قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
910 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

ያጀመዓ ለአንድ እህቴ ስራ ፈልጉ በፅዳትእና በምግብ በተገኘው ስራ በጀመዓችሁ እህቶች አፈላልጉላት    ሳዑድ-ሙጀመአ አከባቢ
ባረከሏሁ ፊኩም በሚቀጥለው bot  ስታገኙ
  ጠቁሙን 👉
@selefya7bot
❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📢 አስደሳች ዜና!

ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ ማዕከል


💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።

☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦

📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል

☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦

📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች

☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡

+251911171786 | +251910034682

በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈

         የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial

🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
``

وهل تنفع «يا ليتني» عند حضور الأجل❗️



لكن الندم بعد فوات الفرصة لا يصنع عملًا، والحسرة لا تعيد زمنًا، والتمني لا يفتح بابًا أُغلق.


➖➖➖➖➖➖
الدنيا دار عمل، والآخرة دار جزاء.

https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢላሂዋ... ሁሉም ነገር አድክሞኛል ሕይወትም አድክማኛለች ከአንተ ውጭ የምጠጋበት ሌላ መጠጊያ የለኝም........💧

https://t.me/https_Aselefya
🧷 የፈለግከውን ሰው ውደድ
የፈለግከውንም ጥላ‥
ነገር ግን ለወደድከው ሰው ብለህ
የምትጠላውን ሰው ከመበደል ተጠንቀቅ !!

https://t.me/https_Aselefya
👍1
Forwarded from ስለ ቀልባችን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዝሙት የጥቂት ደቂቃ ስሜት ነው፤ ፀፀቱ ግን እስከ ዕድሜ ልክ አብሮ ይኖራል።
💯1
🧷በይቅርታ ሰበብ ዳግም ልትመለስ
ያን ሁሉ ክህደት ልቤ ላይ አትመስ
ይቅር በይኝ ስላልክ እኮ ልቀበልክ!
በጣም ያስገርማል ይህንን ማሰብክ
ትምህርት ውሰድበት ለቀጣይ ህይወትክ

በል እንደጀመርከው በሄድክበት ቦታ
ይቅናክ ይሳካልክ ግብክም ጎል ይምታ
ከቶ እንዳታስበው ዳግም እኔ ላይ ጨዋታ .¿

https://t.me/https_Aselefya
👍6
🧷መታቀፍ በነበረብኝ ሰዓት ስትገፈትሩኝ ነው ከጥንካሬዬ ጋር ያስተዋወቃችሁኝ።

https://t.me/https_Aselefya
👌8💯4
🧷አንድ ሰው በጣም ሲኮራብሽ
በመተው
አዋርጂው...¡

https://t.me/https_Aselefya
          
      
👍10👌5
🧷ታላቅ ስኬት የሚጀምረው በትንሽ እርምጃ ቢሆንም'
ወደ መጨረሻው የሚያደርሰው ግን ፅኑ ፍላጎትና የማይቋረጥ ጥረት ነው"

ህልማችን እውን እንዲሆን ከፈለግን በችግር ፊት እጅ ሳንሰጥ መቀጠል አለብን።


https://t.me/https_Aselefya
🌷የኔ ሴት ደና ሁኚ 🌷

አንዳንዴ… በጥርስሽ አንቺነትሽን ይለኩታል ስለሳቅሽ ስለተጫወትሽ የማይከፋሽ የማታዝኚ ይመስላቸዋል
ምን አልባት እኮ በፈገግታሽ ውስጥ የደበቅሻቸው ብዙ ሺህ ችግሮች ብዙ ሺህ ለቅሶዎች ብዙ ሺህ አንባዎች ይኖራሉ¡ ግን ፈገግ ትያለሽ....
ፈገግ ስለስብራትሽ
ፈገግ ስለራቀሽ ደስታ
ፈገግ ስለ ሀዘንሽ
ፈገግ ስለ ሁሉም...!

አንዳንዴ… እንደ አፋቸው እንዲያረግልሽ የምትመኝው ነገር አለ አይደል¿ ባንቺ ቁስል እነሱ እንዳይደሙ ስትይ ፈገግ ትያለሽ እነሱ ግን ደና መሆንሽን እንጂ አይጠረጥሩም «ደና ነሽ አደል? ብለው «አዎ» ማለትሽ ግድ የሆነበትን ጥያቄ ይጠይቁሻል ያኔ እነደ አፋቸው ያድርግልሽ
ደና ሁኚ....

https://t.me/https_Aselefya
   ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
👌2
🧷ሱናን ሳትከተል...ፊዳከ.....አትበል።

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰላም...በዚያች ናፍቆት ባደከማት ልብ ላይ💧

https://t.me/https_Aselefya
ربِ اشغلني بما ينفعني
في ديني ودنياي وآخرتي.
👍3❤2
[‏وَمَا ذَٰلِكَ عَلَى اللَّهِ بِعَزِيزٍ]
ቲላዋ

أهل القرآن طاب صباحكم بطاعة الله

جعل الله يومكم هذا شاهداً لكم بالخير وميسراً لحفظكم ومراجعتكم ومليئاً بالرحمات والبركات🌷

https://t.me/https_Aselefya
👍2
​"ሚስጥርህን ከሚሰውር፣ ጉድለትህንም ከሚሸፍን፣ መልካምነትህን ከሚያሰራጭ፣ እና መጥፎነትህን ከሚሰውር ሰው በቀር ሌላ አትጓደኝ (ጓደኛ አታድርግ)።" 
​"እሱንም ካላገኘህ ራስህን እንጂ ማንም ጋር አትጓዳኝ።"
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🟡 تأدب يا طـالب العلـم و أتـرك الجــدل ...⁉️
الشيخ عبد الله القصير رحمه اللّه
❤1