قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ዐይነ ስውር ዐይኑ ሲያይለት ያገለገለውን ዘንግ ይጥላል።

https://t.me/https_Aselefya
لَيت حلُمي يَتَحَققُ يَوماً
وَيَصيرَ مثلمَا كُنت أتَمَنّاه،

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🧷ለስህተታችን ሁል ጊዜ ምክንያት እየፈለግን ራሳችንን ለመሸንገል የምንጥር ከሆነ በራሳችን ላይ ለውጥ እንዳናመጣ ያግደናል

ስለዚህ ከራሳችንጋ በግልፅ በነጋገርና ግልፀኝነት ሲኖረን ነው ከስህተታችን በመማር ለውጥ ልናመጣ የምንችለው

ከሁሉም በፊት ራሳችንጋ እውነተኝነት አስፈላጊ ነው

ይሄ የአንች ስህተት ነው ለነገው መደገም የለበትም ብለን ልናሳምናት ይገባል።

https://t.me/https_Aselefya
💯1
🧷እውነት ልክ እንደ ፀሐይ
ታብረቀርቃለች‥ ለዛም ነው
አብዛሀኞቹ እሷን ከማየት የሚሸሹት ።

https://t.me/https_Aselefya
          
أعجبتني فأحببت مشاركتها معكم:

هناك من يظن نفسه فريداً من نوعه ومختلفاً عن الآخرين...

وهو في حقيقة الأمر لم ينضَج بعد

الشيخ عادل المشوري

አንዳንዱ ራሱን ብቸኛና ከሌሎች የተለየ ልዩ አድርጎ ያስባል ነገር ግን እሱ እስካሁን ያልበሰለ ጥሬ ነው ::

ሼይኽ ዓዲል አል-ሚሽወሪይ
نصيحتي للنساء 47
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 47

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
ድብቁ ዓለም!.pdf
719.9 KB
⭕️«የማይናገሩት ግን የሚያለቅሱበት ድብቁ ዓለም!»

▢ ራስን በራስ የማርካት ምስጢራዊ ቀውስ እና ደረጃ በደረጃ የሚተገበሩ መፍትሔዎች!
-----------
✏️ትርጉም እና ጥንቅር፦አቡ ሱፍያን

📑PDF ቅንብርና ዲዛይን፦ ሙሐመድ አሕመድ
~
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
🧷ربي لا تذرني فردا وانت خير الوارثين
ጌታየ ብቻየን አትተወኝ አንተ ከወራሾች ሁሉ መልካሙ ነህ

💧ህመም ከባድ ነው ፈውስ ይፈልጋል  ያአሏህ  ብለን ጉዳያችንን መዘርዘር የሚያቅተን በብዙ ነገር የታመምን ሰወች አለን ያረብ ...ያረብ ...ያረብ.

የልመናየን ተዓምር  በቅርቡ አሳየኝ አሏህየ ያረሂም።

~
نصيحتي للنساء 48
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 48

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
أَيْنَ غَيْرَةُ الرِّجَالِ عَلَى نِسَائِهِمْ؟
የተጠናቀቀ ሙሉ የፈራኢድ ደርስ

​📚 سلسلة علم الفرائض | الكتاب الثاني
📖 كتاب "تقريب الفرائض" لفضيلة الشيخ عبد الرحمن بن سليمان الشمسان حفظه الله

የኢልሙል ፈራኢድ (የውርስ ህግ) ተከታታይ ትምህርቶች | 2ኛ ኪታብ

📖 የኪታቡ ርዕስ፦ "ተቅሪቡል ፈራኢድ"
🎙️ በሸይኽ አብዱረህማን ቢን ሱለይማን አል-ሸምሳን

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/3146

የደርሱ አቅራቢ
አቡ ሒዛም አብዱረሕማን ሰዒድ

ደርስ ቁጥር 1
https://t.me/durusuabihizam/3475
ደርስ ቁጥር 2
https://t.me/durusuabihizam/3488
ደርስ ቁጥር 3
https://t.me/durusuabihizam/3489
ደርስ ቁጥር 4
https://t.me/durusuabihizam/3507
ደርስ ቁጥር 5
https://t.me/durusuabihizam/3508
ደርስ ቁጥር 6
https://t.me/durusuabihizam/3566
ደርስ ቁጥር 7
https://t.me/durusuabihizam/3567
ደርስ ቁጥር 8
https://t.me/durusuabihizam/3578
ደርስ ቁጥር 9
https://t.me/durusuabihizam/3591
ደርስ ቁጥር 10
https://t.me/durusuabihizam/3592
ደርስ ቁጥር 11
https://t.me/durusuabihizam/3593
ደርስ ቁጥር 12
https://t.me/durusuabihizam/3605
ደርስ ቁጥር 13
https://t.me/durusuabihizam/3635
ደርስ ቁጥር 14
https://t.me/durusuabihizam/3636
ደርስ ቁጥር 15
https://t.me/durusuabihizam/3637
ደርስ ቁጥር 16
https://t.me/durusuabihizam/3655
ደርስ ቁጥር 17
https://t.me/durusuabihizam/3656
ደርስ ቁጥር 18
https://t.me/durusuabihizam/3681
ደርስ ቁጥር 19
https://t.me/durusuabihizam/3682
ደርስ ቁጥር 20
https://t.me/durusuabihizam/3683
ደርስ ቁጥር 21
https://t.me/durusuabihizam/3684
ደርስ ቁጥር 22
https://t.me/durusuabihizam/3685
ደርስ ቁጥር 23
https://t.me/durusuabihizam/3698
ደርስ ቁጥር 24
https://t.me/durusuabihizam/3705
ደርስ ቁጥር 25
https://t.me/durusuabihizam/3710
ካነበብኳቸው ውብ ነገሮች አንዱ፦
-----------------------------

➥«የመለያየት ስቃይ የሚገባው ለተከበረች ነፍስ ብቻ ነው።»


✍️ፀሀፊው እንዲህ ይላል፡-
በመለያየት የሚነኩት የሚተክዙትና የሚያስቡት የተከበሩ ነፍሶች ብቻ ናቸው ።

➥አህያ ከፈረስ ጋር ብታስሩትና ከዚያም ብታለያዩዋቸው ምን እንደሚፈጠር አስባችሁታል?

...በመለያየታቸው
#አህያው አይነካም፣ አያዝንም... በቃ ምንም አይመስለውም።

✅ነገር ግን #ፈረሱ በጣም ይናፍቃል፣
በጣም ይተክዛል ለዚህ ነው የመለያየትን ስቃይ የሚረዱት #የተከበረች ነፍስ ያለቻቸው ሰዎች ብቻ ናቸው የምልህ።

👉ለአህዮች መለያየት ምን እንደሆነ አያውቁትምና ለነሱ ምንም ነው።
...ለፈረሶች ግን ስብራታቸው #ጦርነት ሳይሆን መለያየት ነው ገባህ⁉️

#ስለዚህም_እመክርሀለሁ‼️

....አብረህ የምትሄድበትን ቦታ በቸልተኝነት በሚመለከቱ ሰዎች አትደነቅ።
➥ጓደኝነትህ ጉርብትናህ በቀለለባቸውና ዋጋህን ባላወቁት ሰዎች አትገረም።
➥«አብራችሁ ስንት ጣፋጭ ጊዜ እንዳላሳለፋችሁ ሁሉ ከተለየህ በኋላ እንደማያውቅህ በሚያደርግህ ሰው አትገረም።»

የሰው ልጆች እንድህ ናቸው ልዩነቱን #በፈረሱና_በአህያው አነፃፅረው ።

🛑አልገባኝም እንደማትል ተስፋ አለኝ‼️

....ኑር...

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
‏لو اجتمع يأس الدُنيا كله في قلبك وتأملت هذه الآيه لذهب اليإس ، كم من مشكلة مرت بنا ثم رحلت وكأنها لم تكن
.
﴿ سَيَجْعَلُ اللَّهُ بَعْدَ عُسْرٍ يُسْرًا ﴾
﴿‌‌‏ وَلَا تَڪُونُوا ڪَالَّذِينَ نَـسُوا اللَّهَ فَأَنسَاهُـمْ أَنفُسَهُـمْ ﴾ 🌷