🧷ስራህ ሰው ስላላየው ብቻ ኢኽላስ አለህ አያስብልህም!!
ብዙኃኖች ዘንድ የተለመደ ስህተት አመለካከት፦
አንድ ስራ ከሰዎች ዕይታ ስለ ተሰተረ ብቻ በኢኽላስ የተሰራ ይመስላቸዋል።
ኢኽላስ፦
ቦታው ልብ ሲሆን ግንኙነቱም ከአላህ ጋ ብቻ ነው።
ልብህ የአላህን ፊት ብቻ እስከፈለገ;
ሰላትህ፣ ሰደቃህ፣ ሐጅህ፣ ቂርኣትህ፣ አሕላቅህ አእላፍ ሰዎች ቢያዩት ቢሰሙት የሚጎዳህ ነገር የለም።
በድቅድቅ ጨለማ ማንም ሳያይህ ግንባርህ እስኪላጥ ብትደፋ;
የልብህ ፍላጎት ሌላ ከሆነ አይጠቅምህም።
ዋና ቁም ነገሩ ያለው፦
ውስጣዊ ፍላጎትህ ላይ እንጂ የሰዎች ዕይታ ላይ አይደለም!!
[የተደበቀ ስራ ለኢኽላስ ቅርብ መሆን ልብ ይሏል]

🌷ዓዚዘቲይ🌷
🧷كوني عزيزة النفس مترفّعةً عن الدنايا،
ራስሽን የምታስከብሪ፣ ከዝቅተኛ ነገሮችም የምትርቂ ሁኚ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷كوني عزيزة النفس مترفّعةً عن الدنايا،
ራስሽን የምታስከብሪ፣ ከዝቅተኛ ነገሮችም የምትርቂ ሁኚ።
https://t.me/https_Aselefya
🍓2
🧷"ከዚህ ዓለም ላይ በጥልቅ ብትመለከት!
እውነተኛና ደስተኛ ሰው ማለት"ሀይማኖቱን (ዲኑን) ያልጣለ አጥብቆ የያዘ ለተፈጠረለት ዓላማ ቀጥ ያለ ሰው እንደሆነ ትመለከታለህ።
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
የሰው ልጅ ትክክለኛ ደስታ መሰረቱ" በሚብለጨለጩ ቁሳቁሶች አይደለም "
ትክክለኛ ደስታ ብሎ ማለት ዲኑን (እምነቱን) አጥብቆ በመያዝ አሏህ ሱበሀነ ወተዓላህን በትክክል በመታዘዝ ነው።

👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌿 الإسلام هو التوحيد.
🎙️فضيلة الشيخ محمد أمان الجامي -رحمه اللَّه تعالى-
💯1
الباقيات الصالحات :
سُبحان اللَّه ، والحمدُ لِلَّه
وَلا إِلَه إِلَّا اللَّهُ ، واللَّهُ أَكبر
وَلَا حول وَلا قُوة إِلَّا باللَّه

﴿وَالَّذِينَ جَاهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ﴾
رمِّم جراحك، وقوِّ قلبك، واستمرّ في طريقك إلى الله، ولا تستسلم لما أثقلك.
ما دمت تجاهد نفسك وتسعى في مرضاة الله، فلن يضيع سعيك؛ سيهديك الله سُبله، ويشرح صدرك، ويفتح لك من أبواب الخير ما لم تكن تتوقعه.
أبشر… فإنَّ الله لا يُضيّع من أقبل عليه.🌷

💯2
"ከሴት ልጅ ተፈጥሮ አንዱ፤ ብታፈቅርም እንኳ (ፍቅሯን ለመግለጽ) ጀማሪ ከመሆን መቆጠቧ ነው።
በኢስላም ሴት ልጅ የምትፈለግ እንጂ ፈላጊ አይደለችም። ወደ እርሷ ይኬዳል (ይደከማል) እንጂ፤ እርሷ ወደ ማንንም አትሄድም። ለእርሷ ሲባል ሺህ ማይሎች ይጓዛሉ፤ እርሷ ግን ፈላጊ ሆነህ እስክትመጣት ድረስ (ካለችበት ክብር) ንቅንቅ አትልም።
(ስትመጣ ግን) እርምጃህን በመሰለ እርምጃ ትቀበልሃለች። እንዲያውም በበጎ ውሎ፣ በርህራሄና በእዝነት ከአንተ ልቃ ልትገኝ ትችላለች። በዚህም ረገድ ከወንዶች ይልቅ ልዩ ደረጃ (ብልጫ) አላቸው።"
ይህ ማለት ግን አንዲት ሴት ዲኑንና ስነ-ምግባሩን የወደደችውን ወንድ ለትዳር (ለሀላል) ብትጠይቅ ወይም ፍላጎቷን በጨዋ መንገድ ብትገልጽ ክብሯ ይቀንሳል ማለት አይደለም።
የምእመናን እናት የሆነችው ታላቋ ኸዲጃ (ረድየሏሁ ዐንሀ) ለረሱል (ሰለሏሁ.ዐለይሂ ወሰለም) የነበራትን ክብርና ፍላጎት ቅድሚያ በመግለጽ የትዳራቸው ሰበብ ሆናለች። ይህ ድርጊቷ የሴትነት ክብሯን አልቀነሰውም፤ እንዲያውም ለራሷና ለልጆቿ የምትመኘውን መልካም መሪ ለመምረጥ ያላትን 'አስተዋይነትና ብልህነት' ነው ያሳየው።
ክብር የሚለካው በመንገዱ ንፅህና ነው። ሴት ልጅ ፈላጊ መሆኗ ነውር አይደለም፤ ፈላጊነቷ ለአላማ (ለትዳር) እና በጨዋነት እስካለ ድረስ፥ መልካምን ባል መፈለግ የብልህ ሴቶች መገለጫ ነው።"
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

Forwarded from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚