قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ትዳር የሌላት ሴት የራሷ ፖሊስ ራሷ ነች ድንበሯን የምታስጠብቀው ራሷ ነች¿
ስታገባ ፓሊሷ ባለ ነው አከተመ።

~
🍓4
🧷ሰላም ለእነዚያ.....

ሳቅ መጠሪያቸው"ደስታ መገመቻቸው"
ነገር ግን ሃዘን የግል ቤታቸው ለሆኑ ልቦች
🌷

https://t.me/https_Aselefya
👍4
🧷 كَان طَالبُ العِلم فيمَا مضىٰ:

يَسمع ليَعلَم،
ويَعلَم ليعمَل،
ويتفَقه في دين اللّٰه لينْتفِع وينفَع.

➖ وقَد صَار الآن :

يسمع ليَجمَع،
ويَجمع ليُذكَر،
ويحفظ ليغلِبَ ويَفخر »


: قَاله ابن قُتيبة رحمَه اللّٰه
📖: المدخل المفصل(13/1).

~
17 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء

-ክፍል 17-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
🧷ህመም ሁሌም በእምባ ውስጥ የሚገኝ አይደለም"
አንዳንደም በፈገግታ ውስጥ ይገኛል
💧

https://t.me/https_Aselefya
🧷ማደጋችን የሚገለፀው ለነገሮች በምንሰጠው ትርጉም ነው🌷

https://t.me/https_Aselefya
🍓2
ሰዎች ልቤ ወደ ሆነ ሰው እንደተዘነበለ የጠረጥሩኛል ይገምቱኛል" ልቤ በቡና ውደታ ቢዚ ከመሆኑ ጋ"👓

https://t.me/https_Aselefya
💯4🍓1
➖‏قيل لبعض السلف :

يزداد الإيمان وينقص ؟
قال : نعم ، يزداد حتى يصير أمثال الجبال،
وينقص حتى يصير أمثال الهباء.

#مجموع_الفتاوى [٢٢٦/٧] 📝
🧷ታላቅነት ያለው ባለመውደቅ ውስጥ ሳይሆን
ወድቆ ባለመቅረት ውስጥ ነው”🌷

https://t.me/https_Aselefya
👍2💯2
🧷የትኛው ስፍራ የትኛው መሬት እንደሚሻልልን አናውቅም"
 ሁሌም አላህ የመረጠልን ለእኛ የተሻለው እንደሆነ ግን
እርግጠኞች ነን
።🌷

https://t.me/https_Aselefya
💯6
🧷ውዷ እህቴ በመልካም የምታዝ ከመጥፎ የምትከለክል ጓደኛ ካለችሽ" መቸም እንዳትተያት አጥብቀሽ ያዣት"🌷

https://t.me/https_Aselefya
ٰ
وَإِيَّاكَ وَالظُّلْمَ مَهْمَا اسْتَطَعْتَ

فَظُلْمُ الْعِبَـادِ شَـدِيدُ الْوَخَمْ

وَسَـافِرْ بِقَلْبِكَ بَيْنَ الْـوَرَى

لِتَبْصُرَ آثَـارَ مَنْ قَـدْ ظَلَمْ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• ቦታህን ሰዎች ዘንድ አትመልከት! አላህ ዘንድ መቆሚያህን ተመልከት።

=
🧷በነፃ ወተት የሚጠጣ ሰው ላም ለመግዛት አያስብም"
So አንቺም በፈለገው ጊዜ የሚያገኝሽ ከሆነ አንቺን ለማግባት አያስብም።

~
🧷ኡስታዝ ነኝ ደረሳ ነኝ እያሉ ለሚያስቀንሱት"

   ዐብዱላህ ቢን ሙሐይሪዝ የተባለ ታቢዒይ ነው። ልብስ ለመግዛት የሆነ ሱቅ ይገባል። አንድ የሚያውቀው ሰው ይመጣና ለባለሱቁ;
  "ይህ እኮ ዐብዱላህ ቢን ሙሐይሪዝ ነው: አስተያየት አርገህ ሽጥለት" አለው።

  ዐብዱላህ ቢን ሙሐይሪዝ በጣም ተናዶ "የምንገዛው እኮ በገንዘባችን እንጂ በዲናችን አይደለም" ብሎ ሲያየው የነበረው ልብስ ወርውሮ ከሱቁ ወጣ።

منقل
•• العِبْرَةُ بِسَلَامَةِ الْعَقِيدَةِ وَالْمَنْهَجِ

❍ قَالَ الشَّيْخُ مُحَمَّدُ بْنُ رَمْزَانَ الْهَاجِرِيُّ حَفِظَهُ اللهُ :

فَلَا تَغْتَرَّ بِصَاحِبِ كَثْرَةِ الْعِبَادَةِ، وَلَا عِبْرَةَ بِهَا، وَلَا بِالْبُكَاءِ، مَا أَكْثَرَ مَا يَبْكِي الرَّافِضَةُ! يَضْرِبُونَ صُدُورَهُمْ وَيَنُوحُونَ، لَا عِبْرَةَ بِكَثْرَةِ الْبُكَاءِ، وَالتَّزَهُّدِ وَالتَّعَبُّدِ؛ فَلَا عِبْرَةَ بِهَذَا أَبَدًا مَا لَمْ يَكُنْ عَلَى التَّوْحِيدِ وَالسُّنَّةِ.

إِذًا : العِبْرَةُ بِسَلَامَةِ الِاعْتِقَادِ وَالْمَنْهَجِ وَالطَّرِيقِ؛ لَا بِكَثْرَةِ التَّعَبُّدِ.

📚 مَتْنُ أَسْبَابِ احْتِوَاءِ الْخَوَارِجِ لِبَعْضِ أَبْنَائِنَا (٣٢)

~
نصيحتي للنساء 25
Abu hizam
የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
ደርስ ቁጥር 25

የኪታቧ ፒዲኤፍ
https://t.me/durusuabihizam/1848

ደርሱን ለመከታተል
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam
የሌሎችን ስቃይ እንደ ራስ ህመም በመቁጠር የጎደለባቸውን ለመሙላት የሚከፈል ዋጋ   በህይወት ውስጥ  እውነተኛ ደስታን ይፈጥራል።

https://t.me/UstazKedirAhmed