قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷أكثر شيء مرارةً في هذا العالم
👉 ከሁሉም የበለጠ መራራ ነገር በዚህ ዓለም"
ليس الحنظل ولا العلقم
👉 ሐንጠል  እና አልቀምም አይደለም"
وإنما هو الخذلان
👉 ነገር ግን እርሱ መከዳት ነዉ(መዋረድ)
أوجعُ إحتراقٍ
👉 ከሁሉም የሚያቃጥለው ህመም "
هو ما يأتيكَ
👉 ያ ወደ አንተ የሚመጣው ነው"
ممن كنتَ تضمُّه
👉 ከዚያ ስታቅፈው ከነበረው ሰው !።
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
ويكفي أن نلاحظَ
👉 ቲንሽ/መመልከታችን ብቻ ይበቃል"
أنَّ الزجاجَ
👉 መስታወት ወይም(ብርጭቆ)
لا يكون جارحًا
👉 ሊያቆስል እና ጉዳትን ሊያደርስ አይችልም"
إلا عندما يُكسر
👉 በተሰበረ ጊዜ
"ከተሰበረ በኋላ ቢሆንጂ።

ማንቂያ!
ግርድፍ ትርጉም ነዉ!


https://t.me/https_Aselefya
👍1
نصيحتي للنساء 36
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 36

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
🧷ውበት የበለጠ ጎልቶ የሚታየው በሚመለከተው አይን ሳይሆን ሊያየው በሚናፍቀው ልብ ውስጥ ነው። 

https://t.me/https_Aselefya
🍓5
🎈ክብርሽን ከራስሽ ላይ አድርጊው
ልብሽን ከእግርሽ በታች.መቆየት የፈለገ ይቆያል መሄድ የፈለገ ደግሞ ይሄዳል

ወደኋላ አትመልከቺ💎

እነዛ ሠዎች ለአንች የሆነ ነገር ቢሆኑም ክብርሽ ግን ሁለ ነገርሽ ነው

ውዷ እህቴ ክብርሽን አስቀድሚ🌷


https://t.me/https_Aselefya
نصيحتي للنساء 37
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 37

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
ልብ አንድ ጊዜ ይሳሳታል አእምሮ ለዘላለም ይቀጣዋል !!

"
💯4👍1
በጣም ብዙ እቅዶች አታቅጂ ምክንያቱም
ሕይወት ለአንቺ ብዙ እቅዶች አሏት!!

  አስተውለሽ ከሆነ በሕይወትሽ ውስጥ የሆኑት ነገሮች
   አብዛኞቹ ከእቅድሽ ውጪ የሆኑ ናቸው።

https://t.me/https_Aselefya
🍓6💯2
نصيحتي للنساء 37
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 37

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
🧷ታላቅነት ያለው ባለመውደቅ ውስጥ ሳይሆን
ወድቆ ባለመቅረት ውስጥ ነው”🌷

https://t.me/https_Aselefya
🍓4
📣 የዳዕዋ ቻናልዎን ለማሳደግ ግብዣ!

↗️ የሱና ቻናልዎ ለብዙዎች እንዲደርስና በደዕዋዉ ብዙ ሰዎች እንዲጠቀሙ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ!

🌟 ቻናልዎ 1,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
⬇️ ቻናሌን ከሁለት ሺህ በላይ ለማሳደግ

🌟 ቻናልዎ 5,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
⬇️ ቻናሌን ከአስት ሺህ በላይ ለማሳደግ

🌟 ቻናልዎ 10,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
⬇️ ቻናሌን ከአስር ሺህ በላይ ለማሳደግ

🌟 ቻናልዎ 20,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡
⬇️ ቻናሌን ከአስራ አምስት ሺህ በላይ ለማሳደግ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
نصيحتي للنساء 38
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 38

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
﴿ قَالُوا أَتَعْجَبِينَ مِنْ أَمْرِ اللَّهِ ﴾
🧷 “እነርሱም አሉ፦ ከአሏህ ነገር ጉዳይ/ ትደነቂያለሽ ትገረሚያለሽን?


فضل الله إذا أتى أبهر، وجبر، وشفى وأسعد.
“የአሏህ ጸጋ ሲመጣ ያስደንቃል
የተሰበረን ይጠግናል (ያጽናናል)
ይፈውሳል "እና ደስ ያሰኛል።

https://t.me/https_Aselefya
👍4
' 🌷የኔ ልዩ እህት🌷 '

🧷አንቺ ልክ እንደ አበባ ነሽ"
ማንም ሰው እስካልቀጠፈሽ ድረስ ውብ ሆነሽ  ትቆያለሽ


https://t.me/https_Aselefya
🍓4
ት
ዕ
ግ
ሥ
ት

ለትዕግስተኞች ውብና ያማረ የሆነ መጨረሻ አለላቸው🌷
{ سَلَـٰمٌ عَلَیۡكُم بِمَا صَبَرۡتُمۡۚ فَنِعۡمَ عُقۡبَى ٱلدَّارِ }

https://t.me/https_Aselefya
🍓3💯1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
‏فيديو من أبو خالد 🇸🇦🇸🇦🇸🇦