قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ወንድ ነኝ የሚል ሁሉ ቃሉን አይመጥንም
በተልባ መስፈሪያ ማር አይመዘንም
ፆታው ብቻ .....ሁሉም ወንድ አይሆንም
!!!

https://t.me/https_Aselefya
👍1
25 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 25-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
አንዳንዴ ... የትም ይሁን የት

ብቻ ህመም ምናምን ወደሌለበት

እርቆ
መሄድን እንመኛለን‥..💧

https://t.me/https_Aselefya
، 🌷የኔ ውድ እህት🌷                 ،

🧷ሳትሞክሪ አልችልም አትበይ ለአላማሽ ቆራጥ ሁኚ ሰወች ከጎንሽ ሆኑ አልሆኑ አያሳስብሽ ብቻ አች ጠንካራ ሁኚ በጌታሽም ታገዥ።

https://t.me/https_Aselefya
‏🧷 ومما ينبغي أن يعلم أن الذنوب تضر ولابد، وأن ضررها في القلوب؛ كضرر السموم في الأبدان، على اختلاف درجاتها في الضرر »

• ابن القيم | الداء والدواء صـ (٩٨)



https://t.me/https_Aselefya
ብቻሺን መሆን አትፍሪ አላማ የግል ነው።
ሰወች ምን ይሉኛል ብለሺ አትጨነቂ
ማንም ላይ ጥገኛ አትሁኝ!!
በአላህ ለይ ተመኪ ከሱም ችሮታ ጠይቂ
ራስሺን ለመቻል ስበቦች አድርሺ ራስሺንም ቻይ!!
የኔ ጠንካራ እህት አብሺሪ !!

=https://t.me/mkr_lesetochi
ከመጠን ያለፈ ትህትና ወደ ውርደት እንደሚመራ ሁሉ ከመጠን ያለፈ ትዕቢት ወደ ጥላቻ ይመራል።

#ማስታወሻ

~
26 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 26-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
🧷نحن لا نعرف الحق بكثرة الرجال وإنما نعرف الحق بموافقة الكتاب والسنة"

~
አንድን ሰው ስትከዳው  ጅል ነው ሞኝ ነው ለዛ ነው የተከዳው ብለህ አታሥብ

ይልቁንስ በአንተ ምን ያክል ይተማመን እንደነበር አስተውል


~
«بعـد أيـام  سـتُضيء المصـابيـح
وتبــدء صـلاة الــتراويـح ‎اللهـم_بلغنـا !

«ከጥቂት ቀናቶች በኋላ፦ መብራቶቹ ይበራሉ የተራዊህ ሶላት ይጀምራል  አላህ ሆይ ረመዷንን አድርሰን 🤲

=
t.me/https_Asselefya1
🧷በህይወታችን ትልቁ ድክመት ተስፋ መቁረጥ ነው"ህይወት ሁሌም የትግል መድረክ ናት! 

"ተስፋ ያልቆረጠ የትግሉን መድረክ ያሸንፋል"

https://t.me/https_Aselefya
' ት. ዝ. ታ¡

በጥሩዉ ትዝታ  ፈገግ እያልን
በአንዳዱ ደግሞ እምባ እያፈሰስን
በድሮ ትዝታ  ስምጥ እንላለን
ወይ እናነባለን አሊያም እንስቃለን
ብቻ እንቆዝማል አይ ትዝታ ብለን

አይ...ትዝታ


https://t.me/https_Aselefya
🧷በህይወቴ የገጠሙኝ ነገሮች ምንም ያክል 
ስብርብር ቢያደርጉኝም መቸም ቢሆን  ስብራቴ ወደኋላ አይጓትተኝም"
እንድጓትተኝም አልፈቅድለትም በሰባራየ ወደፊት ጉዞየን እቀጥላለሁ ካሰብኩበትም ግብ ዐላማ እደርሳለሁ ቢኢዝኒላሂ ዓዘ ወጀለህ።


https://t.me/https_Aselefya
🧷ለራስሽ የምትጠይውን ነገር ለሰወችም ጥሊላቸው"

ለራስሽ የምትወጂውን ነገር ለሰወችም ውደጂላቸው።

የዛኔ  ሙሉ ሰውም ትሆኛለሽ።

https://t.me/https_Aselefya