🧷ለ አላህ ብሎ የሚወድ ለ አላህ ብሎ ይጠላል። አንድን ሰው ለ አላህ ታዛዥ በመሆኑ ብቻ ከወደድከው አላህን ሲያምጽ ልትጠላው ይገባል።ይህን አድርጎ ልትጠላው ካልቻልክ ለ አላህ ብለህ አልወደድከውም።
ኢብኑ ቁዳማ رحمه الله
مختصر منهاج السنه 210
ኢብኑ ቁዳማ رحمه الله
مختصر منهاج السنه 210
👍7
Forwarded from Halal Gebeya - ሐላል ገበያ
እንኳን ወደ ሐላል ገበያ በደህና መጡ!
~
በዚህ ቻናል ላይ አዳዲስና በጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ ያገለገሉ፦
🏠 የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን
🛠 የሥራ መሣሪያዎችን እና
📦 ልዩ ልዩ ንብረቶችን
ያለ ምንም ደላላ፣ በቀጥታ ከሻጩ ጋር በመገናኘት በታማኝነት የሚገበያዩበት አስተማማኝ መድረክ ነው!
🛒 ገዢ ከሆኑ፦ ምርጥ ዕቃዎችን በቅናሽ ዋጋ ሳይቀደሙ ለማግኘት ቻናሉን በንቃት ይከታተሉ!
💰 ሻጭ ከሆኑ፦ የሚሸጡትን ዕቃ ፎቶ፣ ሙሉ መረጃና ዋጋ በ @ContactHalalGebeya በኩል ይላኩልን፣ ያለምንም ደላላ እራስዎ ይሸጣሉ!
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
t.me/HalalGebeyaOfficial

Telegram
Halal Gebeya - ሐላል ገበያ
ሻጭ ከሆኑ እቃውን ከዝርዝር መረጃ ጋር በፎቶ @ContactHalalGebeya በኩል ይላኩልን!
እዚህ ቻናል ላይ በመጠኑ ያገለገሉ
★ የቤትና የድርጅት ዕቃዎች
★ የስራ መስሪያ ዕቃዎች እና
★ ሌሎች ንብረቶችን በቀጥታ ከሻጩ ጋር በመገናኘት የምትገበያዩበት ፕላትፎርም ነው።
ገዢ ከሆኑ የሚፈልጉትን እቃ ሳይቀደሙ ለማግኘት በንቃት ይከታተሉ!
እዚህ ቻናል ላይ በመጠኑ ያገለገሉ
★ የቤትና የድርጅት ዕቃዎች
★ የስራ መስሪያ ዕቃዎች እና
★ ሌሎች ንብረቶችን በቀጥታ ከሻጩ ጋር በመገናኘት የምትገበያዩበት ፕላትፎርም ነው።
ገዢ ከሆኑ የሚፈልጉትን እቃ ሳይቀደሙ ለማግኘት በንቃት ይከታተሉ!
🧷የኔ ንግስት
https://t.me/https_Aselefya
ሰዉ በሚያሥፈልግሽ ጊዜ ታጫለሽ
ካልጠበቅሽዉ ሰዉ ክህደት ይገጥምሻል
አንዱን ችግር ስትፈቺ ሌላኛዉ ይተካል
በሰዉ ተከበሽ ብቸኛ ትሆኛለሽ
ዉስጥሽ ስብርብሩ ወጥቶ አንቺ ግን ለሀሉም ፈገግ ትያለሽየኔ ውድ እህት አንቺ ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ ለአንቺም ቀን አለ🌷
https://t.me/https_Aselefya
👍5🍓2
🧷ናፈቅሽኝ ያለ ሁሉ አይናፍቅም
አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም
ውዴ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም
እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ
እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና
ውድ እህቴ ልብ ግዥ
ኃላ እንዳታለቅሽ
https://t.me/https_Aselefya
አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም
ውዴ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም
እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ
እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና
ውድ እህቴ ልብ ግዥ
ኃላ እንዳታለቅሽ
https://t.me/https_Aselefya
💯1