قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
910 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
اللهم ارحم من اشتاقت له قلوبنا وافتقدناه أعزَّ فقد
اللهم اجعل قبر أبي نورا وضياء وأسكنه الفردوس الأعلى

اللهم إن أبي تحت التراب وأنت أرحم به منا فارحمه واغفر له واجعل قبره سكينة ونورا وطمأنينة، يا الرحمن الرحيم💧
🍓4
በወርቅ ቀለም መፃፍ ያለበት¡
💯12
'                  የኔ ውድ እህት

የመጀመሪያው መንገድሽ በእሾህ የተሞላ ከሆነ ተስፋ አትቁረጪ

ኢንሻአሏህ የወደፊት መንገድሽ በአበባ የተሞላ ሊሆን ይችላል🌷

https://t.me/https_Aselefya
💯9
🧷በጤፍ ሚዛን ወርቅ አይመዘንም ርካሽ ሆነን ሳይሆን ቦታችንን አለማወቃችን ነው ያስገመተን።

https://t.me/https_Aselefya
👌7💯5
، ድሃ እኮ አይደለህም¿

ተቀበል ልንገርህ እመን ግዴለህም
ምን ገንዘብ ባታገኝ ምንም ባይኖርህም
ረሃብ እና ማጣት ስቃይ ቢቃኝህም
መከራ በዝቶብህ ደስታ ቢርቅህም

የውስጥህን ችግር ሰው ባይረዳህም
ሰለፍይ ከሆንክ ድሃ እኮ
አይደለህም

°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

https://t.me/https_Aselefya
💯4
{ قَالَ إِنَّمَاۤ أَشۡكُوا۟ بَثِّی وَحُزۡنِیۤ إِلَى ٱللَّهِ وَأَعۡلَمُ مِنَ ٱللَّهِ مَا لَا تَعۡلَمُونَ }💧

https://t.me/https_Aselefya
ስሙን ብዘነጋ ብረሳው ገረመው
ደጋግሞ ጠየቀኝ ችላ ችላ ስለው

እውነት አታውቂኝም ? ናፍቆትሽ ነኝኮ
በልብሽ ዙፋን ላይ ያረግሽኝ ሽኮኮ

ቢለኝም ደጋግሞ ከበራፌ ቆሞ
አልገባውም እንጂ ከሰፈሩ ከርሞ

በናፍቆቱ ብዛት እጂጉን ታምሜ
እሱነቱን ረሳሁ ላላውቀው ደግሜ

https://t.me/https_Aselefya
💯2
"كُلّما ضاقت بكَ الدُّنيا؛ تذكّر أنّها ستنتهي يومًا، وأنّها وسِيلة وليست غَاية!.

وتذكّر أنّ مردَّنا إلى الله، وأنّ مُرادنا ليس دُنيا زائِلة بل جنَّةٌ عالية!.
"
💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
-

هم الجلساء لا يشقى بهم جليسهم .!

نسأل الله من فضله.
🍓3
🧷  ያልፋል ብለን እንደጠበቅን ብዙ ዘመናት አለፉ''

አሁንም ሀሳባችን አልቀየርንም "ያልፋል"

https://t.me/https_Aselefya
👍1
አብራችሁን መንገድ ጀምራችሁ ከፊለፊታችን
ድንጋይ አስቀምጣችሁ ዘወር ያላችሁ ሰዎች
አደናቀፈን እንጂ አልወደቅንም {አልሀምዱ ሊላህ}

https://t.me/https_Aselefya
👍3❤2
رسائل_للمقبلين_على_الزواج_الشيخ_سلطان_العمري.pdf
6.1 MB
📖 «رسائل للمقبلين على الزواج»
❝ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ❞
01 ❝ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ❞
አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
አድስ የኪታብ ደርስ!

◎ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 01)

​📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
​📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»

​🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1