🧷ራሴን ከውስጥ እንደገና እገነባለሁ
እኔ ለራሴ እንግዳዋ ነኝ
እኔ ተጓዧ ነኝ
እኔ ተመላሿ ነኝ
እኔም እስከ መጨረሻ ከራሴ ጋር የምቀጥለው ነኝ።
https://t.me/https_Aselefya
እኔ ለራሴ እንግዳዋ ነኝ
እኔ ተጓዧ ነኝ
እኔ ተመላሿ ነኝ
እኔም እስከ መጨረሻ ከራሴ ጋር የምቀጥለው ነኝ።
https://t.me/https_Aselefya
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እደት ናቹህ ቤተሰብ፦
የለሊቱ የመጨረሻው ክፍል ላይ እንገኛለን ንቁ ንቁ ወንጀል አብዝተናል ተዘናግተናል ሞትን ረስተናል ግን በወንጀል ተጨማልቀናል ) በዚች ለይል ኢኽላስ ጋራ እስኪ ወደአሏህ እንዙርማ ለማስታወስ ነው ባረከሏሁፊኩም ተነሱ 📢📢
አንብባቹህ ችላ አበሉ ጀዋል ጣል አርጉና ወዱዕ በማድረግ ረከዓቴን ሶላት ቁሙ በዱዓቹህ አስቡኝ💧
።።።።።።።።።።።።
وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌۖ أُجِيبُ دَعۡوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِۖ فَلۡيَسۡتَجِيبُواْ لِي وَلۡيُؤۡمِنُواْ بِي لَعَلَّهُمۡ يَرۡشُدُونَ ١٨٦
ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ እንዲህ በላቸው፡ እኔ ቅርብ ነኝ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ በኔም ይመኑ እነሱ ሊመሩ ዘንድ
وإذا سألك - أيها النبي - عبادي عن قربي وإجابتي لدعائهم فإني قريب منهم عالم بأحوالهم سامع لدعائهم، فلا يحتاجون إلى وسطاء ولا إلى رفع أصواتهم أُجيب دعوة الداعي إذا دعاني مخلصًا في دعائه فلينقادوا لي ولأوامري، وليثبتوا على إيمانهم، فإن ذلك أنفع وسيلة لإجابتي، لعلهم يسلكون بذلك سبيل الرشد في شؤونهم الدينية والدنيوية
قُرْب الله تعالى من عباده وإحاطته بهم وعلمه التام بأحوالهم ولهذا فهو يسمع دعاءهم ويجيب سؤالهم
🤲🤲🤲አደራ በዱአቹህ አትርሱኝ

👍3
إصلاح القلوب الشيخ عبد الرزاق البدر
الشيخ عبد الرزاق البدر
🎙🔊 صوتيات خطب الجمعة:
إصــلاح القـلـــــــوب.
🎙 لفضيلة الشيخ:
عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر حفظه الله تعالى.

👍1🍓1
Forwarded from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላምነው ቤተሰብ
*የለሊቱ የመጨረሻው ክፍል ላይ እንገኛለን ምናልባትም ነገን ላናገኘው እንችላለን 💧💧*
_ለይል ሶላት ቆም በሉማ ባረከሏሁ ፊኩም ንቁ ተነሱ ያልተኛሽ እህቴ ያልተኛህ ወድሜ ቁሙ ቁሙ የተወሰኑ ደቂቃወችን ወደፈጣሪቹህ ዙሩማ በዱዓቹህ አስቡኝ ጀዛኩሙላሁ ኸይር

👍4
اللَّهُمَّ أهْدِنا وسَدِّدْنا، اللَّهُمَّ إنَّا نسْألُكَ الْهُدى، والسَّدَادَ، اللَّهُمَّ أغفِر لناَ وأرحَمناَ وأهْدِنا، وأرْزُقْنا يارَب،
🧷መጥፎ ጓደኛ እንደ «ትንኝ ናት»እስክትነክስሽ ድረስ እንዳለች አታስተውሊያትም።
ነዐም መጥፎ ጓደኛ በመጀመሪያ ጉዳቷ ሳይታይ ቀስ በቀስ ወደ ሕይወትሽ ትገባለች ጉዳቷን የምታውቂው ከጎዳችሽ በኋላ ነው።
https://t.me/https_Aselefya
ነዐም መጥፎ ጓደኛ በመጀመሪያ ጉዳቷ ሳይታይ ቀስ በቀስ ወደ ሕይወትሽ ትገባለች ጉዳቷን የምታውቂው ከጎዳችሽ በኋላ ነው።
https://t.me/https_Aselefya
💯2
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
الشيخ سعود الشريم – 18 الكهف
የጁመአ ቀን ሱናወች ~
~ገላን መታጠብ
~ ጥሩ ልብስ መልበስ
~ሽቶ መቀባት ለወንዶች
~ ሲዋክ
~ ማልዶ በግዜ ወደ መስጅድ መሄድ
~ ሱረቱል ካፍን መቅራት ዱአ ማብዛት ~ በረሱል (ሰለሏሁ፣ዐለይሂ፣ወሰለም) ላይ ሰለዋት ማውረድ።
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد ال
لَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَ

🌷የኔ ውድ እህት🌷
🧷በዙሪያሽ ያሉት ሁሉ ሲከዱሽ
ድጋሜ እነሱን ለማመን አትሞክሪ
ከነሱ ውጭ መኖር እንደምትቺይ
እራስሽን ለማሳመን ሞክሪ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷በዙሪያሽ ያሉት ሁሉ ሲከዱሽ
ድጋሜ እነሱን ለማመን አትሞክሪ
ከነሱ ውጭ መኖር እንደምትቺይ
እራስሽን ለማሳመን ሞክሪ።
https://t.me/https_Aselefya
💯1🍓1