قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
✍
     የጨረቃ ቁራጭ የመሰለች ቆንጆ መርጦ ፈልጎ ያገባል። ዱንያ ላይ አንድም መሲል የሌላት መስላው ይደሰትባታል (ካለመሆኗም ጋ) ዓመታት ሲያልፉ፣ ልጆች ሲከታተሉ፣ ዕድሜዋ ሲገፋ; ፊቷ ተሸብሽቦ፤ መልኳ ደብዝዞ: ከቀን ወደቀን ከዓይኑ ላይ እያነሰች... እያነሰች ትሄድበታለች።

   ሌላኛው ደግሞ አላህ የዐይኑ መስበሪያ ካደረጋት ውስጥ የአላህ ድንበር ጠባቂ የሆነችዋን አፈላልጎ ይጠቀልላል። ጊዜው ሲሄድ፣ ልጆች ሲጨምሩ፣ ቤተሰብ ተባዝቶ፣ ሕይወት በቀጠለች ጊዜ ከዕለት ዕለት ኢማኗ እየዳበረ: ለጌታዋ ያላት ፍራቻ እና ለባልዋ ያላት ታዛዥነት እየዳበረ: ለእሷ ያለው ክብር እና ውዴታ እየጨመረ ይሄዳል።

ሀቢቡና፦
  «ዲነኛዋን መርጠህ ያዝ: ካልሆነ እጅህ አመድ ይፈስ» ያሉበት ምክንያት ግልፅ ነው ኣ???


نسخ
💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
جعلني الله و إياڪم ممن يقال لهم ﴿و أبشروا بالجنَّة التي ڪنتم توعدون ﴾

"አላህ እኔንም እናንተንም “ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ጀነት ተበሰሩ» ከተባሉት ያድርገን።

=
🍓3
' አስተውይ የኔ እህት¡

ከጠላቶችሽ መካከል ከአንቺ በላይ በአንቺ ላይ ከባድ ጠላት የሚሆን የለም!

https://t.me/https_Aselefya
👍2
       '       🌷ዓዚዘቲይ🌷        '

🧷ከመቶ ሰዎች ውስጥ አንዷ አትሁኚ
ነገር ግን ከአንድ ሰው ውስጥ መቶ ሁኚ።

https://t.me/https_Aselefya
🍓6
የኔ ጀግና ሴት

🧷ራስሽን አሻሽይ"

በሁለቱም አገር የሚበጂሽን በመተግበር ትጊ"
ሁሌም ቢሆን በጥሩ ነገር ላይ
ከሌሎች ለየት ብለሽ ቁሚ "ብርቱ ጠንካራ ሴት ሁኚ።💪

https://t.me/https_Aselefya
💯7🍓2
نصيحتي للنساء 34
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 34

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
🧷سألوها : كيف تجاوزتِ تلك الأيّام الثّقيلة؟
‏فقالت : رتّلت القرآن، رتلته كثيرًا


ሰዎች እንድህ ሲሉ ጠየቋት👇
እንደት ብለሽ አለፍሻት ያቺን ከባድ ቀን ?

እሷም እንድህ ስትል መለሰቺላቸው👇
-ቁረአንን አነበብኩ ፣ብዙ የሆነ ማንበብን።

https://t.me/https_Aselefya
💯1
نصيحتي للنساء 35
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 35

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
🧷أكثر شيء مرارةً في هذا العالم
👉 ከሁሉም የበለጠ መራራ ነገር በዚህ ዓለም"
ليس الحنظل ولا العلقم
👉 ሐንጠል  እና አልቀምም አይደለም"
وإنما هو الخذلان
👉 ነገር ግን እርሱ መከዳት ነዉ(መዋረድ)
أوجعُ إحتراقٍ
👉 ከሁሉም የሚያቃጥለው ህመም "
هو ما يأتيكَ
👉 ያ ወደ አንተ የሚመጣው ነው"
ممن كنتَ تضمُّه
👉 ከዚያ ስታቅፈው ከነበረው ሰው !።
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
ويكفي أن نلاحظَ
👉 ቲንሽ/መመልከታችን ብቻ ይበቃል"
أنَّ الزجاجَ
👉 መስታወት ወይም(ብርጭቆ)
لا يكون جارحًا
👉 ሊያቆስል እና ጉዳትን ሊያደርስ አይችልም"
إلا عندما يُكسر
👉 በተሰበረ ጊዜ
"ከተሰበረ በኋላ ቢሆንጂ።

ማንቂያ!
ግርድፍ ትርጉም ነዉ!


https://t.me/https_Aselefya
👍1
نصيحتي للنساء 36
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 36

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
🧷ውበት የበለጠ ጎልቶ የሚታየው በሚመለከተው አይን ሳይሆን ሊያየው በሚናፍቀው ልብ ውስጥ ነው። 

https://t.me/https_Aselefya
🍓5
🎈ክብርሽን ከራስሽ ላይ አድርጊው
ልብሽን ከእግርሽ በታች.መቆየት የፈለገ ይቆያል መሄድ የፈለገ ደግሞ ይሄዳል

ወደኋላ አትመልከቺ💎

እነዛ ሠዎች ለአንች የሆነ ነገር ቢሆኑም ክብርሽ ግን ሁለ ነገርሽ ነው

ውዷ እህቴ ክብርሽን አስቀድሚ🌷


https://t.me/https_Aselefya
نصيحتي للنساء 37
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 37

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
ልብ አንድ ጊዜ ይሳሳታል አእምሮ ለዘላለም ይቀጣዋል !!

"
💯4👍1
በጣም ብዙ እቅዶች አታቅጂ ምክንያቱም
ሕይወት ለአንቺ ብዙ እቅዶች አሏት!!

  አስተውለሽ ከሆነ በሕይወትሽ ውስጥ የሆኑት ነገሮች
   አብዛኞቹ ከእቅድሽ ውጪ የሆኑ ናቸው።

https://t.me/https_Aselefya
🍓6💯2