قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.52K subscribers
2.75K photos
940 videos
318 files
2.42K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
﴿وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ﴾

https://t.me/https_Aselefya
، 🍂የኔ ውድ እህት🍂

🧷አብሮሺ የተጓዘ ሁሉ አብሮሺ አይመለስም
    አብሮሺ የኖረ ሁሉ ዘላለም አብሮሺ አይኖርም
አብሮሺ የጀመረ ሁሉ አብሮሺ አይጨርስም

ስለዚህ ሁሉንም ነገር ለብቻሺ ልመጅ
ለብቻሺ ወደፊት ተጓዢ
ለራስሺ ስትይ ጠንካራ ማንም የማይበግራት እንቁ ሁኝ እህትነቴ
ዱኒያ ለደካሞች አትሆንም ጠንከር በይ።


https://t.me/https_Aselefya
🍓1
اللهم اهدنا سبل السلام واخرجنا من الظلمات الى النور 🌷
{ حَتَّىٰۤ إِذَا ضَاقَتۡ عَلَیۡهِمُ ٱلۡأَرۡضُ بِمَا رَحُبَتۡ وَضَاقَتۡ عَلَیۡهِمۡ أَنفُسُهُمۡ وَظَنُّوۤا۟ أَن لَّا مَلۡجَأَ مِنَ ٱللَّهِ إِلَّاۤ إِلَیۡهِ ثُمَّ تَابَ عَلَیۡهِمۡ لِیَتُوبُوۤا۟ۚ إِنَّ ٱللَّهَ هُوَ ٱلتَّوَّابُ ٱلرَّحِیمُ }
[سُورَةُ التَّوۡبَةِ: ١١٨]
05 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
◎ አድስ የኪታብ ደርስ!

ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 05)

​📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
​📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»

​🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
አላህ ጥሎ አይጥለኝም አይባልም፤

አላህ አይጥለኝም ነው የሚባለው።
لا تنسوا قيام الليل يا صُحبتي ،


القارئ : عمر بن ضياء الدين،
🌷

https://t.me/https_Aselefya
💯1
🧷የዛሬ ትጋት ለነገ እረፍት ነው
መትጋት አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነዉ"


"የኔ ልዩ ሴት 🌷ሁሌም ቢሆን ለዓላማሽ ተጊ ሁኚ"


https://t.me/https_Aselefya
🍓3
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የተከበራችሁ የሸይኻችንን  ሸይኽ ሙሐመድዘይን حفظه الله ዱሩሶች በመከታተል ላይ ያላችሁ ወንድምና እህቶች ለተወሰኑ ወራት በሸይኻችን የጤና እክል ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የሱነኑ ኢብኑ ማጃህ ኪታብ ደርስ إن شاء الله ከቅዳሜ ጁማደል ኡላ 27/1448 (28/02/19) ጀምሮ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ጠዋት ከ1:00 - 2:00 ( ለጊዜው) ከቆመበት የምንቀጥል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ቦታ:- ፉሪ አቡበከር አስ‘ሲዲቅ መስጂድ (ከኳስ ሜዳው ፊት ለፊት)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌 الإسلام الرسمي والإسلام الحقيقي

🎙️الشيخ محمد أمان الجامي -رحمه اللَّه تعالى-