قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ውዷ እህቴ በመልካም የምታዝ ከመጥፎ የምትከለክል ጓደኛ ካለችሽ" መቸም እንዳትተያት አጥብቀሽ ያዣት"🌷H🌷የኔ ሴት👒

https://t.me/https_Aselefya
👍1
🧷አንድ ቀን የምንፈልገውን ሁሉ እናገኛለን
ለረዥም ጊዜ ስንመኛቸው የነበሩትን ነገሮች
እፊታችን አግኝተነው እንደሰታለን"

አላህ በእሱ ያመነን እና ጥርጣሬውን ያሳመረ
አካልን አያዋርድም ።

https://t.me/https_Aselefya
🍓3
لسنا بحاجةٍ إلى الضوء الذي في آخر النفق ... نحن بحاجة إلى الشخص الذي يقطع معنا وحشة ذلك النفق ويكمل معنا الطريق..!!
بعض المواقف لا تحتاج حلولاً ..هي فقط تحتاج لشخص يقول لك : أنا أشعر بك ، أنا معك..!!
ليس من بعد العسر إلا اليسر، ولا يغلق الله بابًا إلا و يفتح خيرًا منه ، وإن ضاق بك الحال فتذكر أن غيرك يحلم ببعض ما عندك ... فقل الحمدلله على كل شيء.
اليقينُ بالله نورٌ يملأ القلب، فإذا اشتدَّت الأيام، قال القلب: سيجعلُ الله بعد عسرٍ يُسرًا.
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ  ሰላምነው ጀመዓው  

አስታውስ ጓደኛህን // ሺን ለይል ሶላት ጀዋልሺን ለትንሽ ደቂቃ ጣል አርጊው ብዙ ጉዳዬች አሉሽ አደለ  እግዳውስ  ከፍ ያለው አምላካችን እድህ ይላል✍️👇👇

​ينزل ربنا تبارك وتعالى كل ليلة إلى السماء الدنيا حين يبقى ثلث الليل الآخر، يقول: من يدعوني فأستجيب له؟ من يسألني فأعطيه؟ من يستغفرني فأغفر له
ጌታችን ተባረከ ወተዐላ የሌሊቱ የመጨረሻ ሶስተኛ ክፍል ሲቀረ ወደቅርቧ ሰማይ በየሌሊቱ ይወርዳል እንዲህም ይላል 'የሚጠራኝ ማነው? እቀበለዋለሁ። የሚለምነኝ ማነው? እሰጠዋለሁ። ምህረት የሚጠይቀኝ ማነው? እምረዋለሁ።

አሏህ በቁረአኑ እድህ ይላል👇

وَلَقَدۡ خَلَقۡنَا ٱلۡإِنسَٰنَ وَنَعۡلَمُ مَا تُوَسۡوِسُ بِهِۦ نَفۡسُهُۥۖ وَنَحۡنُ أَقۡرَبُ إِلَيۡهِ مِنۡ حَبۡلِ ٱلۡوَرِيدِ
ሰውንም ነፍሱ (በሐሳቡ) የምታጫውተውን የምናውቅ ስንኾን በእርግጥ ፈጠርነው እኛም ከደም ጋኑ ጅማት ይበልጥ ወደርሱ ቅርብ ነን

ያ አላህ! አንተ የልቦችን ምስጢር ዐዋቂ ነህ  የባሪያዎችህን ድካም ትግልና መሻት የምታውቅ ጌታ አንተ ነህ። እገዘኝ እየሞከርኩ ነው💧💧

እስኪ በዱአቹህ አስቡኝ💦   💧🤲🤲
💯2👍1
🧷ጉድጓድ ለቆፈሩልን ለነዛ ምቀኞች በሌላ መንገድ እንዳለፍን ንገሯቸው።
الحمدلله

https://t.me/https_Aselefya
💯5
وسلاماً لأشخاص لا يعرفوننى ولا أعرفهم
ولكنهم يحبون القهوة مثلى
طبتم وطاب يومكم كجمال قلوبكم ☕
👍1
🧷ራሴን ከውስጥ እንደገና እገነባለሁ
እኔ ለራሴ እንግዳዋ ነኝ
እኔ ተጓዧ ነኝ
እኔ ተመላሿ ነኝ
እኔም እስከ መጨረሻ ከራሴ ጋር የምቀጥለው ነኝ።

https://t.me/https_Aselefya
🧷እነዚያ የሄዱት ልባቸው ይናፍቃልን?
ወይስ የዓለሙን ሁሉ ናፍቆት በልባችን ጥለው ነው የሄዱት?

https://t.me/https_Aselefya
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እደት ናቹህ ቤተሰብ፦

የለሊቱ የመጨረሻው ክፍል ላይ እንገኛለን ንቁ ንቁ ወንጀል አብዝተናል  ተዘናግተናል ሞትን ረስተናል ግን በወንጀል ተጨማልቀናል  ) በዚች ለይል ኢኽላስ ጋራ እስኪ ወደአሏህ እንዙርማ   ለማስታወስ ነው ባረከሏሁፊኩም ተነሱ 📢📢

አንብባቹህ ችላ አበሉ ጀዋል ጣል አርጉና ወዱዕ በማድረግ ረከዓቴን ሶላት ቁሙ  በዱዓቹህ አስቡኝ💧

            ።።።።።።።።።።።።
وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌۖ أُجِيبُ دَعۡوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِۖ فَلۡيَسۡتَجِيبُواْ لِي وَلۡيُؤۡمِنُواْ بِي لَعَلَّهُمۡ يَرۡشُدُونَ ١٨٦

ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ እንዲህ በላቸው፡ እኔ ቅርብ ነኝ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ በኔም ይመኑ   እነሱ ሊመሩ ዘንድ


وإذا سألك - أيها النبي - عبادي عن قربي وإجابتي لدعائهم  فإني قريب منهم  عالم بأحوالهم  سامع لدعائهم، فلا يحتاجون إلى وسطاء ولا إلى رفع أصواتهم  أُجيب دعوة الداعي إذا دعاني مخلصًا في دعائه فلينقادوا لي ولأوامري، وليثبتوا على إيمانهم، فإن ذلك أنفع وسيلة لإجابتي، لعلهم يسلكون بذلك سبيل الرشد في شؤونهم الدينية والدنيوية

قُرْب الله تعالى من عباده وإحاطته بهم وعلمه التام بأحوالهم ولهذا فهو يسمع دعاءهم ويجيب سؤالهم

🤲🤲🤲አደራ በዱአቹህ አትርሱኝ
👍3
إصلاح القلوب الشيخ عبد الرزاق البدر
الشيخ عبد الرزاق البدر
🎙🔊 صوتيات خطب الجمعة:

إصــلاح القـلـــــــوب.

🎙 لفضيلة الشيخ:
عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر حفظه الله تعالى.
👍1🍓1
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላምነው ቤተሰብ

*የለሊቱ የመጨረሻው ክፍል ላይ እንገኛለን ምናልባትም ነገን ላናገኘው እንችላለን 💧💧*

_ለይል ሶላት ቆም በሉማ ባረከሏሁ ፊኩም ንቁ ተነሱ ያልተኛሽ እህቴ ያልተኛህ ወድሜ ቁሙ ቁሙ የተወሰኑ ደቂቃወችን ወደፈጣሪቹህ ዙሩማ በዱዓቹህ አስቡኝ ጀዛኩሙላሁ ኸይር
👍4
اللَّهُمَّ أهْدِنا وسَدِّدْنا، اللَّهُمَّ إنَّا نسْألُكَ الْهُدى، والسَّدَادَ، اللَّهُمَّ أغفِر لناَ وأرحَمناَ وأهْدِنا، وأرْزُقْنا يارَب،
🧷 የስንብት ቀን በልብ ውስጥ ጣፋጪም ሆኑ መራራ»ዘላለማዊ ትዝታ ሆነው ይቀራሉ…💧

https://t.me/https_Aselefya