قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
910 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
በወርቅ ቀለም መፃፍ ያለበት¡
💯12
'                  የኔ ውድ እህት

የመጀመሪያው መንገድሽ በእሾህ የተሞላ ከሆነ ተስፋ አትቁረጪ

ኢንሻአሏህ የወደፊት መንገድሽ በአበባ የተሞላ ሊሆን ይችላል🌷

https://t.me/https_Aselefya
💯9
🧷በጤፍ ሚዛን ወርቅ አይመዘንም ርካሽ ሆነን ሳይሆን ቦታችንን አለማወቃችን ነው ያስገመተን።

https://t.me/https_Aselefya
👌7💯5
، ድሃ እኮ አይደለህም¿

ተቀበል ልንገርህ እመን ግዴለህም
ምን ገንዘብ ባታገኝ ምንም ባይኖርህም
ረሃብ እና ማጣት ስቃይ ቢቃኝህም
መከራ በዝቶብህ ደስታ ቢርቅህም

የውስጥህን ችግር ሰው ባይረዳህም
ሰለፍይ ከሆንክ ድሃ እኮ
አይደለህም

°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

https://t.me/https_Aselefya
💯4
{ قَالَ إِنَّمَاۤ أَشۡكُوا۟ بَثِّی وَحُزۡنِیۤ إِلَى ٱللَّهِ وَأَعۡلَمُ مِنَ ٱللَّهِ مَا لَا تَعۡلَمُونَ }💧

https://t.me/https_Aselefya
ስሙን ብዘነጋ ብረሳው ገረመው
ደጋግሞ ጠየቀኝ ችላ ችላ ስለው

እውነት አታውቂኝም ? ናፍቆትሽ ነኝኮ
በልብሽ ዙፋን ላይ ያረግሽኝ ሽኮኮ

ቢለኝም ደጋግሞ ከበራፌ ቆሞ
አልገባውም እንጂ ከሰፈሩ ከርሞ

በናፍቆቱ ብዛት እጂጉን ታምሜ
እሱነቱን ረሳሁ ላላውቀው ደግሜ

https://t.me/https_Aselefya
💯2
"كُلّما ضاقت بكَ الدُّنيا؛ تذكّر أنّها ستنتهي يومًا، وأنّها وسِيلة وليست غَاية!.

وتذكّر أنّ مردَّنا إلى الله، وأنّ مُرادنا ليس دُنيا زائِلة بل جنَّةٌ عالية!.
"
💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
-

هم الجلساء لا يشقى بهم جليسهم .!

نسأل الله من فضله.
🍓3
🧷  ያልፋል ብለን እንደጠበቅን ብዙ ዘመናት አለፉ''

አሁንም ሀሳባችን አልቀየርንም "ያልፋል"

https://t.me/https_Aselefya
👍1
አብራችሁን መንገድ ጀምራችሁ ከፊለፊታችን
ድንጋይ አስቀምጣችሁ ዘወር ያላችሁ ሰዎች
አደናቀፈን እንጂ አልወደቅንም {አልሀምዱ ሊላህ}

https://t.me/https_Aselefya
👍3❤2
رسائل_للمقبلين_على_الزواج_الشيخ_سلطان_العمري.pdf
6.1 MB
📖 «رسائل للمقبلين على الزواج»
❝ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ❞
01 ❝ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ❞
አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
አድስ የኪታብ ደርስ!

◎ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 01)

​📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
​📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»

​🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
عليك بشرب البُن في كُل لحظةٍ ...

☕️ فوائد جميلة للقهوة


الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
​እህቶቻችንን እናግዛቸው!
​አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቶቼ
​ይህችን እህታችንን እንደግፋት! በብዙ ዓመት ልምዷ፣ በቤት ውስጥም ሆነ በኦንላይን በሴት ኡስታዝነት የማስተማር ትልቅ ብቃት አላት።

     ​የጊዜ ምቾት፦ በፈለጋችሁትና በምትመቹበት ሰዓት ገብታችሁ መማር ትችላላችሁ
   እንደ አቅማችሁ (በአስተያየት) ነው፤ መክፈል

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

🥀🌷🌹💐🌺🌺💐🌹🌷🥀🌺💐🌹🌷🥀🌷🌹💐🌺🌺💐🌹🌷🥀🥀🌷

ያ በናት አንዴት ናችሁ

ዛሬ አዲስ ነገር ይዘንላችሁ መተናል ለሴቶች ብቻ

ብዙ ጊዜ ከ ቃኢዳ ጀምሮ አስከ ሂፍዝ እሚያቀሩን ወንዶች ናቸው... ዛሬ ግን መድረሳ ላይ ቤት ለ ቤት ኦላይን ማቅራት ብዙ አመት ልምድ ባላቸው  በ ሴት ኡስታዛወች
ቃኢዳ
ቁርዓን በ ተጅዊድ
ሙራጀአ
ሂፍዝ
በ 15 ቀን 1 ቀን የ ነሲሀ ፕሮግራምም አለን በፈለጉት እና ለ እርሶ በሚስማማወት ሰአት ስራ ላይ ሁናችሁ ባይመቻችሁ በሚመቻችሁ ሰአት ገብታችሁ መቅራት ትችላላችሁ


ክፍያችን በ አስተያየት ነው  ክፍያ መክፈል እማትችሉ እህቶችን ምክንያታችሁን አይተን በነፃ  እናስቀራለን

ለማስቀራት ዝግጅታችንን ጨ ርሰን አርሶን በ መጠባባበቅ ላይን

አሁኑ ይመዝገቡ ይቅሩ

👇👇👇👇👇👇👇👇
ለመመዝገብ አና ጥያቄ ለመጠየቅ

@Yesetoch_22bot
@Yesetoch_22bot

🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🧃🥤🥤🧋🥤🧋🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹
❤1👍1