قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ፈውስ ዋጋ አለው አሉ" እሱም→ቁስሉን መስፋት የሚፈልግ ሰው" የመርፌውን ውጋት መታገስ አለበት።

https://t.me/https_Aselefya
💯1
🧷ልብ ሺህ መከራን ይቋቋማል፣
ሺህ ሽንፈትንም ይሸከማል፤ ግን ካመነው ሰው የሚመጣ ክህደት ትንሽ ቢሆንም እስከ መጨረሻ ይሰብረዋል...💧

https://t.me/https_Aselefya
👍4
✿ የቂያማ ቀን የሚሰጥህ መፅሀፍ ደራሲው አንተ ነህ

🌱 @TewhedandSuna
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
🔖ጠንካራ ሴት ማለት በህይወቷ ፈተና የማይገጥማት ሳይሆን የሚገጥማትን ፈተና ተጋፍጣ የምታልፍና ከውድቀቷ ይበልጥ ጠንክራ የምትነሳ ናት።

||
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
شكواك إلى الله عبادة وليست ضعفًا!

- الشيخ #عبدالرزاق_البدر حفظه الله.
"‏ليس كل تأخير حرمانًا ولا كل إغلاق باب نهاية طريق
فكم من خيرٍ ادَّخره الله لعبده حتى يأتيه في الوقت الأجمل والأصلح، فأحسن الظن بربك فإن فضله أعظم مما يصوِّر لك عقلك"
🧷ለመደሰት ሰውን አይደለም መፈለግ  ራስን ነዉ🌷

https://t.me/https_Aselefya
👍3
​ *የኔ* *ውድ* *እህት* *አንችኮ* *ጀግና* *_ነሽ_*

​የነገን ውብ ኑሮ  ዛሬ የምትሰፊው
ጀግና ነሽ በፅናት  ክብርን ያቆምሽው
​ቢያደክምሽ አቀበቱ  ቢበዛም አድካሚው
ነገሽ ይፈካልሻል በደስታ ሲትኖሪው

​ለዛሬው ፈተና  እጅሽን ሳትሰጪ
ለነገው እረፍትሽ በይ በብርታት ውጪ

​በስደት የፈሰሰው የእንባሽ ዘለላ
በነገው ስኬትሽ  በሳቅ ይተካና
አብሽሪ የኔ እህት  ሁሉም ያልፋልና

​የዛሬው ድካማችሁ ለነገው ደስታችሁ
መሠረት ነውና _ጥንካሬው_ አይለያችሁ🍃
👍3
ዐይነ ስውር ዐይኑ ሲያይለት ያገለገለውን ዘንግ ይጥላል።

https://t.me/https_Aselefya
لَيت حلُمي يَتَحَققُ يَوماً
وَيَصيرَ مثلمَا كُنت أتَمَنّاه،

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🧷ለስህተታችን ሁል ጊዜ ምክንያት እየፈለግን ራሳችንን ለመሸንገል የምንጥር ከሆነ በራሳችን ላይ ለውጥ እንዳናመጣ ያግደናል

ስለዚህ ከራሳችንጋ በግልፅ በነጋገርና ግልፀኝነት ሲኖረን ነው ከስህተታችን በመማር ለውጥ ልናመጣ የምንችለው

ከሁሉም በፊት ራሳችንጋ እውነተኝነት አስፈላጊ ነው

ይሄ የአንች ስህተት ነው ለነገው መደገም የለበትም ብለን ልናሳምናት ይገባል።

https://t.me/https_Aselefya
💯1
🧷እውነት ልክ እንደ ፀሐይ
ታብረቀርቃለች‥ ለዛም ነው
አብዛሀኞቹ እሷን ከማየት የሚሸሹት ።

https://t.me/https_Aselefya
          
أعجبتني فأحببت مشاركتها معكم:

هناك من يظن نفسه فريداً من نوعه ومختلفاً عن الآخرين...

وهو في حقيقة الأمر لم ينضَج بعد

الشيخ عادل المشوري

አንዳንዱ ራሱን ብቸኛና ከሌሎች የተለየ ልዩ አድርጎ ያስባል ነገር ግን እሱ እስካሁን ያልበሰለ ጥሬ ነው ::

ሼይኽ ዓዲል አል-ሚሽወሪይ
نصيحتي للنساء 47
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 47

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam