قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
​የተሻሻለ የማስታወቂያ ጽሑፍ!!

​🌟 ሐያት Online — ጥራትና  ሸሪአዉን የጠበቁ ነገሮች መገኛ! 🌟
​ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ የሚሆኑ ውብና ዘመናዊ የሆኑ የኢስላማዊ አልባሳት እና ልዩ ልዩ ቁሳቁሶችን ይዘንላችሁ ቀርበናል።
​የምናቀርባቸው ምርቶች፡
​የሴቶች አልባሳት፡ ጥራት ያላቸው ጅልባቦች እና ኒቃቦች።
​ኪታቦች፡ የተለያዩ ጠቃሚ ኢስላማዊ ኪታቦች።
የ​ለሶላት፡  (ሸርሽፎች)።
​ስጦታዎች፡ አርማ ወይም ጥቅስ ያለባቸው ማራኪ ኩባያዎች (Mugs)።
​📍 የትም ቦታ ይሁኑ እኛ  በአፋጣኝ እናደርሳለን!
​በሳውዲ አረቢያ ለምትገኙ ደንበኞቻችን በሙሉ፦
ጅዳ | መካ | መዲና | ሪያድ... እና በሁሉም የሳውዲ ከተሞች ፈጣን አገልግሎት እንሰጣለን!
​🛒 አሁኑኑ ይዘዙ!
​ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ በነዚህ አድራሻዎች ያግኙን፡
​ቴሌግራም (Telegram):
@Hayat_Bint_Seid_Aselefly
​ለተጨማሪ መረጃ፡
t.me/Online_Eslamawiy_Market
​ስልክ (WhatsApp):+966554605973
​"ሁሉንም እናቀርባለን፤ ዛሬውኑ ይዘዙ!"
🧷ብዙዎች ስኬትን ተኝተው ያልማሉ ጥቂቶች ከአልጋቸው ተነስተው በተግባር ያሳኩታል። ወዳጄ ተነሳ ለነገ ያሰብከው የሚሳካው ዛሬን ከሮጥክ ነው፤ እህቴ ከእንቅልፍ መነሳትሽ ወሳኝ ነው! ንብ ብትናደፍም ማሯ ግን ጣፋጭ ነው፤ ዝምብ አትናደፍም ግን በሽታ ታመጣለች።

~
💯2
     🧷 አንተ የምትጠየቀው;
ስለሷ መገላለጥ ሳይሆን ስለ ዕይታህ ነው።

     አንቺ የምትጠየቂው;
ስለሱ ማየት ሳይሆን ስለ መገላለጥሽ ነው።


📖{كُلُّ نَفْسٍۭ بِمَا كَسَبَتْ رَهِينَةٌ}
ነፍስ ሁሉ በሰራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡

https://t.me/https_Aselefya
🍓1
Forwarded from Huda Wave
እዉነት / ሐሰት ❔

ጥያቄ፦ ለሶሓቦች ጠላት የሆኑት «ሺዓዎች» በፍጹም ለዲኑ ወዳጅ ሊሆኑ አይችሉም።

🕊ስጦታ ለመቀበል   ↗️ ቻናል ለማሳደግ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#عزيزتي

اليد التي تُنهضُكِ حين تعثركِ أصدق من ألف يدٍ تصافحك عند الوصول،

#ንቂ!የኔ ውድ እህት 🌷

ችግር ሲደርስብሽ ከጎንሽ የሚቆም ሰው እውነተኛ ጓደኛሽ ነው"
#ነገር ግን ሲደላሽ"ሲሳካልሽ የሚመጡ ብዙ ሰዎች እውነተኛ ጓደኞችሽ አይደሉም"

ስለዚህ በመከራ ጊዜ የሚረዱሽ ከጓንሽ የሚቆሙ ሰዎችን ከፍ አድርገሽ አክብሪ። የኔ ልዩ ሴት🌹


እውነተኛ ወደታና ጓደኝነት በመከራ ጊዜ
ይታወቃል።

https://t.me/https_Aselefya
ኡኽት ኡሙ- አብዱሏህ ...

ብዙ ደስ የሚሉ የሚማርኩ ነገሮችን በእጇ ትሰራለች ጎራ ብላችሁ ጎብኙላት...👌

=https://t.me/https_Aselefya
🍓6👍2💯1
=
🍓3