قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
መልካም ጓደኛ የአላህ ፀጋ ነው¡


 🧷ሑዘይፋ ኢብኑል የማን ወደ አሚረል ሙእሚኒን ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ዘንድ ስገባ ተክዞ አገኘሁት አለ"

ዑመር ሆይ! ምን ሆንክ? ምን ደረሰብህ?" አልኩት
ሙንከር ነገር ስፈፅም አይታችሁኝ እኔን ከማላቅ ዝም እንዳትሉኝ ፈራሁኝ" አለኝ"

  በአላህ እምላለሁ! ከሐቅ ስትወጣ ብናይህ ሳንመልስህ አናርፍም" አልኩት"

በተጣመምኩኝ ጊዜ የሚያቃኑኝ ጓደኞች ለሰጠኝ አላህ ምስጋና ይድረሰው"ብሎ ተደሰተ ይላል።

https://t.me/https_Aselefya
👍3
«لا شيء يبقى، حتّى الحزن سيغادر ذات يوم.»

«ምንም ነገር አይቆይም፤ ሀዘን እንኳን አንድ ቀን ይወገዳል።»

=
t.me/https_Asselefya1
💯1
አንድ ሰው መልካም ከመሆኑ ማሳያዎች ውስጥ፤ ሴቶች በድክመታቸው ምክንያት የሚሰበረው ልባቸውን ለመጠገን ሚቸኩል መሆኑ ነው። ለዚህም ነው አንድ ሰው ለልጆቹ ስጦታ መስጥት ሲጀምር በሴት ልጁ ይጀምር የሚባለው።

አል አሉሲይ رحمه الله

#ማስታወሻ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍁የልብ መጥበብ በሁለት መንገዶች ይታከማል:—

  🍁① ኛ አላህን በማጥራት(التسبيح)

  🍁②ኛ በስግደት ( السجود)

قال تعالى: { ولقد نعلم أنك يضيق صدرك بما يقولون. فسبح بحمد ربك وكن من الساجدين}
አላህ እንዲህ አለ፦
አንተም በሚሉት ነገር ልብህ የሚጠብ መሆኑን በእርግጥ እናውቃለን።
ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ሁን።


https://t.me/https_Aselefya
Forwarded from ስለ ቀልባችን
ከሰው ጋር መኖር ላደከማቸው ነፍሦች ሁሉ ብቸኝነትን የመሠለ አገር የለም፡፡
👍6
Forwarded from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ (ٱم عفيفة طوبي للغرباء)
ዱኒያ አጭር ናት፤ በውስጧ የምትኖረው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ስለዚህ ጊዜህን በዋጋ ተቆጥረው የሚቆይበትን ነገር ላይ አውል

ሶስት ዋና ምክሮች

1) እውነትን አትተው  ምቾት ቢሰጥህም ውሸት ለጊዜው ብቻ ነው የሚያቆየው። እውነት ከባድ ቢሆንም ከረጅም ጊዜ በኋላ ነፃነትን ይሰጥሃል

2) ሰዎችን በጥሩ ተያዝ  ሀብት ስልጣን፣ ስም ሁሉ ይጠፋል። የሰው ልብ ውስጥ የቀረህው አክብሮትና ደግነት ብቻ ነው። ማንም ሰው ትንሽ አይደለም

3 ) ራስህን በየቀኑ አሳድግ  ዛሬ ከትላንት ትንሽ የተሻልክ ሰው ለመሆን ጥረ። ትልቅ ለውጥ የሚመጣው በየቀኑ ከሚደረገው ትንሽ ስራ ነው

ውበት ያለበት ህይወት ብዙ ነገር የማግኘት ሳይሆን ብዙ ነገርን ትክክል በሆነ መንገድ የመኖር ነው



https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
💯1
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله تعالى:

➿«من كان مؤمنًا تقيًّا كان لله وليًّا»➿
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💥 مهم جدا 💥

وأقيموا الصلاة وآتوا الزكاة
واركعوا مع الراكعين

🎙الشيخ عبدالعزيز البرعي حفظه الله
🎙አሁን ቀጥታ ስርጭት


ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7959

ሸይኽ  አወል አህመድ
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=16bf9ce56a76f4c8dd
لو تعلم احداكن لذة ستر الوجه، وما يكسبها من وقار وهَيبة... لما تأخرت يوم واحد في لبسه بحجج لا أصل لها زرعها شياطين الإنس والجن في رأسها.

يا أميرة، إلبسيه طاعة لله واقتداء بخير نساء العالمين وستكتشفي ما فاتك.

~
🧷ጥረትህ የሰዎች ልብ ለመማረክ አይሁን:
ከቻልክ ጥሩ የሆነ ፋና ልባቸው ላይ ጣልባቸው።

በእርግጥም የሆነ ቀን ሽቶው አልቆ ጠርሙሱ ባዶ ይሆናል፤
የሽቶው ጠረን ግን ከጠርሙሱ ጋ ይዘወትራል።

  ጥሩ የሆነ ኮቴ ትተህ  እንደሆነ ልክ እንደዚሁ ነው። የሆነ ቀን ሊጠቀሙበት ይችላሉ!!

https://t.me/https_Aselefya
🍓1
« مثلما تطلب أنت الزوجة الصالحة »

«ልክ ጨዋ ሚስት አንተ እንደምትፈልግ ሁሉ»

« فكن أنت الصالح الذي تطلبه المرأة
الصالحة
! »

" አንተም ጨዋ ሴት የምትፈልገው  አይነት ጨዋ ወንድ ሁን።

=
t.me/https_Asselefya1
💯2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
نحن نفتخر، ونسأل الله أن يجعلنا على مذهب السَّلف وأن يُثَبِّتنا عليه 🤲

🎙الشَّيخ العلّامة صالح الفوزان حفظه الله
👍2
Forwarded from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! 😢

ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።

ቻናል ለማሳደግ


ጥያቄ፦ ቁርአን በነቢዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ላይ ወርዶ ለማለቅ የፈጀው ጊዜ 23 ዓመታት ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿..وَعَجِلتُ إِلَيكَ رَبِّ لِتَرضى﴾

لتنال رضا محبوبك قدم رضاه عن هوى نفسك وتزلف لديه ليكرمك بقربه والحضوة عنده فالأفعال أبلغ من الأقوال
قال ابن تيمية -رحمه الله- " إن رضا الرب في العجلة إلى أوامره "

•القارئ: راشد الحليبة