🧷አብደላህ ኢብኑ መስዑድ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና እንዲህ ይላል"
'አላህን በማስታወስ ላይ የሚያግዝህን
ቢሆን እንጂ ጓደኛ አትያዝ።
ምንጭ;-📚الزهد لأبي داود ١٢٦/١
https://t.me/https_Aselefya
'አላህን በማስታወስ ላይ የሚያግዝህን
ቢሆን እንጂ ጓደኛ አትያዝ።
ምንጭ;-📚الزهد لأبي داود ١٢٦/١
https://t.me/https_Aselefya
نصيحتي للنساء 31
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 31
የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848
ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
ደርስ ቁጥር 31
የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848
ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
🧷قال الشيخ مقبل الوادعي رحمهُ الله:
السلفية ليست جُبَّة! يلبسها من أراد، وإذا أراد خلعها ، بل هي التزام بكتاب الله وسنة رسول الله ﷺ،علىٰ فهم السلف الصالح .
تحفة المجيب (171)
~
السلفية ليست جُبَّة! يلبسها من أراد، وإذا أراد خلعها ، بل هي التزام بكتاب الله وسنة رسول الله ﷺ،علىٰ فهم السلف الصالح .
تحفة المجيب (171)
~
🧷اللهــــم ارزقني راحة البــال وطمأنينة
القلب، واجعلني من عبادك الصالحين
الذيـن لا خوف عليهم ولا هم يحزنون🤲
القلب، واجعلني من عبادك الصالحين
الذيـن لا خوف عليهم ولا هم يحزنون🤲
የጨዋ ሰው መገለጫ"
ከሰዎች ጋር ቀጠሮ ሲይዝ ቀጠሮውን አክብሮ በሰአቱ ይገኛል
የሰዎችን የግል ጉዳይ ይጠብቃል በማይመለከተው ነገር አይገባም
ለሰዎች የገባውን ቃል ይፈፅማል ካልቻለ ይቅርታ ይጠይቃል
ሰዎች እንዳደርጉበት የማይፈልገውን በሌሎች ሰዎች ላይ አያደርግም
https://t.me/UstazKedirAhmed
አይዞሽ ውዷ እህቴ
🧷ባንቺ ብቻ አይደለም
የሂወትን ጉዞ የመኖርን መንገድ ማን ቀጥብሎ ሄደ
ማን ሳይወላገድ ማንስ ነው የኖረው ሁሌም እንደሳቀ ?
ለአፋታም ሳይከፋው ሰርክ እንደቦረቀ
ማንስ ይሆን ከቶ በእንባ ምንጭ ያራሰ
ሀዘን ሳይዳስሰው ብሶት ሳይጎበኜው ?
በ አልጋ ባልጋ ድሎት ዛሬን የደረሰ ማንም የለ አይደል?
ይብዛም ይነስ እንጂ በመኖር እንቅፋት ሁሉም ተደናቅፏል
የግዜን አቀበት በማቃሰተ አልፏል
የተፃፈለትን የእጣ ፈንታ ድርሻ "
የማሩን የሬቱን የሰው ነት ቅምሻ መራራ ጣፋጩን
ውጧል የድርሻውን እናም እልሻለሁ
አሁንም ቢጨልም ባይሆን እንዳሰብሽው
አይዞሽ ባንቺ ብቻ አይደለም
እስኪነጋ ድረስ በትእግስት አለፊው
ቢለያይ ነው እንጂ ስፋቱ ጥበቱ
ሽንቁር አልባ ኗሪ የለም በምድሪቱ
ሁሌም ሳቂ ፈገግ በይ አትከፊ
ቀኑ እስከሚያልፍ ሁሉን በትዕግስት እለፊ
ከሳቁለት በፈገግታ ቀን ከሸኙት
ያልፋልና ነገም አለ አድስ ሂወት አይዞሽኝ በርቺ
የሚታየው የሚሰማው ቢጨልምም ባያጓጓም
መሰንበት ነው ደጉ እንደመሼ አይቀርም
ወገግ ይላል አዲስ ጮራ ወገግ ይላል ንፁህ ጀምበር
ተስፋ አንጣ ዝም ብለን ብቻ እንኑር ቀን ይወጣል
ዛሬም እንደትናንት ያልፋል።
https://t.me/https_Aselefya
ክፉ ጓደኛ ማለት¿
ጓደኛው አኼራውን የሚያከስርበት ስራ ሲሰራ እያየው
ጓደኝነቱ እንዳይፈርስበት ባላየ የሚያልፍ ነው!!
https://t.me/https_Aselefya
ጓደኛው አኼራውን የሚያከስርበት ስራ ሲሰራ እያየው
ጓደኝነቱ እንዳይፈርስበት ባላየ የሚያልፍ ነው!!
https://t.me/https_Aselefya