قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
«أغلب الشباب يعيشون في صمت ‏لا مال، لا عمل، لا زواج  ،‏يبتسمون بألم ٬
‏اللهمّ اجعل لهم من كل ضيقٍ مخرجاً وفرجاً٠»
አብዛኛዎቹ ወጣቶች በዝምታ ውስጥ ይኖራሉ።
➥ገንዘብ የላቸዉም
➥ሥራ የላቸዉም
➥ትዳር የላቸዉም
ሆኖም ግን ህመማቸውን ችለው ፈገግ ይላሉ ።

አላህ ሆይ
ከእያንዳንዱ ችግር መውጫ መንገድና ፈረጃን ስጣቸው። 🤲

https://t.me/abu_abdil_hayyi_channel/4439
የኔ ውድ እህት🍃


🧷ዳመና የውሃን ክብደት መሸከም ሲያቅተው ዝናብ ይጥላል" ልብም የውስጡን ህመም መሸከም ሲያቅተው  አይን እንባን ያፈሳል" ስሜትሽ ሲጎዳ" ልብሽ ሲሰበርና ጭንቅ ጥብብ ሲልሽ እጅሺን ወደላይ ከፍ አድርጊና ጌታሽን ለምኚው ያ ረብ.... በይው"እርሱ የለመኑትን አያሳፍርምና።

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰዎችን ለማጣት አትፍሪ" ነገር ግን ሰዎችን ለማስደሰት ስትይ እራስሽን እንዳታጪ።

https://t.me/https_Aselefya
🧷 ዓሊም ጃሂልን ያውቃል
  ምክንያቱም እሱም ጃሂል ነበር'

ጃሂል ግን ዓሊምን አያውቅም'
ምክንያቱም እሱ ዓሊም ሆኖ ስለ ማያውቅ።

 [ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንለት]


https://t.me/https_Aselefya
💯2
ንቂ¿የኔ ውድ እህት


🧷ናፈቅሽኝ ያለ ሁሉ አይናፍቅም
አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም
ውድ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም
   
 እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ
እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና 
ውድ እህቴ ልብ ግዥ
ኃላ እንዳታለቅሽ።

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🧷በህይወትህ የሚገጥሙህ ሰዎች¡

ወይም ፀጋዎች ናቸው አሊያም ትምህርት ናቸው "
 
ፀጋዎቹን ያዛቸው ትምህርቶቹን ተማርባቸው "


የሰው ልጅ እንደ እርሳስ ቀለም ነዉ "
የተሻለ ይፅፍ ዘንዳ ተሰባብሮ መቀረፅ አለበት።

https://t.me/https_Aselefya
ቲ🍃

ላ🍃

ዋ🍃


القارئ : ماهر المعيقلي

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሁሉም መራራ ያልፋል ¿
"አብሽሪ የኔ ውድ እህት ይህም ያልፋል"

ሁሉም ጥሩ ይሆናል ሁሉም ነገር ይስተካከላል ቢኢዝኒላህ"  فَإِنَّ مَعَ ٱلۡعُسۡرِ یُسۡرًا"

ጥሩ ሁኔታ ላይ ሆነው የምትመለከቻቸው ሁሉ ከባባድ ሁኔታዎችን ያሳለፉ ናቸው"

https://t.me/https_Aselefya
🍓1
ቲ🍃

          ላ🍃

                    ዋ🍃


القارئ : ماهر المعيقلي

https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢላሂ.....
ወዳንተ መቃረብን አብዝተው ከጨመሩት አንተም ከነሱ የዱኒያ መከራዎችን ካስወገድክላቸው
ከደጋግ ባሪያዎችሁ አድርገን ያ ረብ🤲

https://t.me/https_Aselefya
የተሰበረ  ልብን ጠጋኝ እንጂ"  ልብን ሰባሪ እንዳትሆን¡


🧷ﻗﺎﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﺍﺑﻦ ﻋﺜﻴﻤﻴﻦ ﺭﺣﻤﻪ ﺍلله:

ﻳﻨﺒﻐﻲ ﻟﻺﻧﺴﺎﻥ ﺃﻥ ﻳﺮﺍﻋﻲ ﻗﻠﻮﺏ ﺍﻟﻨﺎﺱ، ﻓﺈﺫﺍ ﺍﻧﻜﺴﺮ ﻗﻠﺐ ﺷﺨﺺ ﻓﻠﻴﺤﺮﺹ ﻋﻠﻰ ﺟﺒﺮﻩ ﺑﻤﺎ ﺍﺳﺘﻄﺎﻉ؛ ﻷﻥ ﻓﻲ ﻫﺬﺍ ﻓﻀﻼ ﻋﻈﻴﻤﺎ، ﻭﺍﻹﻧﺴﺎﻥ ﻳﻨﺒﻐﻲ ﻟﻪ ﺃﻥ ﻳﺮﺍﻋﻲ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺑﻨﻔﺴﻪ ﺑﻤﻌﻨﻰ ﺃﻥ ﻳﻌﺎﻣﻞ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺑﻤﺎ ﻳﺤﺐ ﺃﻥ ﻳﻌﺎﻣﻠﻮﻩ ﺑﻪ.

[ﺷﺮﺡ ﺑﻠﻮﻍ ﺍﻟﻤﺮﺍﻡ ١١-٣٣٣]


ሸይኽ ኢብኑ ኡሠይሚን አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ አሉ
"

የሠው ልጅ የሰዎችን ቀልብ ከመስበር ሊጠባባቅ  እና ሊጠነቀቅ ይገባል"
የሠውን ልብ ከሰበር , በመጠገን ላይ ሊጥር ይገባውዋል, ይሄን በማድረጉ ትልቅ ደረጃ አለው።

ሸርህ ቡሉገል መራም( 333/11)

https://t.me/https_Aselefya
🍓1
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
~ከ ወንጀል ዉጤቶች መካከል አንዱ«ሰኬትን ማጣት ነው» ይላሉ ኢብኑ አል-ቀይም ረሒመሁላህ፡፡

ወንጀል ባንተ እና በጌታህ መካከል እክል ነው፤ ጋሬጣ ነው፣ ግርዶ ነው፡፡ለምነህ ለዱዓህ ምላሽ አታገኝም፣ ሠርተህ ከድህነት አትወጣም፣ አስበህ አይሳካልህም፣ ተወዳድረህ ትሸነፋለህ፣ ለሥራና ለትህምርት ተፈትነህ ትወድቃለህ፣ ምኞትህ አይሰምርልህም፣ ያቀድከው አይሆንልህም፡፡ የ ወንጀል ባለቤት ከሆንክ እቆጥባለሁ ብትልም አይሆንልህም፣ ወንጀል ብል ነው፡፡ ወንጀል ተምች ነው፤ ወንጀል ቫይረስ ነው በልቶ ይጨርስሃል፤ አተንም ፀጋህንም ይበላል፡፡

የ ወንጀል ዉጤቱ በዚህ ብቻ አያበቃም፡፡ቤትን ያበላሻል፣ ትዳርን ያደፍርሳል።«እኔ የ ወንጀሌን ዉጤት በምሳፈራት እንሠሣ ላይ ጭምር አያለሁ!» ይላሉ አንዳንድ ደጋጎች፡፡ እንሠሣዋ ባህሪዋ ይቀየራል፣ ገር የነበረችው ኃይለኛ ትሆናለች፣ ታዛዥ የነበረችው ታምፃለች፡፡

ስንቀየር ነገሮችም ይቀየራሉ፡፡ ስናበላሽ ሁኔታዎችም ይበላሻሉ። ያከብሩን የነበሩ ሰዎች ይንቁናል፣ ባላችን ይቆጣናል፣ ሚስታችን ነብር ትሆናለች፣ ልጆቻችን አይታዘዙንም።ወንጀልህ ሲበዛ ፊትህ ይጠቁራል፣ ኑርህ ይጠፋል፣ሞገስህ ይገፈፋል፡፡ወንጀል ጥቁር ሲሆን ፅድቅ ሥራ ግን ነጭ ነው፡፡ ወንጀል ጨለማ ሲሆን መልካም ሥራ ግን ብርሃን ነው፡፡ ወደ ብርሃን ለመውጣት ደግ ሥራን ማብዛት።

እናም ለአንዳንንድ ነገሮች ጓጉተህ፣ አንዳንድ ነገሮችን ሞክረህ …. አልሳካ  ያለህ እንደሆነ መለስ ብለህ ራስህን ፈትሽ፡፡ ከስኬትህ ያገደ ጋሬጣ ሊኖር ይችላልና ያንን አስወግድ፡፡ ከራስህ ጀምር። ከማሳበብህ በፊት ሁኔታህን መርምር።

አላህ ይርዳን፡፡
15—አዳእ ወደዋእ(ሙኽተሶር)
በ ወንድም አቡ ሱፍያን
📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء

-ክፍል 15-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
🔖እውቀት ሀብት ነው" ትምህርት ደግም የሀብት መክፈቻ ቁልፍ ነው።

https://t.me/UstazKedirAhmed
🍓1