قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
#ትዝታ

ባደኩበት አገር በዛ በገጠሩ
ውብ ሆኖ እየታየኝ ጋራው ሸንተረሩ

በሰው አገር ሆኖ ምን ዝና ቢያፈሩ
እንደምን ይረሳል ወተትና ማሩ

እናት አባት ጋራ በፍቅር መኖሩ
ያኔ አሳልፈነው ሳይታወቅ ሚስጥሩ

ከእናት አባት ርቆ መኖር በሰው አገር
እንደት አያችሁት? እስኪ እውነት ይነገር

የወላጆችስ ሀቅ እንደትስ ይከበር
አይናቸው ያነባል በናፍቆት በኸበር

እኛ ግን አይገባን ይህ ሁሉ ሚስጥር
እነሱ ዘንድ ግን ለሁል ጊዜ አንጠፋም
በናፍቆት በፍቅር እይ የኛ ነገር

https://t.me/https_Aselefya
🍓8
🧷ስኬታማ የሆነ ሰው ማለት
በንግግሮቹ የሚተናነስ ሲሆን
በተግባሮቹ ደግሞ ከፍ ያለ ነው ።

https://t.me/https_Aselefya
🧷ብቻ እንሁን እንጂ ለውሳኔ ቆራጥ
ያን ያክል አይከብድም ራስን መለወጥ።


https://t.me/https_Aselefya
🍓1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
°°
قُبُورُنَا تُبْنَى ونَحْنُ مَا تُبْنَا ‼️.
يَا لَيْتَنَا تُبْنَا مِنْ قَبْلِ أَنْ تُبْنَى
‼️.
°°
🧷በጥበቡ አንድን ነገር አርቆልን
ከዛ በበለጠና ውብ በሆነው ነገር
የሚቀይርልን አላህ ምስጋና ይገባው {الحمد لله
}
                     
 
https://t.me/https_Aselefya
🍓3
'            🌷 የኔ ውድ እህት 🌷          '

የወደቀ ሰዉ ወዳጅ የለዉምና¡

ያነሱኛል ብለሽ አጠብቂ እንደምንም ብለሽ
በራሥሽ መቆምን ልመጂ።


https://t.me/https_Aselefya
👍8🍓1
🖊️ الشيخ صالح العصيمي
' 🌷ውዷ እህቴ 🌷

የምትጠብቂው ነገር ላይመጣ ይችላል
የተመኘሽውም ነገር ላይሳካ ይችላል

ላልታወቀ ነገር ብለሽ ደስታሽን አታበላሽ
አላህ የፃፈልሽን ነገር ውደጂና
ህይወትሽን ቀጥይ ደስተኛ ትሆኛለሽ።

https://t.me/https_Aselefya
🍓5
Forwarded from 𝑻𝒐𝒍𝒆𝒉𝒂 𝑨𝒉𝒎𝒆𝒅
ጥቆማ!!

ለመሆኑ ግን ተመዝግባቹሀል?
ዕድሉ እንዳያመልጣችሁ!

በነገራችሁ ላይ ስልጠናውን እንደቀልድ አትዩት። ተቋሙ ላይ ከዚህ በፊት ለ13 ጊዜ እነዚህን ኮርሶች ሰጥቷል እኔም እነዚህን ስልጠና በዚህ ተቋም ከዚህ በፊት ወስጃለሁ
እነዚህን ኮርሶች በሞባይል ብቻ በቴሌግራም ነው ለ 14ኛ ዙር ለማሰልጠን ነው ምዝገባ የጀመሩት
Graphics Design እና Video Editing
ምዝገባው
ሳያመልጣችሁ ተመዝገቡ


✅ለመመዝገብ ከታች ያለውን በመንካት
ያናግሩን
⬇️
https://t.me/m/I25tC303NzI0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
“ውሸት ቢሮጥም " እውነት ይደርሳል”

https://t.me/https_Aselefya
👍2
ውሃ በእጅ ላይ አይቆይም!

https://t.me/https_Aselefya
👍3
10-qowaed-fi-tazkiyatin-nafs.pdf
2.6 MB
عشر قواعد في تزكية النفس
الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

ነፍሲያን ከመግራት እና ከማስተካከል በኩል ጥሩ ሀዲያ ከሼይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
نصيحتي للنساء 43
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 43

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam