قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
عندما تتزوجين رجلاً صالحاً يزهر قلبك

መልካም ባል ስታገቢ ጊዜ ልብሽ ያብባል🌷

https://t.me/https_Aselefya
💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
صاحب الخُلق الحسن ينام قرير العين 🌱
🧷ኢላሂ....ልቤ ደክሟል~ አንተ ብቻ ታውቀዋለህ~ሰኪናን (የልብ እረፍትን) ስጠኝ፣ ኃይልንም ስጠኝ ያረብ💧🤲

https://t.me/https_Aselefya
💯1
ما معنى السَّلَفِيَّة؟

•السَّلَفِيَّةُ هي اتِّباعُ منهجِ النَّبيِّ ﷺ وأصحابِهِ، لأنَّهم همُ الَّذينَ سَلَفونا وتقدَّموا علينا، فاتِّباعُهُم هو السَّلَفِيَّةُ.

العلَّامةُ مُحمَّدُ بنُ صالحٍ العُثَيْمِين رحمه الله
«سلسلة لقاء الباب المفتوح» (٥٧)
💯1
የሆነ ጊዜ ሁሉም ሰው ይከዳሻል' ያለሱ መኖር አልችልም ብለሽ ከቤተሰብ ጋ ስትጣይለት የነበረው ሰው እንኳን ሳይቀር
ልብሽን እዳይጠገን አድርጎ ይሰባብረዋል!!💧

https://t.me/https_Aselefya
🍓6👍1
نصيحتي للنساء 55
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 55

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
🧷የሰይፍ ክብደት ከልቤ ጭንቀት ጋር አይወዳደርም። በጦር ሜዳ የምሰማው የሞት ድምፅ ከውስጤ ጩኸት አይበልጥም።
ድል የሚመዘገበው በአካል ጥንካሬ ሳይሆን በነፍስ ስብራት ነው።
ሰውነቴ እንደ ተራራ የጠነከረ ነው ቢሆንም በውስጤ ያለው ሀዘን እንደ ወንዝ ይፈሳል።
የአካል ጥንካሬዬም የውስጤን ስብራት ለመደበቅ የለበስኩት ጋሻ ነው።💧

https://t.me/https_Aselefya
ኢላሂ💧

ሁሌም በአንድ ነገር ስትፈትነኝ፣ ከዚያ ፈተና ጀርባ ለእኔ መልካም ነገር እንዳዘጋጀህልኝ በእርግጥ አምናለሁ። ልቤን በትዕግሥት አጽናልኝ፣ በተስፋም ሙላላልኝ። የወሰንከውን ሁሉ ለእኔ በጎ እንደሆነ እንዳልዘነጋ እርዳኝ አንተ የቸርነትና የምሕረት ባለቤት ነህ🤲

https://t.me/https_Aselefya
🧷ከውድቀት በኋላም ተስፋ አትቁረጥ አንዳንድ ጊዜ ውድቀት ወደ ተሻለና የተለየ ስኬት የሚያደርስ መንገድ ይሆናልና።

https://t.me/https_Aselefya
🧷አዕምሮ ሲበስል
ምላስ ወሬ ይቀንሳል"
ወሬ ሲበዛ ልብን   ያደርቃል።


https://t.me/https_Aselefya
💯1
🧷ጽጌረዳ ከዘራህ ጽጌረዳ ታጭዳለህ!
እሾህ ከዘራህ እሾህ ታጭዳለህ።

https://t.me/https_Aselefya
💯2
Forwarded from ስለ ቀልባችን
መዝጋቱ የሚከብድህን በር አትክፈት።
💯1
Forwarded from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚 (إِنَّ مَعِیَ رَبِّی سَیَهۡدِینِ)
ስልኮች የገደሉት !
ድሮም ሞት ነበረ ቀብር የሌለበት
ፊስቅን ተከትሎ ልብ የሚሞትበት

ዘንድሮ ግን በዛ ሟች በየመንደሩ
ስልኮች የገደሉት ሰው በዛ ባገሩ
💯2👍1
🧷ሲከዱኝ ልክ ክንዶቼን
እንደቆረጡ ነው የማየው
ይቅር ብላቸውም እንኳን
ላቅፋቸው አልችልም።


https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•••

العشق يضعف الجسد ويقتل صاحبه
للشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله.
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
نصيحتي للنساء 56
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 56

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
مَعاشِرَ المُؤمِناتِ، أَخَواتِي الفاضِلاتِ:

مِن نِعَمِ اللهِ عَلَيْكُنَّ اليَومَ أَنَّ الدُّروسَ
العِلميَّةَ لِلمَشايِخِ النَّافِعينَ الثِّقاتِ تُنق
َلُ
لَكُنَّ مُباشَرَةً وَتَدخُلُ بُيُوتَكُنَّ، فَوَصِيَّتِي لَكُنَّ:
اجعَلنَ لَكُنَّ جَدولًا مَعَ تِلكَ الدُّروسِ،
وَاستَمِعنَ لَها
، فَإِن كانَت إِحداكُنَّ تَستَطيعُ
التَّفَرُّغَ لِاستِماعِ الدَّرسِ، وَالجُلوسَ وَفِي
يَدِها الكِتابُ، وَتُعَلِّقُ الفَوائِدَ، فَهذا حَسَنٌ
جِدًّا
،وَإِن كانَت لا تَستَطيعُ، فَلا حَرَجَ أَن
تَستَمِعَ لِلدَّرسِ حَتّى وَهِيَ تَطبُخُ أَو تَغسِلُ
الأَوانِيَ، مَعَ إِحضارِ القَلبِ وَإِلقاءِ السَّمعِ
لِلدَّرسِ، ثُمَّ نَصيحَةٌ أَيَّتُها الطَّيِّبَةُ: حاوِلِي أَن
تُحَبِّبِي كُلَّ مَن فِي البَيتِ فِي استِماعِ الدَّرسِ
،
فَوَاللهِ إِنَّ ثِمارَ ذَلِكَ وَبَرَكاتِهِ عَلَيكِ وَعَلَى
أَهلِ بَيتِكِ وَعَلَى بَيتِكِ لا تُعَدُّ وَلا تُحصَى،
وَما عِندَ اللهِ خَيرٌ وَأَبقى.


سليمان الرحيلي - حَفِظَهُ اللهُ.
🧷የሚያጽናናሽ ሁሉ ራሱ ቁስል የሌለበት አይደለም"
የሚሰጥሽም ሁሉ ከአንቺ የበለጠ ያለው ሰው አይደለም
መስጠት  ገንዘብ ወይም ንብረት ብቻ መካፈል አይደለም፤ አንዳንድ ሰዎች የቀራቸውን ትዕግሥት ያካፍሉሻል በልባቸው የቀረውን ተስፋ ይሰጡሻል
ከራሳቸው ረጅም ሀዘን በፊት የመጨረሻዋን ፈገግታ እንኳ ከአንቺ ጋር ይካፈላሉ "
ስለዚህ ለሚያሳዩሽ ፍቅርና ደግነት አክብሮት ስጪ'
«ያ በእውነት ውድ ነውና»

https://t.me/https_Aselefya
💯3