርቆሽ የሄደ
እዉነት ስላለኝ ነዉ አይክፋሽ እናቴ
🌹ልብሽ አይረበሽ ይሄ ነዉ ምክኒያቴ🌹


🍁ናፍቀሽኛል እማ🍁

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
‏قال ابن القيم رحمه الله تعالى :

وَأَمَّا اَلْوِدُّ : فَهُوَ خَالِص اَلْحُبِّ ، وَأَلْطَفَهُ وَأَرَقَهُ ؛ وَهُوَ مِنْ اَلْحُبِّ بِمَنْزِلَةِ اَلرَّأْفَةِ مِنْ اَلرَّحْمَةِ .

● [ روضة المحبين ٤٦/١ ]


https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏قَـالَ سَهْل بنُ عَبدُ اللـه -رَحِمَهُ الله- :

مثـل السُّنَّـة في الدُنيـا مثـلُ الجنـة في الآخِـرة .. !
مَن دخل الجَنَّـة في الآخـرة سَلِم ، ومن دخـل السُّنَّـة
في الدنيـا سَلِم

[ ذم الكلام صـ (٤/٣٨٤) ]


https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ጠንካራ ሰዉ ማለት ሁሌም የሚያሸንፍ አይደለም። ነገር ግን ጠንካራ ሰዉ ማለት ቢሸነፍም እጅ የማይሰጥ (ተስፋ የማይቆርጥ) ማለት ነዉ።

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
በእወደዋለሁ ተጀምሮ በናፍቆኛል ብቻ የተዘጋ አጭር ምእራፍ ግን ብዙ ስቃይ የያዘ ያልተተረከ ታሪክ አለ።

🍁

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏{ رَبَّنَا اصْرِفْ عَنَّا عَذَابَ جَهَنَّمَ إِنَّ عَذَابَهَا كَانَ غَرَامًا }🍃

🌺
        
﴿إِنَّ الْعَاقِبَةَ لِلْمُتَّقِينَ﴾.

«اللَّهُمَّ أحْسِنْ عَاقِبَتَنَا فِي الأُمُورِ كُلِّهَا ، وَأجِرْنَا مِنْ خِزْيِ الدُّنْيَا وَعَذَابِ الآخِرَةِ».

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
الزواج - ابن عثيمين.pdf
2.9 MB
.•
الـزَّواج ومجموعَـة أسْئِـلة في أحْكـامِه
 
ابن عثيمين🍃
👍1
-

إنَّ الرجلَ يُحِبُّ المرأةَ الفاضلة أكثر مما يُحِب المرأة الجميلة،  بل لَا يعرف للمرأة جمالًا غير جمال الأدب وَ العِفة، وَ إن زَعَم في نفسِهِ غير ذٰلك!.

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk