قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ትዝብቱ ነው እንጂ ጩቤ ሰው አይጎዳም!

https://t.me/https_Aselefya
ነዐም...መለያየት ስቃይ ነዉ¿
አስቸጋሪ ቀናቶች ይኖራሉ ግን
የቀን መጨረሻ አይደሉም...
!!

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰው ሲንገዳገድ ይደገፋል እንጂ አይገፈተርም።

https://t.me/https_Aselefya
የጨዋ ሰው መገለጫ"


ከሰዎች ጋር ቀጠሮ ሲይዝ ቀጠሮውን አክብሮ በሰአቱ ይገኛል
የሰዎችን የግል ጉዳይ ይጠብቃል በማይመለከተው ነገር አይገባም

ለሰዎች የገባውን ቃል ይፈፅማል ካልቻለ ይቅርታ ይጠይቃል
ሰዎች እንዳደርጉበት የማይፈልገውን በሌሎች ሰዎች ላይ አያደርግም

https://t.me/UstazKedirAhmed
አይዞሽ ውዷ እህቴ


🧷ባንቺ ብቻ አይደለም
የሂወትን ጉዞ   የመኖርን  መንገድ ማን ቀጥብሎ ሄደ
ማን ሳይወላገድ ማንስ ነው የኖረው ሁሌም እንደሳቀ ?
ለአፋታም ሳይከፋው ሰርክ እንደቦረቀ
ማንስ ይሆን ከቶ በእንባ ምንጭ ያራሰ
ሀዘን ሳይዳስሰው ብሶት ሳይጎበኜው ?
በ አልጋ ባልጋ ድሎት ዛሬን የደረሰ ማንም የለ  አይደል?
ይብዛም ይነስ እንጂ በመኖር እንቅፋት ሁሉም ተደናቅፏል
የግዜን አቀበት በማቃሰተ አልፏል
የተፃፈለትን የእጣ ፈንታ ድርሻ "
የማሩን የሬቱን የሰው ነት ቅምሻ መራራ ጣፋጩን 
ውጧል የድርሻውን እናም እልሻለሁ
አሁንም ቢጨልም ባይሆን እንዳሰብሽው 
አይዞሽ ባንቺ ብቻ አይደለም
  እስኪነጋ ድረስ በትእግስት አለፊው
ቢለያይ ነው እንጂ ስፋቱ ጥበቱ
  ሽንቁር አልባ ኗሪ የለም በምድሪቱ
ሁሌም ሳቂ ፈገግ በይ አትከፊ
ቀኑ እስከሚያልፍ ሁሉን በትዕግስት እለፊ
ከሳቁለት በፈገግታ ቀን ከሸኙት
ያልፋልና ነገም አለ አድስ ሂወት አይዞሽኝ በርቺ
የሚታየው የሚሰማው ቢጨልምም ባያጓጓም
መሰንበት ነው ደጉ እንደመሼ አይቀርም
ወገግ ይላል አዲስ ጮራ ወገግ ይላል ንፁህ ጀምበር
ተስፋ አንጣ ዝም ብለን ብቻ እንኑር  ቀን ይወጣል
ዛሬም እንደትናንት ያልፋል።

https://t.me/https_Aselefya
يَـا ڪَريم أڪرمني 🍃
ክፉ ጓደኛ ማለት¿

ጓደኛው አኼራውን የሚያከስርበት ስራ ሲሰራ እያየው
  ጓደኝነቱ እንዳይፈርስበት ባላየ የሚያልፍ ነው!!

https://t.me/https_Aselefya
🧷ፈገግ በይ በሐዘንሽ ዓለም አይቀየርም"
በሕይወትሽ የተሰጠሽን ተቀበይና ተደሰች
በተስፋ ወደፊትም ቀጥይ።


https://t.me/https_Aselefya
🧷الصاحب ساحب
 
ጓደኛ ይጎትታል። ወደ ጀነት ወይም ወደ እሳት¿

https://t.me/https_Aselefya
ኦሪጅናል ቦንድድ

🌱 My Foam !🔥🔥

እጅግ በጥራት የሚመረተዉን ቦንድድ ይሸምቱ👇🏻


ለአረቢያን መጅሊስ   አምራቾች ግብዐት የሚሆን የቦንድድ አይነት እኛ ጋ ያገኛሉ ።

           በሁሉም ስፋት አለን !

በፈለጉት መጠን እኛጋር ያገኛሉ ።

📞+251968094512



በተጨማሪም በብዛት መረከብ ለምትፈልጉ በቅናሽ እናስረክባለን!

ብቻ እቃው ፎም ይሁን እንጂ እኛ ጋ ያገኙታል!!

📍አዲስ አበባ, ኢትዮዽያ


https://t.me/My_Markets1
24 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 24-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
🧷በቀልድ መሀል እውነት ትሰሚያለሽ ቲንሽ  ትኩረት ብቻ አድርጊ።

https://t.me/https_Aselefya
هوِّن على نفسك.. فوالله.. إذا أراد الله؛ما منع مانعٌ، ولا حجب حاجبٌ. إذا أراد الله؛ جاءتك الأماني خفيفةً، وصارت لك المستحيلات حقيقةً."

﴿إِنَّمَا أَمْرُهُ إِذَا أَرَادَ شَيْئًا أَن يَقُولَ لَهُ كُن فَيَكُونُ﴾.

https://t.me/https_Aselefya
_السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ያጀመዓ አንድት እህታችን ስራ ከፈታች 1ዓመት ሆናት በጣም ተጨናንቃ ነው ያለችው እባካችሁ  ሳዑድ..ጅዳ ስራ በመፈለግ ተባበሯት
በዚህ አሳውቁኝ እህቶች  አጅሩ ከአላህ ነው።

👉@bint_jemal_hasen_aselfy