🌷ጠብቀኝ በህልምህ🌹
🍁ጠብቀኝ በህልምህ_እመጣለሁ ማታ
🍁አልቀርም አትስጋ _አለሁ ለሰላምታ
🍃ያን የምሽት ጥቁረት_ያን የሌት ፀጥታ
🍃እንዴ መብረቅ ጩኬ_ጨለማን ልረታ
🍂እመጣለሁ ማታ_በህልምህ አልቀርም
🍂አንተን ረስቼ_ሌላ ቤት አላድርም
🌿ኧረ አይሆንም !
🌿 ቀኑም ሲጨላልም .....
🌻ዐይኖችህ ተከድነው ፤በናፍቆት ሊያልሙ
በምኞት ጭንቅ አዝለው፤እያግደመደሙ
🌻ከጠበቁኝ እማ መች እኔ እቀራለሁ
አንድ ነገር ብቻ በእጅግ እፈራለሁ
💐የጠበቅከው ጊዜ የህልም አለም ወቅትህ ከደረሰ ወዳያ ፤አይኔን እንደናፈቅክ
ሃሳብና ናፍቆት፤እንቅልፍ እንዳይወስዱህ
💐የጠዋት ፀሀይ ጮራ _በማለዳ ፈንጣቂ የምሽት አልፍ ኮኵብ ውብ አብረቅራቂ
🌹የዐይኖችህ ጨረር ልቤን ሰንጣቂ የፍቅርህ ቃና ተመጣጭ ጭማቂ ፍልቅልቅ ፈገግታህ ማዕበል ደብላቂ
🌷ውዴ በሀሩ ውበትህ.....🌹
🌹አስቀምጦኝ ሲውል በብዕር ብጣቂ ላንተ አይስማማ አይገልፅህ በበቂ
🌺ዝም ብዬ ሰደድኩልህ የማላውቅ አዋቂ ለመቅመስ ያክል ነው የናፍቆትህን ፍላቂ
🌸የውበትህ ባህር ብረሀን ፈንጣቂ ፍቅርህ ያሸነፈኝ የውድታህ ተጠቂ !!!
🍃ስጦታ 💎ከአማር ማሚ
💐ለነ ኡሙ ፉላን ብቻና ብቻ /ላጤዎችን አይወክልም አሉ ክክ
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
قال ابن عثيمين رحمه الله :
كثرة الحلف بالله يدل على أنه ليس في قلب الحالف من تعظيم الله ما يقتضي هيبة الحلف بالله ، وتعظيم الله تعالى من تمام التوحيد .
[القول المفيد (٢١٩/٣)]
=
كثرة الحلف بالله يدل على أنه ليس في قلب الحالف من تعظيم الله ما يقتضي هيبة الحلف بالله ، وتعظيم الله تعالى من تمام التوحيد .
[القول المفيد (٢١٩/٣)]
=
Forwarded from ི『الْإِمَامُ مَالِكٌ 🌹↳𐇲 (حمزة الكبير 📜)
عن عائشة -رضي الله عنها- قالت كان النبي ﷺ - إذا عصفة الريح قال: "اللهم إني أسألك خيرها، وخير ما فيها، وخير ما أرسلت به، وأعوذ بك من شرها وشر ما فيها، وشر ما أرسلت به"
[رواه مسلم]
[رواه مسلم]
• حديث عظيم ، يُقال عند التشهد الأخير .
• دخل رسولُ الله صلى الله عليه وسلم المسجد فإذا هو برجلٍ قد قضى صلاته وهو يتشهد وهو يقول :
(( *اللَّهمَّ إنِّي أسألُكَ يا اللهُ الأحدُ الصَّمدُ الَّذي لم يلِد ولم يولَد ولم يكن لهُ كُفوًا أحدٌ أن تغفرَ لي ذنوبي إنَّكَ أنتَ الغفورُ الرَّحيمُ* )) .
فقالَ رسول الله صلى الله عليه وسلم :
(( قد غفرَ لهُ ، قد غفرَ له ، ثلاثاً )) .
••• صححه الألباني في
[ صحيح أبي داود (٩٨٥) ] .
[ صحيح النسائي ( ١٣٠٠ ) ] .

Audio
👍1