قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
،        የስኬት ~ ዘር           ،

ሰክኖ ለማስተዋል~አዝኖ ባሳረፈ
ወደ ስኬት ጥሎ~ድል ባጎናጸፈ
አጀጋነነ እንጂ~መች አደናቀፈ ¡

ብልሃት አስተምሮ~ጉዞ ያቀለለ
በውድቀቶች ሁሉ~የስኬት ዘር አለ..¿

https://t.me/https_Aselefya
የኔ ውድ እህት             

🧷የጅማሬሽ ታናሽ መሆን የፍፃሜሽን ታላቅነት አይወስነውም...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷የሰው ልጅ በፍቅር ስትወድቅለት ምክንያት እየፈለገ ይርቅካል! እንከንህንና ጉድለትህን ይለቃቅምልሀል'

አላህ ግን በቀረብከው ቁጥር እጥፍ ድርብ አድርጎ  ወዳንተ ይቀርባል ብሎም እንከንህን ሁሉ  ይሸፍንልሀል  ጥፋትህን ሁሉ ሰርዞልህ ይወድሀል።

https://t.me/https_Aselefya
ፍቅር ውስጥ መውደቅ በሽታ ነው። መድሃኒቱም ያፈቀራችሁትን ሰው ማግባት ነው።ያን ማድረግ ካልቻለ
ከዚህ ነገር መታገስ ነው።ይህን ማድረግ ሊመር ይችላል ቢሆንም ግን ጠቃሚ ፈውስ ነው።

ኢብኑል ቀይም رحمه الله

«العِشقُ مرضٌ من الأمراض، فإن قُدِرَ على علاجِه كان علاجه التزوّج، وإلا فالصبرُ عنه من أنفعِ أدوِيَتِه»

#ማስታወሻ
አንድት ምርጥ የሱና እህቴ የጋበዘችኝን ላካፍላችሁ💎
20 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء

-ክፍል 20-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
‏من أعظم ما قرأت لابن القيم في (مدارج السالكين) قولُه -رحمه الله- :

"ولَو توكَّلَ العبدُ على اللهِ حقَّ توكُّلِهِ في إزالةِ جبلٍ عن مكانِهِ، وكان مأمورًا بإزالتِهِ لَأزالَه!".

📘 مدارج السّالكين (١/ ١٢٦)

📖🍁☕️
ስስት በገንዘብ ብቻ አይደለም ያለው። የ ባህሪ ስስታምነት፣የፈገግታ ስስታምነት፣ የሃቀኝነትና ታማኝነት ስስታምነትም ይኖራል።

በጣም የከፋው ስስታምነት ደግሞ ለየትኛውም ሰው መልካም መመኘትን መሰስት ነው።

ዶ/ር ሁሰይን አልፊፊ حفظه الله

#ማስታወሻ
🔖ማስታወሻ"

🧷ﺳﻮﻑ ﻳﺄﺗﻲ ﻳﻮﻡ ﻻ‌ ﺃﻛﻮﻥ ﻣﻌﻜﻢ، ﻭﺳﻮﻑ ﺗﺪﺧﻠﻮﻥ ﻟﺘﻘﺮﺃﻭﺍ بإذن الله، ﻣﺎ أنقلة من الفوائد، ﻓﺈﻥ ﻭﺟﺪﺗﻢ ﻣﺎ ﻳﺆﺟﺮﻧﻲ ﺃﻧﺸﺮﻭه، ﻭﺇﻥ ﻭﺟﺪﺗﻢ ﻣﺎ ﻳﺆﺛﻤﻨﻲ ﺃﺗﺮﻛﻮه.

https://t.me/https_Aselefya
የሴት ልጅ...
ትልቁ የዳዕዋህ መድረኳ ቤቷ ነው።
ምርጥ የኢስላም ልጆችን በኢስላማዊ አስተምሮት አንፃ ማሳደግ ከቻለች በዳዕዋዋ ስኬታማ ሁናለች።
አላህ በቤታችን ይሰትረን ያረብ🤲

=https://t.me/mkr_lesetochi
የመንሃጅ_ግልፅነት_እና_ለደዕዋ_መስፋፋት_ያለው_አስተዋፅኦ.pdf
713.8 KB
"የመንሃጅ ግልፅነት እና በዳዕዋ ላይ ያለው አስተዋፅኦ"
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ከአረብኛ ወደ አማርኛ የተመለሰ የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ረምዛን አልሃጂሪ ድንቅ ሙሓዶራ ሲሆን በ 15 ገፆች ተርጉሜ በ pdf ፋይል አቅርቤዋለሁ። አንብበው ይጠቀሙበት። ሌሎችንም ያስጠቅሙበት።


ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/IbnuMunewor