يكونُ بعضُ النساءِ أحيانًا أكملَ من بعضِ الرجال، وأوفَرَ عقلًا وأسَدَّ رأيًا، وقد تكونُ المرأةُ هي الرجُلَ في الحقيقةِ عزمًا وتدبيرًا وقوةَ نفس، ويَتليَّنُ الرجلُ معها كأنّه امرأة. وكثيرٌ من النساءِ يكُنَّ نساءً بالحِليةِ والشكلِ دون ما وراءهنَّ، كأنما هُيِّئنَ رجالًا في الأصلِ ثمَّ خُلِقنَ نساءً بعدُ؛ لإحداثِ ما يريدُ اللهُ أن يُحدِثَ بهن، مما يكونُ في مثلِ هذه العجيبةِ عملًا ذا حقيقتَينِ في الخيرِ أو الشر.
🍃🍃🍃🍃🍃
🍃🍃🍃🍃🍃
قال تعالى :
{وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ}.
[سُورَةُ الرُّومِ: ٢١] .
فَجَعَلَ الْمَرْأَةَ سَكَنًا لِلرَّجُلِ، يَسْكُنُ قَلْبُهُ إِلَيْهَا، وَجَعَلَ بَيْنَهُمَا خَالِصَ الْحُبِّ، وَهُوَ الْمَوَدَّةُ الْمُقْتَرِنَةُ بِالرَّحْمَةِ.
[الداء والدواء ٢٣٧].

ወጣትነትሽን ተጠቀሚበት
አላህ ለፈጠረሽ አላማ ኑሪ
አንቺኮ ልክ እንደ ፅጌረዳ አበባ ነሽ🌹🍃
ሁሉም ሊቀጥፉሽ ይመኛሉ
አትፍቀጅላቸዉ የተፈጠርኩለት
አላማ አለ ለዋዛና ለዛዛታ
አልተፈጠርኩም በያቸዉ።
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
አላህ ለፈጠረሽ አላማ ኑሪ
አንቺኮ ልክ እንደ ፅጌረዳ አበባ ነሽ🌹🍃
ሁሉም ሊቀጥፉሽ ይመኛሉ
አትፍቀጅላቸዉ የተፈጠርኩለት
አላማ አለ ለዋዛና ለዛዛታ
አልተፈጠርኩም በያቸዉ።
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ለእነዛ በዉስጣቸዉ ሀዘን ስቃይን ተሸክመዉ ፈገግታቸዉ ከፊታቸዉ ለማይጠፋ ሰዎች!🌹
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንቺ ጥሩ ከሆንሽ ጥሩ ነገር እንጅ አይገጥምሽም ጊዜዊ ፈተና ሊገጥምሽ ይቺላል ግን አይጓዳሽም እንደውም ለጥንካሬሽ መለኪያ ናቸው
🍃 {የኔ ዐለም}ደግ ሁኚ አይዞሽ በደግነትሽ ትርፍ እንጅ ኪሳራ አታገኝም !!
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
🍃 {የኔ ዐለም}ደግ ሁኚ አይዞሽ በደግነትሽ ትርፍ እንጅ ኪሳራ አታገኝም !!
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
🥀« نَصِيحَة للنِّسَاء »🥀
✍🏽 قَال الشَّيخ: ابنُ عُثيمِين -رَحمَه اللَّه- :
" *اِصبِري ... واحْتَسِبي* ...
*واثْبُتِي عَلىٰ ما أنتِ عليهِ مِن الحِجابِ الشّرعي، ولا يَضُرُّكِ قَولُ النّاس: أنتِ مُتزَمِّتةٌ أو مُتشَدِّدَة، أو مَا أشبَه ذَلك،*
*فَنسأل اللَّه للجَميع مَعرِفَةَ الحَق واتبَاعَه*"اهـ .
(فَتَاوى نُورٌ عَلىٰ الدَّرب - ١٢٢/١١)

✍️እህት ዐለም አልደርስም አትበይ ትደርሻለሽ
ስንትና ስንቶቹ ናቸው ከበፊታቺን ሁነው እነሱ ከደረሱበት ደረጃ በደረስን ብለን የተመኘነው ይሄው ዛሬ ላይ የአሏህ ፍቃድ ሁኖ እነሱ ጋር እኩል ሁነን እየተጓዝን ነው አልሀምዱ ሊላህ
ታዳ አንቺ ለምን ነው አልደርስም በማለት እጅሽን አጣጥፈሽ የተቀመጥሽው ይሄውልሽ እህቴ ከፈለግሽው ቦታ ለመድረስ አላማውና ሀሳቡ ካለሽ ከመድረስ ምንም የሚያግድሽ ነገር የለም ቢኢዝኒሏህ 💐እናም አልደርስም በማለት እጅሽን አጣጥፈሽ አትቀመጭ ንቂ !!