This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
سـاعـة وسـاعـة
الخوف جعلها تنزع الحجاب "إنهن المؤنسات الغاليات"
ስዞር ያገኘሇት~ክክ
الخوف جعلها تنزع الحجاب "إنهن المؤنسات الغاليات"
ስዞር ያገኘሇት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~በርካታ የዱንያን ፈተናዎች እና ደስ የማይሉ የሚረብሹ ስሜቶችን በየቀኑ እንታገላለን። በዚህ ሁሉ መሀል ደህና መስለን ለመታየት የምናደርገው ጥረትም ሌላው ከባድ ትግል ነው።💧
ልፅፍ ተዘጋጀሁ አስቤ ላወሳህ
ቃላቶች ቢበቁኝ ብዕሬ ቢገልፅህ
🎈
ኡስታዝ ከሚለዉ በላይ ቢኖር የተሻለ ስያሜ
በሰየምኩህ ነበር ከሁሉም ቀድሜ
📚
የጅህልናዬን ጨለማ በዕዉቀትህ ብርሐን ገፈከዋል
ታዳ
የህይወቴ ሻማ ብልህ ምን ያንስሃል!
ከዚህስ በላይ ብሰይምህ ምን ባንዛዛ
ለአንተ ሲያንስህ እንጂ መች ሲበዛ
ተዘምደከኝ አይደለም በደሜ በዘሬ
አንድ ሁነህም አይደለም በቆዳ ከለሬ
አንተ ሌላ ሰዉ ነህ እኔም የሌላ ሐገር
እንድሁ ድንገት ስዞር ያገኘሁህ በሱንዮቺ መንደር
ዉድ ስጦታዬ ነህ ሙስሊሙ ወንድሜ
ባንተም ሰበብ ገባኝ የኔ ምንነቴ
ቁርአኑ ሐዲሡ ባንደበትህ ሲነበብ
ቀሠምኩኝ እንደ ንብ ከማዕድህ ዕዉቀትን
መሠጠኝ ትምህርትህ ሳበኝ እንደ ማግኔት
ምክኒያቴ ሆነክልኝ ተጎተትኩ ወደ እዉቀት
ኡስታዜ ተምሳሌቴ ሞደሌ የእውቀት መዐዴ
አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ በሀቅ ላይ ያፅናህ ጀሊሉ ረቡና
እዉቀትህ ይዳብር
ደረጃህ ከፍ ይበል በሁለቱም ሀገር📚
ወላሒ
እኛ በጨለማ ሰዓት ሻማ የለኮሰልንን _ከሽርክ ጨለማ ወደ ተውሂድ ብረሀን በጌታቺን ፍቃድ ያወጣንን ብዙዙዙ ነገሮቺን ያሳወቀን የሆነን መቸም መቸም አንረሳውም።💧
ቃላቶች ቢበቁኝ ብዕሬ ቢገልፅህ
🎈
ኡስታዝ ከሚለዉ በላይ ቢኖር የተሻለ ስያሜ
በሰየምኩህ ነበር ከሁሉም ቀድሜ
📚
የጅህልናዬን ጨለማ በዕዉቀትህ ብርሐን ገፈከዋል
ታዳ
የህይወቴ ሻማ ብልህ ምን ያንስሃል!
ከዚህስ በላይ ብሰይምህ ምን ባንዛዛ
ለአንተ ሲያንስህ እንጂ መች ሲበዛ
ተዘምደከኝ አይደለም በደሜ በዘሬ
አንድ ሁነህም አይደለም በቆዳ ከለሬ
አንተ ሌላ ሰዉ ነህ እኔም የሌላ ሐገር
እንድሁ ድንገት ስዞር ያገኘሁህ በሱንዮቺ መንደር
ዉድ ስጦታዬ ነህ ሙስሊሙ ወንድሜ
ባንተም ሰበብ ገባኝ የኔ ምንነቴ
ቁርአኑ ሐዲሡ ባንደበትህ ሲነበብ
ቀሠምኩኝ እንደ ንብ ከማዕድህ ዕዉቀትን
መሠጠኝ ትምህርትህ ሳበኝ እንደ ማግኔት
ምክኒያቴ ሆነክልኝ ተጎተትኩ ወደ እዉቀት
ኡስታዜ ተምሳሌቴ ሞደሌ የእውቀት መዐዴ
አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ በሀቅ ላይ ያፅናህ ጀሊሉ ረቡና
እዉቀትህ ይዳብር
ደረጃህ ከፍ ይበል በሁለቱም ሀገር📚
ወላሒ
እኛ በጨለማ ሰዓት ሻማ የለኮሰልንን _ከሽርክ ጨለማ ወደ ተውሂድ ብረሀን በጌታቺን ፍቃድ ያወጣንን ብዙዙዙ ነገሮቺን ያሳወቀን የሆነን መቸም መቸም አንረሳውም።💧
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️ህልማችንን አጥብቀን እንያዝ መቸም ተስፋ እንዳትቆርጥ
በቆራጥነት እና በፅናት ቁመን መንገዱ ምንም ያክል ጨለማና አስቸጋሪ አድካሚ ቢሆንም እንጓዝ መቸም አንዳንቆም~~~~ ቢኢዝኒሏህ
ከትንሽ ጊዜ በኋላም ቢሆን ወደ ሕልማችን እንደርሳለን ኢንሻ አሏህ🍃
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
በቆራጥነት እና በፅናት ቁመን መንገዱ ምንም ያክል ጨለማና አስቸጋሪ አድካሚ ቢሆንም እንጓዝ መቸም አንዳንቆም~~~~ ቢኢዝኒሏህ
ከትንሽ ጊዜ በኋላም ቢሆን ወደ ሕልማችን እንደርሳለን ኢንሻ አሏህ🍃
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
يكونُ بعضُ النساءِ أحيانًا أكملَ من بعضِ الرجال، وأوفَرَ عقلًا وأسَدَّ رأيًا، وقد تكونُ المرأةُ هي الرجُلَ في الحقيقةِ عزمًا وتدبيرًا وقوةَ نفس، ويَتليَّنُ الرجلُ معها كأنّه امرأة. وكثيرٌ من النساءِ يكُنَّ نساءً بالحِليةِ والشكلِ دون ما وراءهنَّ، كأنما هُيِّئنَ رجالًا في الأصلِ ثمَّ خُلِقنَ نساءً بعدُ؛ لإحداثِ ما يريدُ اللهُ أن يُحدِثَ بهن، مما يكونُ في مثلِ هذه العجيبةِ عملًا ذا حقيقتَينِ في الخيرِ أو الشر.
🍃🍃🍃🍃🍃
🍃🍃🍃🍃🍃