قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.52K subscribers
2.75K photos
940 videos
318 files
2.42K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷ጉድጓድ ለቆፈሩልን ለነዛ ምቀኞች በሌላ መንገድ እንዳለፍን ንገሯቸው። الحمدلله https://t.me/https_Aselefya
ጉድጓድ ለቆፈሩልን ለነዛ ምቀኞች በሌላ መንገድ እንዳለፍን ንገሯቸው።


አወ ንገሩዋቸው ለነዚያ ህይወታችንን በጥብጠው አጨልመው ሜዳ ላይ ጥለውን ለሄዱት ፣
ከዛው ጥለውን ከሄዱበት ቦታ
ዘቅጠን ለዘላለም የምንኖር መስሏቸው የኛ ውድቀት ለቅሶ፣ደስታቸው ወደር አልፎ ላስቦረቃቸው ለነዛ ክፉዎች አወ ንገሯቸው፣ በአሏህ ችሮታ እዝነት ካማረ ከተሻለ ቦታ ላይ እንዳለን ንገሯቸው አደራ አደራ ንገሯቸው ለነዛ ጨካኞች አወ ንገሯቸው።💧
👍3
🧷ዛሬ በሶብር የቆምንበት ቦታ ነገ በደስታ የምንመሰክርበት የታሪኻችን መነሻ ይሆናል።

. ኢንሻአሏህ

https://t.me/https_Aselefya
👍5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
بؤساً لي ولكِ.. تعساً لي ولكِ..💧

لا تُفوتوا المقطع..
🌷 የኔ መልካም ሴት አብሽሪልኝ

، አንድ ~ቀን¿ ،

ከንቱ በተባልሽበት አንደበት አንቱ ትባያለሽ።

' ኢንሻአሏህ. '

https://t.me/https_Aselefya
👍6
، የኔ ውድ እህት

ሙሉ ማንነትሽን አሳልፈሽ ከሰጠሽው በኋላ እንዳይሆን አድርጎ ልብሽን ሰባብሮ ቢሄድም...

እመኚኝ የፍቅርሽ፣የመልካምነትሽ ዋጋ  ተረስቶ አይቀርም አላህ እንደት ማስታወስ እንዳለበት ያውቃል.
ولو بعد حين

እመኚኝ  አንቺ መልካም  ከነበርሽ መልካምነትሽን ማስታወስ ባይፈልግ እንኳ ቅንጡን ይዞ በግዱ አይ እሷ ብሎ እንዲያለቅስ ያደርገዋል...¿


https://t.me/https_Aselefya
💯8❤1
🧷እውነተኛ ጓደኝነት በእድሜ የማይለካ በችግሮች የማይገታ በማግኘት ያልተጀመር በማጣት የማይቀየር የስብአዊነት ጥምርት ነው🌷

https://t.me/https_Aselefya
💯1
ሁሉም ነገር በጊዜው ቆንጆ ነው
የሚጎዳው አልፎ ትዝታ ሲሆን ነው ።

https://t.me/https_Aselefya
👍6❤1
﴿وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ﴾ .
🍓3
ጣፋጭ
ቲ
ላ
ዋ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንዴ ማርፈድ  ብቻ ሳይሆን
መቸኮልም ዋጋ ያስከፍላል።


https://t.me/https_Aselefya
👍2
🧷አንዳንድ ሰዎች የራሳቸውን ቃላት ቢጠጡትና ምን ያህል መራራ እንደሆነ ቢያውቁት ......¡


https://t.me/https_Aselefya
💯6❤1
🧷ወዳንቺ መመለስን የሚናፍቁት እንዳንቺ አይነት ወዳጅ አለማግኘታቸውን ሲያውቁ ነው።

https://t.me/https_Aselefya
👍5