قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
Forwarded from ስለ ቀልባችን
…እንባሽ ዝም ብሎ የፈሰሰ መስሎሽ እንዳይከፋሽ፤ አንዳንዴ ነፍሳችን የከበዳትን ሸክም የምታራግፍበት የራሷ መንገድ አላት። ማልቀስ ደካማነት ሳይሆን የውስጥን ስሜት አጥቦ ለአዲስ ተስፋ መዘጋጀት ነው።

እቴዋ…አንዳንዴ ማልቀስሽን አትጥሊው!
📌قيل لابن المبارك رحمه الله :

"إذا أنت صليت لم لا تجلس معنا ؟ قال
أجلس مع الصحابة والتابعين أنظر في كتبهم وآثارهم
فما أصنع معكم ؟ أنتم تغتابون الناس"

አብደላህ ኢብኑ ሙባረክን ሰዎች ሶላት ከሰገድክ በሇላ ለምን ከኛ ጋር አትቀመጥም አሏቸው እሳቸውም ሲመልሱ እንዲህ አሉ ፤

" ከሶሐቦችና ከታቢዒዮች ጋር እቀመጣለው ኪታቦቻቸውን ና ፋናዎቻቸውን እመለከታለው እናንተ ሰውን ታማላችሁ ከናንተ ጋር ምን እሰራለው።"

📚 السير 8-398

እንደ ደረሳ በዛ ያለዉን ግዜያችንን ከሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በማዉራት ከማሳለፍ ኩቱቦችን በማንበብ ላይ ብናሳልፍ ኸይር ነዉ

https://t.me/durusuabihizam
🧷على قدرِ أهلِ العزمِ تأتي العزائمُ
وتأتي على قدرِ الكرامِ المكارمُ

https://t.me/https_Aselefya
🧷ይችን ሚስኪን ልቤን

በዳዬን መበቀል ሲያቅተዉ ሞክሮ
ንፁህን ለመጉዳት ከታጠቀ አምሮ
ዉስጡን ካቆሸሸ ላዬን አሳምሮ

ካስመሳይ ዉሸታም ከማያቅ እዝነትን
ለአንተ ሰጠሁህ ኢላሂ አዴራህን
ሁሌ ጠብቅልኝ ይችሚስኪን ልቤን!!
‏{ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ }
🧷ውዷ እህቴ
ሁሌም" በሁለቱም አገር በሚጠቅምሽ ነገር ላይ
በራስሽ  ቢዚ ሁኝ"
ጠቃሚና መልካም የሆነ ሥራንም ሰንቂ "
የኔ ውድ እህት ከዝንጉዎቹ አትሁኝ"


https://t.me/https_Aselefya
💯2
‏"المُؤمن لا يقنط من رحمة الله، ولا ييأس من روح الله، ولا يكون نظره محصورًا على الأسباب الظاهرة، بل يكون ملتفت في قلبه، كل حين إلى مُسبِّب الأسباب، الكريم الوهاب، ويكون الفرج بين عينيه، ووعده الذي لا يخلفه، بأنه سيجعل له بعد عُسرٍ يسرًا"
فكم من كربةٍ ابكت عيوناً
فهونها الكريمُ لنا فهانت
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
[ركنا التوحيد] للشيخ صالح الفوزان حفظه الله.
‏على يقينٍ بالوهَّاب القادر، أنه سيأتي صباح مُشرق مختلف، يُشرق معه الخير والبُشرى، وهو في صبحٍ قريب بإذن الله.
« وإذا دخلتمُ القلوب فأحسنو سُكناها فإن خرابها ليس بـ هيّن...!

« ልቦች ዉስጥ ከገባችሁ፣ አኗኗራችሁን አሳምሩ፤ ጥፋታቸው ቀላል አይደለምና...!

=
t.me/https_Asselefya1
እማዬ A🌹

እናት ዐለሜ🌷

ልቤንም በሀሴት መንፈሴን በደስታ
ህይወቴን የምትሞይ  በሳቅ በፈገግታ

ልክ እንደ ህፃን ልጅ ሁልጊዜ ቦርቄ
ደግሞ እንደፈንድሻ ፈክቸ ፈንድቄ

ከተሠጠኝ እድሜ አንድ የምጨምረዉ
አምሮብሽ ስትኖሪ ጥርሶችሽ ተከፍተዉ
ያንችን ዉብ ገፅታ ፈገግታሽን ሣይ ነዉ

~
🍓7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إيَّاك أن تموت وتبقى سيئاتك بعدك حيَّة!
🧷በእወደዋለሁ ተጀምሮ በናፍቆኛል ብቻ የተዘጋ አጭር ምእራፍ ግን ብዙ ስቃይ የያዘ ያልተተረከ ታሪክ አለ...💧

https://t.me/https_Aselefya
👍8💯1
‏ازدياد الشدة مبشر على اقتراب الفرج والفرح ..
كل موقف صعب يقع لك، يولد مع ولادته طريقة تخصك لتجاوزه .. بكل يقين ..
﴿ إِنَّ مَعَ ٱلۡعُسۡرِ یُسۡرࣰا (٥) إِنَّ مَعَ ٱلۡعُسۡرِ یُسۡرࣰا ﴾
ولأنَّه يصعب على كثير من الناس تصوّر ذلك، كان التوكيد اللفظي في الآية مرتين لتأكيد المعنى
.