Forwarded from فوائد الشيخ صالح بن فوزان الفوزان
#الشيخ العلام صالح الفوزان:
كل حياة المسلم مزرعة للآخرة، ولن يجد في الآخرة إلا ما قدّم من دنياه، ولن ينفعه عمل فلان أو عمل فلان
[كلمات رمضانية 10-رمضان-1439 هـ]
•┈┈┈❁┈•✿❁📚❁✿•┈❁┈┈┈•
🔗رابط القناة على التيليجرام :
https://t.me/fawayidalfawzan
كل حياة المسلم مزرعة للآخرة، ولن يجد في الآخرة إلا ما قدّم من دنياه، ولن ينفعه عمل فلان أو عمل فلان
[كلمات رمضانية 10-رمضان-1439 هـ]
•┈┈┈❁┈•✿❁📚❁✿•┈❁┈┈┈•
🔗رابط القناة على التيليجرام :
https://t.me/fawayidalfawzan
🧷ውዱ ነብይﷺ
🎁ስጦታ ይቀበሉ ነበር: አሳምረውም ይክሱ ነበር።
በንግግራቸውም፦
«ስጦታ ተሰጣጡ: ተዋደዱ»
እያሉ ይገፋፋሉ።
https://t.me/https_Aselefya
🎁ስጦታ ይቀበሉ ነበር: አሳምረውም ይክሱ ነበር።
በንግግራቸውም፦
«ስጦታ ተሰጣጡ: ተዋደዱ»
እያሉ ይገፋፋሉ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷ትዳር ቀስ በቀስ የሚገነባ የሂደት ጥበብ እንጂ በተአምር የሚቀበሉት ወይም የሚገዙት የገባያ ላይ ሸቀጥ አይደለም"
ለስኬታማ ትዳር ትዕግስትና ይቅርታ እጅጉን አስፈላጊ ነው።
https://t.me/https_Aselefya
ለስኬታማ ትዳር ትዕግስትና ይቅርታ እጅጉን አስፈላጊ ነው።
https://t.me/https_Aselefya
Forwarded from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
ሰበር ዜና¡
~
• ዓለም ሁሌም የምታወራው አዲስ ነገር አላት። ፖለቲካው፣ ትንታኔው፣ ወሬው... መቼም አያልቅም። ስልካችንን እና ቴሌቪዥናችንን ባበራን ቁጥር፣ ዓለም አሁን ካልሰማናት የምትፈርስ ይመስል በየደቂቃው በዜና ታጣድፈናለች።
• ግን እዚህ ግርግር ውስጥ ምን ያህል ውድ ጊዜያችንን እያቃጠልን እንደሆነ አላስተዋልንም። የሌሎችን "ሰበር ዜና" ለመስማት ስክሪን ላይ ስናፈጥ፣ የራሳችን ዕድሜ በዝምታ እያለቀ የራሱን የሞት "ሰበር ዜና" እያቀረበልን ነው።
• ወዳጄ... አእምሮህን ከሚያደነቁረው ከዚህ ሁሉ ጫጫታ ራስህን አግልል። የልብህን እርጋታ ቀስ በቀስ ከሚሰርቀው የሚዲያ ሱስ ራቅና ስክሪንህን ዝጋው።
• ቁርኣንህን አንሳ። ጊዜው በፍጥነት እየሮጠ ነው። እነዚህ የተከበሩ የረመዷን ቀናት በቶሎ ያልፋሉ፤ ወይም ደግሞ ቀናቶቹ ሳያልቁ አንተ ታልፋለህ።ጊዜህን ተጠቀምበት፤ ቀናቶቹ የተቆጠሩ ናቸውና!
أياماً معدودات....
©abu sufyan
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷ለእናንተ ቅንጣት ታክል ቦታ የሌለውን ሰው ለራሳችሁ ለማድረግ አትጣሩ ትርፉ ድካም ብቻ ነውና።
በፍቅር ያልታሰረ"
በልጅ " በገንዘብ አይታሰርም።
https://t.me/https_Aselefya
https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንድ ልቦች መልካምነትንና ጥሩ ተስፋን ሲሰጡን"
አንዳንድ ልቦች ደግሞ የሕይወት ዘመን ትምህርት ይሰጡናል"
ከእኛ የሚጠበቀው ከሁለቱም ልቦች መማር ብቻ ነው።
https://t.me/https_Aselefya
አንዳንድ ልቦች ደግሞ የሕይወት ዘመን ትምህርት ይሰጡናል"
ከእኛ የሚጠበቀው ከሁለቱም ልቦች መማር ብቻ ነው።
https://t.me/https_Aselefya
🧷የቱንም ያክል ሴት ልጅ ዝናና ሀብት ቢኖራትም "
ትልቁ ህልሟ ሆኖ የሚቆየው ግን እውነተኛ የሕይወት ዘመን አፍቃሪን ማገኘት ነው ።
https://t.me/https_Aselefya
ትልቁ ህልሟ ሆኖ የሚቆየው ግን እውነተኛ የሕይወት ዘመን አፍቃሪን ማገኘት ነው ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷تجمعنا المجالس وتفرّقنا القلوب،
وقد كان قبلُ تجمعنا القلوب وتفرّقنا المجالس!
https://t.me/https_Aselefya
وقد كان قبلُ تجمعنا القلوب وتفرّقنا المجالس!
https://t.me/https_Aselefya