قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.54K subscribers
2.73K photos
918 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
خذ_عقيدتك_من_الكتاب_والسنة_الصحيحة.pdf
32.7 MB
📚خذ عقيدتك من الكتاب
     والسنة الصحيحة
      📝جمع وترتيب
       محمد جميل زين.

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
4_5978974640767240907.pdf
14.7 MB
📚الدروس المهمة لعامة الأمة
📝 لسماحة الشيخ عبد العزيز
        ابن عبد الله ابن باز.

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
واحذر ثم احذر أهلَ زمانك خاصة، وانظر من تجالس، وممن تسمع، ومن تصحب، فإن الخلق كأنهم في ردة، إلا من عصمه الله منهم.

شرح السُّنَّة للبربهاري رحمه الله
منظومة نصيحة الإخوان.pdf
1.5 MB
📔የትምህርት ዘርፍ፦አደብ
👤አስተማሪ፦ኡስታዝ ዓብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
ትዳር የሚያሳምረው አሏህ ዐዘወጀል ነው።

« ወንድ ቀድሞ ጠየቀ ወይም ሴት ቀድማ ጠየቀች
የሚለውጠው ነገር የለም። አሏህ ያስተካከላቸው
ሰዎች ከየትም ከየትም ይገናኙ አሏህ በዚያ ትዳር
ላይ በረካ ፣ ራህማህ ያደርግበታል።
ትልቁ ነገር በአካል ከማይተዋዉቁት ሰው ጋር
ሁኔታው መጅሁል ከሆነ ሰው ጋር ጊዜ
ማጥፋት አያስፈልግም። »

«ሠበብ እናደርሳለን አሏህ ያገራዋል። ዱዐ ማድረግ
፤ አላማችንን ለይተን ማወቅ
በአሏህ ላይ ተወኩል ማድረግ
       ከምንም ግዜ በበለጠ በዚህ ወቅት
ዱዐ ልናበዛ ይገባል  አላህ ያበርታን
👇👇
🔗 t.me/tdarna_islam
🔗 t.me/tdarna_islam
~🌺

ድንገት ከተርመሰመሰው የህይወት ትርምስምስ የህይወት ገፅህ ላይ አንድ ቀን ሁሉንም ትርምስምስ ጥሶ ይወጣል።

የዘራህው አላበቅልም
ያጠጣህ አልፅድቀልህ ብሎ
የፀደቀው አላፈራ ብሎህ ይሆናል።

ግን ከህይወትህ በአንዷ ቀን ሁሉም ነገር ተቀይሮ ራስህም ሰውም እስከሚገርመው ሁሉ ትደነቃለህ ቢኢዝኒሏህ ። አንተ ብቻ በትጋት ለነፍስህ የተስፋን ውሃ አጠጣት።

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
እንደሸማ ፈትል  የነጣዉ አንጀቷ፤
ሀሴት'ን ያረግፋል የፍቅር ማጀቷ፤
....................................
ምድር ቢያካልሏት እስካ'ለም ረግረግ፤
ፍፁም አይገኝም  አምሳሏ ቢፈለግ፤
....................................
ከፍጥረታት ሁሉ ወደር እንዳይኖራት፤
አሏህ  በጥበቡ ፥. . . . . . . . . . .
በእዝነት ማዕረግ ሞሽሮ ሲፈጥራት፤
ቅኔ እንዲሆን ስሟ
#እናት ብሎ ጠራት።

┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄  🍃
https://t.me/FKR_ESKE_JENET
አልሀምዱ ሊላህ

ከፍ ዝቅ የሚሉ ስሜቶችን ታግሶ ለዛሬ መድረስ ቀላል አይደለም፤ ራስን ለመለወጥ ወስኖ መንገድ መጀመር ቀላል አይደለም፤ ከባዱን እያደረክ ነው
ለውጥ የሚጀምሩ ብዙ ሰዎች ናቸው፤ የሚጨርሱ ግን ጥቂት፤ ከጥቂቶች አንዱ ለመሆን ምስጋናን የሚያክል ሀያል ነገር የለም🌺
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
« የታጋሽ ህመምተኞች ምንዳ »
አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
🛑👉 አዲስ ሙሓደራህ
➖➖➖➖➖➖➖➖

⭞ የታጋሽ ህመምተኞች ምንዳ !
⭞ የትዕግስት ፍሬው ጣፋጭ ነው!
⭞ ለህመምተኞች ወሳኝ ነጥቦች
!

« በሸዋል 11 / 1445 ھ የተደረገ »

🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

=
t.me/+yYFp3DHSuK8xZWU0
t.me/abuUseyminabdurehman
🍃 *اذكروا الله.. تلين قلوبكم* 🌿
----------------------------------


‏يقول الإمام *ابن القيّم* "رحمه الله تعالى"


*" القلب كُلَّما اشتدت به الغفلة اشتدت به القسوة..*

*فإذا ذكر الله ذابت تلك القسوة كما يذوب الرصاص بالنار "*


📚- الوابل الصيب (146).