🧷የኔ ንግስት
https://t.me/https_Aselefya
ሰዉ በሚያሥፈልግሽ ጊዜ ታጫለሽ
ካልጠበቅሽዉ ሰዉ ክህደት ይገጥምሻል
አንዱን ችግር ስትፈቺ ሌላኛዉ ይተካል
በሰዉ ተከበሽ ብቸኛ ትሆኛለሽ
ዉስጥሽ ስብርብሩ ወጥቶ አንቺ ግን ለሀሉም ፈገግ ትያለሽየኔ ውድ እህት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ ለአንቺም ቀን አለ🌷
https://t.me/https_Aselefya
👍5🍓2
🧷ናፈቅሽኝ ያለ ሁሉ አይናፍቅም
አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም
ውዴ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም
እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ
እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና
ውድ እህቴ ልብ ግዥ
ኃላ እንዳታለቅሽ
https://t.me/https_Aselefya
አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም
ውዴ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም
እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ
እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና
ውድ እህቴ ልብ ግዥ
ኃላ እንዳታለቅሽ
https://t.me/https_Aselefya
💯1
01-የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው
ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ)
ክፍል--01--
📚 የኪታቡ ስም፦
❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝
(የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው)
🎙 በኡስታዝ፦ ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ)
➡️ t.me/Sle_qelbachn1
📚 የኪታቡ ስም፦
❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝
(የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው)
🎙 በኡስታዝ፦ ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ)
➡️ t.me/Sle_qelbachn1
Forwarded from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
ጥያቄ፦ አንድ ሙስሊም ያለ በቂ ምክንያት (በቸልተኝነት) ሦስት የጁሙዓ ሶላቶችን በተከታታይ ከተወ አላህ ልቡ ላይ ማኅተም ያደርግበታል (ያሽግበታል)።
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
ጥያቄ፦ አንድ ሙስሊም ያለ በቂ ምክንያት (በቸልተኝነት) ሦስት የጁሙዓ ሶላቶችን በተከታታይ ከተወ አላህ ልቡ ላይ ማኅተም ያደርግበታል (ያሽግበታል)።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
መልካም ጓደኛ የአላህ ፀጋ ነው¡
🧷ሑዘይፋ ኢብኑል የማን ወደ አሚረል ሙእሚኒን ዑመር ኢብኑል ኸጣብ ዘንድ ስገባ ተክዞ አገኘሁት አለ"
ዑመር ሆይ! ምን ሆንክ? ምን ደረሰብህ?" አልኩት
ሙንከር ነገር ስፈፅም አይታችሁኝ እኔን ከማላቅ ዝም እንዳትሉኝ ፈራሁኝ" አለኝ"
በአላህ እምላለሁ! ከሐቅ ስትወጣ ብናይህ ሳንመልስህ አናርፍም" አልኩት"
በተጣመምኩኝ ጊዜ የሚያቃኑኝ ጓደኞች ለሰጠኝ አላህ ምስጋና ይድረሰው"ብሎ ተደሰተ ይላል።
https://t.me/https_Aselefya
👍3