قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ጀግኖቸ" ጠንካራ መሆን አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነዉ" እሺ🌷

https://t.me/https_Aselefya
ተ
ስ
ፋ

ከ3 ፊደል በላይ ትልቅ ትርጉም አላት🌷

https://t.me/https_Aselefya
💯1
🧷የኔ ጀግኖች " በራሳችሁ እና ባላችሁ ተብቃቁ


ፀሀይ እና ጨረቃ እኩል አያበሩም "እኩል  እናብራም ቢሉ ተፈጥሮ አትፈቅድላቸውም ግን ሁለቱም በራሳቸው ጊዜ ማብራታቸው አይቀርም"

እኛም አጠገባችን ከኛ ተመሳሳይ ደረጃ ላይ ያለ ሰው ሲሳካለት አይተን እንዴ የኔም አሁን መሆን አለበት ካልን ከማዘን ውጪ ሌላ ምርጫ የለንም"
ግን በራሳችን ሰዓት ወደ ከፍታው እንደምኖጣ
አምነን ሙሉ አቅማችንን መጠቀም ነው ያለብን።


https://t.me/https_Aselefya
🧷ትዳር የሌላት ሴት የራሷ ፖሊስ ራሷ ነች ድንበሯን የምታስጠብቀው ራሷ ነች¿
ስታገባ ፓሊሷ ባለ ነው አከተመ።

~
🍓4
🧷ሰላም ለእነዚያ.....

ሳቅ መጠሪያቸው"ደስታ መገመቻቸው"
ነገር ግን ሃዘን የግል ቤታቸው ለሆኑ ልቦች
🌷

https://t.me/https_Aselefya
👍4
🧷 كَان طَالبُ العِلم فيمَا مضىٰ:

يَسمع ليَعلَم،
ويَعلَم ليعمَل،
ويتفَقه في دين اللّٰه لينْتفِع وينفَع.

➖ وقَد صَار الآن :

يسمع ليَجمَع،
ويَجمع ليُذكَر،
ويحفظ ليغلِبَ ويَفخر »


: قَاله ابن قُتيبة رحمَه اللّٰه
📖: المدخل المفصل(13/1).

~
17 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء

-ክፍል 17-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
🧷ህመም ሁሌም በእምባ ውስጥ የሚገኝ አይደለም"
አንዳንደም በፈገግታ ውስጥ ይገኛል
💧

https://t.me/https_Aselefya
🧷ማደጋችን የሚገለፀው ለነገሮች በምንሰጠው ትርጉም ነው🌷

https://t.me/https_Aselefya
🍓2
ሰዎች ልቤ ወደ ሆነ ሰው እንደተዘነበለ የጠረጥሩኛል ይገምቱኛል" ልቤ በቡና ውደታ ቢዚ ከመሆኑ ጋ"👓

https://t.me/https_Aselefya
💯4🍓1
➖‏قيل لبعض السلف :

يزداد الإيمان وينقص ؟
قال : نعم ، يزداد حتى يصير أمثال الجبال،
وينقص حتى يصير أمثال الهباء.

#مجموع_الفتاوى [٢٢٦/٧] 📝
🧷ታላቅነት ያለው ባለመውደቅ ውስጥ ሳይሆን
ወድቆ ባለመቅረት ውስጥ ነው”🌷

https://t.me/https_Aselefya
👍2💯2
🧷የትኛው ስፍራ የትኛው መሬት እንደሚሻልልን አናውቅም"
 ሁሌም አላህ የመረጠልን ለእኛ የተሻለው እንደሆነ ግን
እርግጠኞች ነን
።🌷

https://t.me/https_Aselefya
💯6
🧷ውዷ እህቴ በመልካም የምታዝ ከመጥፎ የምትከለክል ጓደኛ ካለችሽ" መቸም እንዳትተያት አጥብቀሽ ያዣት"🌷

https://t.me/https_Aselefya
ٰ
وَإِيَّاكَ وَالظُّلْمَ مَهْمَا اسْتَطَعْتَ

فَظُلْمُ الْعِبَـادِ شَـدِيدُ الْوَخَمْ

وَسَـافِرْ بِقَلْبِكَ بَيْنَ الْـوَرَى

لِتَبْصُرَ آثَـارَ مَنْ قَـدْ ظَلَمْ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• ቦታህን ሰዎች ዘንድ አትመልከት! አላህ ዘንድ መቆሚያህን ተመልከት።

=