قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.54K subscribers
2.73K photos
919 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
Forwarded from أبُو عَبد الرحْمن
تيسير العلام شرح عمدة الأحكام.pdf
14.7 MB
تمكن من تحرير ملفات PDF وتوقيعها ومشاركتها أثناء التنقل. اعمد إلى تنزيل تطبيق Acrobat Reader: https://adobeacrobat.app.link/Mhhs4GmNsxb
فعليك في بياض نهارك أن لا تشتغل إلا بما ينفعك في معادك ومعاشك الذي لا تستغني عن الاستعانة به على معادك .
العلامة الغزالي الشافعي رحمه الله

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
أسباب سعادة الأسرة.pdf
1010.8 KB
📚 أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ

📚  የቤተሰብ ደስታ ምንጮች

            •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እህትአለም ጠንቃቃ ሁኚ።

እሳት በለለበት ጢስ አይታይም ይላል የሀገራችን ሠው
ከአንች ትንሽም ብትሆን ስህተትን ካላዩ ዝም ብለው አይጮሁብሽም
    ራሳቸውን ወደሠለፍያ ያስጠጉ ሴቶች
ሴቶች ሴቶች.........የሚለው ጩኸት መብዛቱ ራስሽን እንድትፈትሽ አላደረገሽም?

እህትነቴ ራስን መተሳሠብ ደካማነት አይደለም።
ለምን ይወቅሡናል ሳይሆን በምን ምክንያት ተወቀስን ብለን ራሳችንን እንፈትሽ እስኪ

እህቴዋ ንግግርሽን ከመናገርሽ በፊት መዝኝው
የምትናገሪውም ከተግባርሽ ተቃራኒ አይሁን
ከንግግር ይልቅ ተግባር ማንነትን ይገልፃልና

   ርስ በራሳችንም እንዋደድ እንከባበር

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
👍1
❝ያች ስደተኛ❞
❝ያችን ሴት!!❞
-------------------
ለመልካም ስራዋ መመስገን ሲገባት፡
ባልሰራችው ስራ ሁሉም የሚሰድባት፡
ሁሉም ሲቸግረው እየተማፀነ፡
በድብቅ በይፋ ከሷ እየለመነ፡
እሷም በአዛኝ ልቧ እጇን ስትዘረጋ፡
ማንንም ስትረዳ ከቆላ እስከ ደጋ፡
ብዙውን ከችግር ባወጣችው ማግስት፡
እሷን ይሳደባል ተቀይሮ እንደ እስስት፡
-----------------------

❝አይ ሰው...❞

ጥርዝ ነች እያለ ሁሉም ሲዘባበት፡
ለመልካሟ መጥፎ በሷ ላይ ሲታበት፡
ለምን በሚል ሀሳብ እየወረድኩ ወጣሁ፡
ከደግነት ውጭ ከሷ ጥፋት አጣሁ፡
ድንገት የወጣችው ድህነት ያራቃት፡
እናት አባቶቿ ሀገር የናፈቃት፡
የስደቷን ጀግና አሏህ ይጠብቃት፡፡
---------------------------
ችግሯን ቻል አርጋ ኑሮን የገፋችው፡
በሰው ቤት በሰው ፊት የተገረፈችው፡
በለጋው እድሜዋ ብዙ ጉድ ያየችው፡
በስደትን መከራን የተጋፈጠችው፡
ክፉሽን አልስማ እህቴ ነሽ አንችው!?
------------------------
ሀሎ ሲሏት ጊዜ ደውለው አባቷ፡
ወይም ልጄ ስትል ኢሞ ላይ እናቷ፡
የምትሸፋፍነው ብሶቷን በእንባ፡
ደህና ነኝ የምትል አንጀቷ እየባባ፡
እስኪ እውነት ተናገር ይህች ነች ገለባ..!?
---------------------------

❝አይይይይ❞

ጧት ማታ እሚገርፋት የሰው ፊት እንደ እሳት፡
የስደቷን ኮከብ ያችን ጀግና ላንሳት፡
አለብኝ ውለታ ከዛች ከደግ ሰው፡
ጠላቴ በበደል#መስጅዱን ሲያፈርሰው፡
እሷ ነች የዛኔ እንባ እምታብሰው፡
በጂምላ አትሳደብ ተጠንቀቅ አንተ ሰው!!
------------------------

በህይወት እያለሁ እሷን አረሳትም፡
ለኸይር ተጠርታ ስስት የለባትም፡
ውስጧን ሳይረዳ ማንም ዘላን ቢያማት፡
አስመሳዩ ሁሉ የለፋችበትን ገንዘቧን ሲቀማት፡
ሞኝ ነች እያሉ ስም ያወጡላታል፡
ግን ሲቸግራቸው ይለማመጧታል፡
-----------------
አውቃለሁ ብዙ አሉ የስሟ ነጋዴ፡
ታዳ'ያ በአንድ ሁሉም ይሰደባል እንዴ!?
ጥፋት ያለበትን ከተናገራችሁ፡
አጥፊውን ውቀሱ እየነጠላችሁ፡
ለድኗ ታታሪ በተቻላት አቅም፡
እሷ አትቆጠርም ከማንም ጥርቅም፡
እኩልም አይደለች አትነፃፀርም፡
ተውሒድ ነው አርማዋ አትደራደርም፡
--------------------------
ብዙ ጀግኖች አሉ ሀቅን የጋበዙን፡
ሰበብ ሆነው ለኛ መንሀጅ ላይ ያገዙን፡
በትንሽ መጥፎወች ሁሉን የምትወቅሱ፡
በአረብ ሀገር ሴት ላይ እጃችሁን አንሱ፡
ለኢስላም ስትደክም ይሰማኛል ሀሴት፡
ያችን ስደተኛ አትንኳት ያችን ሴት፡
------------------------------
✍️በኑረዲን አል-አረብ
-------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
እኛ የት ነበርን.. ??

ሁለት ጓድኛሞች አብረዉ ከተማ ዉስጥ እየዞሩ ነበርና
አንደኛዉ እንድህ በማለት ጓደኛዉን ጠየቀዉ

ሰዎች ይህን ሁሉ  ህንፃዎች ሲታደሉ እኛ የት ነበርን አለዉ?

ጎደኛዉም ና ብሎ እጁን ይዞ ወደ ሆስፒታል አስገባዉ  ታካሚዎችን አሳየዉ  የህንን ሁላ  በሽታ   ሲታደል እኛ የት ነበርን ብሎ ጠየቀዉ ?

👉ልል የፈለኩትን አልተረዳችሁኝም?
የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን አንድም የለም ::


https://t.me/asselfya
‏قَالَ ابْنُ القَيِّمِ - رَحِمَهُ اللّٰهُ تَعَالَىٰ

- :

" اللهُ تَعَالىٰ يَبْتَلِي عَبْدَهُ :

لِيَسْمَعَ شَكْوَاهُ ؛ وتَضَرُّعَهُ ؛ ودُعَاءَهُ " .


[ بَـدَائِـعُ الـتَّـفْـسِـيْـرِ (١٨٧/٣)
.⭐️ሁለት ቦታዎች ላይ የአላህን ፍራቻ ወደ ራስህ አምጣ፤
➊ጀናዛ ስትሸኝ፣
➋የተፈጥሮ አደጋዎች ሲከሰቱ

💫ሁለት ቦታዎች ላይ ጠንቀቅ በል፤
➊ጤናህ ጠብቅ
➋ስምህን እና ክብርህን ጠብቅ

⭐️ሁለት ቦታዎች ላይ ገንዘብህን አታውጣ፤
➊በመዕሲያ(ወንጀል)መንገድ
➋ላላስፈላጊ ነገር ስታወጣ

💫በሁለት ቦታዎች ላይ መቆምን አስረዝም፤
➊በጌታህ በር ላይ(እሱን በመለመን)
➋የቁርአን ንግግር በማዳመጥ ላይ

⭐️ሁለት ቦታዎች ላይ አትኩራ
➊ለሚተናነስልህ ሰው
➋የተጣለብህን ግዴታ ስትወጣ

💫ሁለት ቦታዎች ላይ ፈፅሞ አትተናነስ፤
➊ጠላትህ ጋር ስትገናኝ
➋ኩራተኛ ጋር ስትቀመጥ

⭐️ሁለት ነገሮችን ስጋህ የቻለውን ያክል ➊አብዛዲናዊ ዒልም ፍለጋ
➋መልካም ሥራዎች ላይ

💫ሁለት ነገሮችን በመጠኑ
➊ምግብ ስትበላ
➋ከሥራ ፈቶች ጋር ስትቀልድ

⭐️ሁለት ነገሮችን ዛሬውኑ ተጠቀምባቸውና ጨርሳቸው
➊ጤናህን
➋ወጣትነትህን

💫የሁለት ሰዎች ሣቅ ሣቅ መሆኑን ተጠራጠር
➊የተበዳይን
➋የአምባገነንን

"ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)

👇👇👇
https://t.me/djfjhhj6899
~በእጅህ ላደረስከው በደል የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ምላስህ ሳይሆን   እጆችህ ይመሰክሩብሀል!!
~
{ ٱلۡیَوۡمَ نَخۡتِمُ عَلَىٰۤ أَفۡوَ ٰ⁠هِهِمۡ وَتُكَلِّمُنَاۤ أَیۡدِیهِمۡ وَتَشۡهَدُ أَرۡجُلُهُم بِمَا كَانُوا۟ یَكۡسِبُونَ }
[سُورَةُ يسٓ: ٦٥]


~ዛሬ በአፎቻቸው ላይ እናትምና እጆቻቸው ያነጋግሩናል፡፡ እግሮቻቸውም ይሠሩት በነበሩት ሁሉ ይመሰክራሉ፡፡

t.me/https_Asselfya