ውድ ጌጦች
~
ፉዶይል ብኑ ዒያድ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ሰዎች ከእውነተኝነት እና ሐላልን ከመፈለግ በበለጠ ነገር አላጌጡም ።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ ፡ 8/426]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
~
ፉዶይል ብኑ ዒያድ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ሰዎች ከእውነተኝነት እና ሐላልን ከመፈለግ በበለጠ ነገር አላጌጡም ።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ ፡ 8/426]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🍓2
•°المـنـكـسِرُ يَنْــبَـغِي مُـلَاطَـفَـتُـهُ
«
📓العُثَيمِينُ رَحِمَهُ اللَّهُ/شَرْحُ صَحِيحِ مُسْلِمٍ ٨/٢٩٩
=
t.me/https_Asselefya1
«
ልባቸው የተሰበረ ሰው በደግነት ሊስተናገድ ይገባል።»📓العُثَيمِينُ رَحِمَهُ اللَّهُ/شَرْحُ صَحِيحِ مُسْلِمٍ ٨/٢٩٩
=
t.me/https_Asselefya1
🌴ከዑባዳህ ቢን ሳሚት (ረ ዐ) ተይዞ ነቢዩﷺእንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن شَهِدَ أَنْ لا إِلَهَ إِلّا اللَّهُ وَحْدَهُ لا شَرِيكَ له، وَأنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُولُهُ، وَأنَّ عِيسى عبدُ اللَّهِ وَرَسُولُهُ، وَكَلِمَتُهُ أَلْقاها إلى مَرْيَمَ وَرُوحٌ منه، والجَنَّةُ حَقٌّ، والنّارُ حَقٌّ؛ أَدْخَلَهُ اللَّهُ الجَنَّةَ على ما كانَ مِنَ العَمَلِ﴾
አላህ ምንም ተጋሪ የሌለው ብቸኛው 'በእውነት የሚመለክ' አምላክ መሆኑን የመሰከረ፣ ሙሐመድ ደግሞ ባሪያውና መልዕክተኛው መሆናቸውን የመሰከረ፤ አል-መሲህ ዒሳ የአላህ መልክተኛ ወደ መርየም የጣላት (የሁን) ቃሉም ከእርሱ መንፈስም ብቻ እንደሆነ የመሰከረ፤ ጀነትም እውነት ነው፣ እሳትም እውነት ነው ብሎ ያፀደቀ፤ መልካም ተግባሩ ምንም እንኳ ያነሰ ቢሆን አላህ ጀነት ያስገባዋል።
📚صحيح البخاري: 3435 |
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21

••إيَّاكُـمْ وَكَـسْرَ الْخَوَاطِـرِ فَهِيَ لَيْسَتْ عِظَـامًا تُجَبَّـرُ!!
•ከሚሰበሩ ልቦች ተጠንቀቁ፤ ምክንያቱም ሊጠገኑ የሚችሉ አጥንቶች አይደሉም !
=
t.me/https_Asselefya1
•ከሚሰበሩ ልቦች ተጠንቀቁ፤ ምክንያቱም ሊጠገኑ የሚችሉ አጥንቶች አይደሉም !
=
t.me/https_Asselefya1
🫵 እህቴ
« احذري من كل من يعبث بالدين...
ولو طالتْ لحيته ፣وكثر جمهوره ፣واشتهر في الفضائيات !»
«በዲን ስም የሚጫወት ማንኛውንም ሰው ተጠንቀቂ...
« فهذا النوع من المنحرفين؛
هم أكثر الناس ضررا على الثوابت
«ይህ ዓይነቱ ጠማማ ሰው ለእስልምና መሠረታዊ መርሆዎች በጣም ጎጂ ነው።»
=
t.me/https_Asselefya1
« احذري من كل من يعبث بالدين...
ولو طالتْ لحيته ፣وكثر جمهوره ፣واشتهر في الفضائيات !»
«በዲን ስም የሚጫወት ማንኛውንም ሰው ተጠንቀቂ...
ፂሙ ረጅም ቢሆንም፣ ተከታዮቹ ብዙ ቢሆኑም ፣ በቴሌቪዥን ታዋቂ ቢሆንም ተጠንቀቂ።»« فهذا النوع من المنحرفين؛
هم أكثر الناس ضررا على الثوابت
«ይህ ዓይነቱ ጠማማ ሰው ለእስልምና መሠረታዊ መርሆዎች በጣም ጎጂ ነው።»
=
t.me/https_Asselefya1
اصْبِرِي يَا نَفْسُ حَـتَّى تَظْــفَرِي
إنَّ حُسنَ الصَّبْـرِ مِفْتَـاحُ الظَّفَـــرْ
ነፍስ ሆይ፣ እስክታሸንፊ ድረስ ታገሺ።
ጥሩ ትዕግስት የድል ቁልፍ ነው።
=
t.me/https_Asselefya1
إنَّ حُسنَ الصَّبْـرِ مِفْتَـاحُ الظَّفَـــرْ
ነፍስ ሆይ፣ እስክታሸንፊ ድረስ ታገሺ።
ጥሩ ትዕግስት የድል ቁልፍ ነው።
=
t.me/https_Asselefya1
🍓2