አብራችሁን መንገድ ጀምራችሁ ከፊለፊታችን
ድንጋይ አስቀምጣችሁ ዘወር ያላችሁ ሰዎች
አደናቀፈን እንጂ አልወደቅንም {አልሀምዱ ሊላህ}
https://t.me/https_Aselefya
ድንጋይ አስቀምጣችሁ ዘወር ያላችሁ ሰዎች
አደናቀፈን እንጂ አልወደቅንም {አልሀምዱ ሊላህ}
https://t.me/https_Aselefya
👍3❤2
رسائل_للمقبلين_على_الزواج_الشيخ_سلطان_العمري.pdf
6.1 MB
📖 «رسائل للمقبلين على الزواج»
❝ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ❞
❝ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ❞
01 ❝ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ❞
አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
አድስ የኪታብ ደርስ!
◎ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 01)
📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
◎ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 01)
📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
عليك بشرب البُن في كُل لحظةٍ ...
الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
☕️ فوائد جميلة للقهوة
الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
Forwarded from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
እህቶቻችንን እናግዛቸው!
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቶቼ
ይህችን እህታችንን እንደግፋት! በብዙ ዓመት ልምዷ፣ በቤት ውስጥም ሆነ በኦንላይን በሴት ኡስታዝነት የማስተማር ትልቅ ብቃት አላት።
የጊዜ ምቾት፦ በፈለጋችሁትና በምትመቹበት ሰዓት ገብታችሁ መማር ትችላላችሁ
እንደ አቅማችሁ (በአስተያየት) ነው፤ መክፈል
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
🥀🌷🌹💐🌺🌺💐🌹🌷🥀🌺💐🌹🌷🥀🌷🌹💐🌺🌺💐🌹🌷🥀🥀🌷
ያ በናት አንዴት ናችሁ
ዛሬ አዲስ ነገር ይዘንላችሁ መተናል ለሴቶች ብቻ
ብዙ ጊዜ ከ ቃኢዳ ጀምሮ አስከ ሂፍዝ እሚያቀሩን ወንዶች ናቸው... ዛሬ ግን መድረሳ ላይ ቤት ለ ቤት ኦላይን ማቅራት ብዙ አመት ልምድ ባላቸው በ ሴት ኡስታዛወች
ቃኢዳ
ቁርዓን በ ተጅዊድ
ሙራጀአ
ሂፍዝ
በ 15 ቀን 1 ቀን የ ነሲሀ ፕሮግራምም አለን በፈለጉት እና ለ እርሶ በሚስማማወት ሰአት ስራ ላይ ሁናችሁ ባይመቻችሁ በሚመቻችሁ ሰአት ገብታችሁ መቅራት ትችላላችሁ
ክፍያችን በ አስተያየት ነው ክፍያ መክፈል እማትችሉ እህቶችን ምክንያታችሁን አይተን በነፃ እናስቀራለን
ለማስቀራት ዝግጅታችንን ጨ ርሰን አርሶን በ መጠባባበቅ ላይን
👇👇👇👇👇👇👇👇
@Yesetoch_22bot
@Yesetoch_22bot
🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🧃🥤🥤🧋🥤🧋🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹

አሁኑ ይመዝገቡ ይቅሩ
👇👇👇👇👇👇👇👇
ለመመዝገብ አና ጥያቄ ለመጠየቅ
@Yesetoch_22bot
@Yesetoch_22bot
🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🧃🥤🥤🧋🥤🧋🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹
❤1👍1
Forwarded from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
የሌሎችን ትዳር ለማወክ፣ ሰዎችን ለመቀማት፦ ወይም በውስጥ ገብቶ ሰላም ለማጥፋት ከሚደረግ ጎጂ ድርጊት እንቆጠብ !?✔️
لَمْ يَطْمِثْهُنَّ إِنسٌ قَبْلَهُمْ وَلَا جَانٌّ
ከነሱ (ከጀነቱ ሰዎች) በፊት የሰውም ሆነ ጂን አልነካቸውም አልደፈራቸውም።
ጀነት ውስጥ ላሉ ሁረል-ዒን (የጀነት ሴቶች እያወራ ነው።
አሏህ የጀነትን ሴቶች ውበት ሲገልጽ
ንፅህናቸውን
ምንም ሰው ያልነካቸው ድንግልናቸው ያልተነካ፣ የንፁህ ውበት ባለቤቶች ናቸው። አይናቸው እንኳ ከባሎቻቸው በስተቀር ሌላ ሰው አያይም።
የዚህች ዓለም ሴቶችም ወንዶችም አግብተው እይፈቱ፣ ይታያሉ። እነሱ ግን ለጀነት ሰዎች ብቻ የተፈጠሩ ልዩ ፍጥረታት ናቸው።
በእነሱ ውስጥ ዓይናቸውን (ከሌላ የሰበሰቡ (ባሎቻቸውን ብቻ የሚመለከቱ) አሉ ከነሱ በፊት ሰውም ሆነ የጂን ያልነካቸው።
ይህ አሏህ ለጀነት ሰዎች ያዘጋጀው ንፅህና እና ክብር ነው።
ልብበሉ ወንድም እህቶቼ፣ አሏህ ያዘነለት ሲቀር፦ ጓደኛህ አንድት ቆንጆ አግብቶ። ትዳሩ አምሮ ስታይ የሱን ትዳር ለማጠልሸት ፦ሚስቱንም ለመቀማት አትሯሯጥ።?
አንችም ጓደኛሽ ጡሩ ትዳር ይዛ። ሰምሮላት ፦ስታይ ባሏን ለማስኮብለል፦ ብለሽ ደፋ ቀና እያልሽ ባሏን በውስጥ እየገባሽ ስራ አታስፈቺው፦
✔️
በቃ ትዳር ዘገየብህ// ሽ // አገባሽ ቀረሽ ዱኒያነው። አይሞላ፦ አያስቅ የጀነት ለመሆን ተዘጋጂ ፦ሰበቡን አድርሺ፦ አሏህ የጀነት ሁረል ዒን ያደርግሽ። ዘንዳ በዱአ ፦ አሏህን በመታዘዝ⁉ ወደአሏህ ለመቅረብ ተሯሯጪ ፦ወንድሜም ተሯሯጥ።✔️
https://t.me/al_qewlu_as_sedida

﴿وَمَا بِكُم مِّن نِّعْمَةٍۢ فَمِنَ ٱللَّهِ ۖ..﴾
فلا ذكاؤك ولا قوّتك ولا علمك ولا سعيُك كان له الفضل بالنِّعم التي بين يديك، إنما هو فضل الله عليك ورحمته ومنّته وكرمه وتوفيقه. له الحمدُ أولاً وآخِراً. له الحمدُ ظاهراً وباطناً. له الحمدُ دائماً وأبداً له الحمدُ في كل حال.
•القارئ: راشد الحليبة

Forwarded from أيلان🛍️ አይላን Online ገበያ - ዱባይ (አይላን)
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته✨
ውድና የተከበራችሁ የሱና እህትና ወንድሞቻችን፤ ዛሬ እጅግ ታታሪና ታማኝ የሆኑ የሱና ወንድምና እህቶቻችንን 3 ታላላቅ የስራ አካውንቶች (የኦንላይን ገበያዎች) ልናስተዋውቃችሁ እንወዳለን።
ይህንን መልዕክት በየቻናሎቻችሁ እና በየግሩፖቻችሁ ላይ ሼር እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
"በበጎና ፍርሃት ላይ ተደጋገፉ" እንደሚባለው处理,ታታሪ ወገኖቻችንን ማበረታታትና ከጎናቸው መቆም የሁላችንም በጎነት ነውና አብራችሁን ስለሆናችሁ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ!
የእያንዳንዳቸው ስራዎች እና ሊንኮቻቸው የሚከተሉት ናቸው፦
1️⃣ አንደኛ፡ "አይላን ኦንላይን ገበያ" (Aylan Online Market) 🇦🇪
የሚገኝበት ቦታ፦ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ)
የሚሰራቸው ምርቶች፦ እጅግ በጣም ቆንጆ ቆንጆ የሆኑ处理,ቀኑን ሙሉ የሚቆዩ ማራኪና ጣፋጭ የዱባይ ሽታዎችን (ሽቶዎችን) እንዲሁም ለፀጉራችሁ ፍፁም ጤና እና ውበት የሚሆን፣ ሙሉ በሙሉ ናቹራልና ከምንም ዓይነት ኬሚካል ነፃ የሆነ ኦርጋኒክ የፀጉር ቅባት ያቀርብላችኋል።
ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇
🔗 https://t.me/Aylan_Market
2️⃣ ሁለተኛ፡ "ሐያት እስላማዊ አልባሳት እና መጻሕፍት" 🇸🇦
የምትገኝበት ቦታ፦ ሳውዲ አረቢያ
የምትሰራቸው ምርቶች፦ ለአይን ማራኪ የሆኑ፣ እስላማዊ ስነ-სርዓትን እና ሂጃብን የጠበቁ ውብ የሴቶች አልባሳትን ታቀርባለች። በተጨማሪም የምትፈልጓቸውን ማንኛውንም ዓይነት የአማርኛ እና የአረብኛ ኪታቦች እዚህ በፍጹም አታጡም! ቁጥብ ልብሶችን እና ኪታቦችን የምትፈልጉ እህቶች በሙሉ በእዚህ አካውንት እያናገራችኋት ማዘዝ ትችላላችሁ።
ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇
🔗 https://t.me/Online_Eslamawiy_Market
3️⃣ ሶስተኛ፡ "መዲና ከወሎ" (Medina Islamic Fashion & Books) 🇦🇪
የምትገኝበት ቦታ፦ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ)
የምትሰራቸው ምርቶች፦ በዱባይ እና በዙሪያዋ ለምትገኙ እህቶቻችን በሙሉ፣ የትኛውንም ዓይነት ዘመናዊና የተዋቡ እስላማዊ አልባሳትን በታማኝነት ታቀርባለች። ከዚህም ጎን ለጎን የተለያዩ የአማርኛ እና የአረብኛ ኪታቦችን ፈልጋችሁ አታጡም! የምትፈልጉትን ልብስ እና ኪታብ ሁሉ ከእሷ ዘንድ በታማኝነትና በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ።
ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇
🔗https://t.me/medinaonlinemarket
"ስራን ማበረታታት ለራስም በረከት ነው!"
እባካችሁ ሁላችሁም ሊንኮቹን በመጫን እየገባችሁ ተቀላቀሉ፤ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉት እስኪ!
ጀዛኩሙላህ ኸይረን! ✨
✍️
https://t.me/Aylan_Market

ጸሐፊ፦ አይላን ሙሐመድ
https://t.me/Aylan_Market
🧷قال بشر بن الحارث رحمه الله تعالى:
ቢሽር ቢን ሀሪስ አላህ ይዘንለት እንዲህ አለ:-
لا أعلمُ رجلا أحبّ أن يُعرف إلا ذهب دينه، وافتضح
"ሰዎች ዘንድ መታወቅ የወደደ የሆነ አንድም ሰው አላቅም ዲኑ ቢያመልጠውና ቢዋረድ እንጂ"
ويقول أيضاً:
لا يجد حلاوة الآخرة رجلٌ يحبّ أن يعرفه الناس'
ሰዎች ዘንድ መታወቅ የሚፈልግ የሆነ ሰው የአኼራ(የአምልኮት) ጥፍጥናን አያገኝም"
حلية الأولياء (8/ 343)
አላህ ሆይ በስራችንና ንግግራችን ኢኽላስ ወፍቀን።

🧷بالصبر والصلاة تتيسر الحياة،
﴿ وَٱسْتَعِينُوا۟ بِٱلصَّبْرِ وَٱلصَّلَوٰةِ ۚ وَإِنَّهَا لَكَبِيرَةٌ إِلَّا عَلَى ٱلْخَٰشِعِينَ ﴾
https://t.me/https_Aselefya
﴿ وَٱسْتَعِينُوا۟ بِٱلصَّبْرِ وَٱلصَّلَوٰةِ ۚ وَإِنَّهَا لَكَبِيرَةٌ إِلَّا عَلَى ٱلْخَٰشِعِينَ ﴾
https://t.me/https_Aselefya
🧷ዓይኑን የታወረ ሰው የዓይን ብርሃን በሚሰብር የፀሀይ ጨረር ላይ ቢቆም እንኳ ምንም መመልከት እንደ ማይችለው ሁላ፤
አላህ ልቡን ያወረበት የሆነ ሰው የሐቅ ብርሃን ፊት ለፊት ቢቆምም ምንም መመልከት አይችልም። «አላህ ይጠብቀን»
[ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው]

👍3