ዛሬን ከትላንት የተሻለ የምታደርጊው ጠቃሚ ነገሮችን በራስሽ ላይ ስጨምሪ ነው።
ባወቅሽ እና ባነበብሽ ቁጥር ብዙ ታቂያለሽ ችግሮችሽንም በቀላሉ ትፈቻለሽ ሁልግዜም ለመማር በርሽ ክፍት ይሁን።
https://t.me/Kuni_selefiyah_1
ባወቅሽ እና ባነበብሽ ቁጥር ብዙ ታቂያለሽ ችግሮችሽንም በቀላሉ ትፈቻለሽ ሁልግዜም ለመማር በርሽ ክፍት ይሁን።
https://t.me/Kuni_selefiyah_1
👍3💯3
🧷እውነተኛ እና ትክለኛ ወዳጅ ስትኖርሽ ፊት ለፊቷ ወንጀል መስራት ይቅርና ለማሰብ እራሱ ታፍሪያለሽ"
መጥፎ ጓደኛ ስትኖርሽ ደግሞ ፊት ለፊቷ መልካም መስራት ያሳፍርሻል " ውዷ እህቴ ሆይ "ዋ ቁጭቴ የምትይበት ጊዜ ከመምጣቱ በፊት ራቂያት"
يَا وَيْلَتَىٰ لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًا
«ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ፡፡
https://t.me/https_Aselefya

👍4💯1
🧷ستجدِ قوتكِ في الألم فأستمرِ ولا تيأسِ
«ጥንካሬሽን በህመም ውስጥ ታገኛለሽ፣ ስለዚህ ቀጥይ እና ተስፋ አትቁረጪ።»
"الالم الذي تشعرِ بهِ اليوم سیکون مصدركِ قوتكِ غداً"
አብሽሪ የኔ ውድ እህት ዛሬ የሚሰማሽ ህመም የነገ የጥንካሬሽ ምንጭ ይሆናል።
https://t.me/https_Aselefya
«ጥንካሬሽን በህመም ውስጥ ታገኛለሽ፣ ስለዚህ ቀጥይ እና ተስፋ አትቁረጪ።»
"الالم الذي تشعرِ بهِ اليوم سیکون مصدركِ قوتكِ غداً"
አብሽሪ የኔ ውድ እህት ዛሬ የሚሰማሽ ህመም የነገ የጥንካሬሽ ምንጭ ይሆናል።
https://t.me/https_Aselefya
👍1🍓1
ስለ አንች ንፁህነት ስለ አንች ፀባይ ስለ አንች ሴትነት በቀዳሚነት የሚያውቀው ባልሽ ነው ከባልሽ ሌላ ላንች ቅርብ አካል የለምና በባልሽ ዘንድ የተመሰከረልሽ ንፁህ እንቁ ሴት ከሆንሽ ካንቺ በላይ ሴት የለም።
ንግስቷ ከባልሽ ጋ ያለሽን አላቃ አደራ
=
t.me/Basmat_Salafiya1
ንግስቷ ከባልሽ ጋ ያለሽን አላቃ አደራ
=
t.me/Basmat_Salafiya1
⭅ وَواللهِ إنَّ المَرأَة إذَا غطَّتْ وَجهَهَا ،
امتَلأَ قَلبُھا بِالحَياءِ ؛ وَينزِّلُ اللهَ فِي قَلبِھا
مِنَ السَّعَادةِ والطُّمأنِينةِ مَا اللهُ بهِ عَليمٌ .
⭆በአላህ እምላለሁ ሴት ፊቷን ስትሸፍን ልቧ በሀያእ «በአይን አፋርነት» ይሞላል። አላህም ወደ ልቧ ደስታ እና መረጋጋትን ያወርዳል እሱ የሚያቀዉ ብቻ።
الشَّيخ سُلَيْمَانُ الرّحيلِي حَفِظَهُ الله"
~

☞ከባለቤትሽ ጋር ደስተኛ በሆንሽበት ጊዜ እነዚያ ቀናት ምን ያህል ቆንጆ ነበሩ:... !!
ለዚያ ደስታ ምክኒያቱ ባልሽ አይደለምን ?!
☞ታዲያ በአንዳንድ ድንገት በሚከሰቱ አለመግባባቶች ምክንያት እነዚህን ቆንጆ ቀናትን ለምን ትረሻለሽ !?
☞ለምንድን ነው የደስታ ትዝታዎችን ያልመዘገብሽው?
☞ልብሽን ለምንድን ነው የህመም ትዝታዎችን ማጠራቀሚያ ያደረግሽው !?
ለሚስቶች !!
https://t.me/as_selfiya_nisae11

👍3
📎 ለዝምታ ጊዚያት አሉት
_ባሸነፍሽ ጊዜ ዝምታሽ ...በራስ መተማመንሽ ነው
_በተቆጣሽ ጊዜ ዝምታሽ...ብርቱነትሽ ነው
_ስራ ላይ በሆንሽ ጊዜ ዝምታሽ...ጥሩ ጀማሮሽ ነው
_በዛዛታቸው ጊዜ ዝምታሽ...የደረጃ ከፍታሽ ነው
_ሠዎች በሚመክሩሽ ጊዜ ፀጥ ማለትሽ...አደብሽ ነው
_በሀዘንሽ ጊዜ ዝም ማለትሽ ስሞታሽ ለአላህ ብቻ ነው።
ዝምታ ብርቱነት ነው
በራስ መተማመን ማለት ከአንድ አላህ ውጭ በማንም ላይ አለመደገፍ ነው።

👍6
|| الزوجة الصالحة :
● عن شريحًا القاضي قابل الشعبي يومًا،
فسأله الشعبي عن حاله في بيته،
▪️ فقال له: من عشرين عامًا لم أر ما يغضبني من أهلي،
▪️ قال له: وكيف ذلك؟
▪️ قال شريح: من أول ليلة دخلت على امرأتي رأيت فيها حسنًا فاتنًا، وجمالاً نادرًا،
فقلت في نفسي:
سأتوضَّأ وأُصلي ركعتين؛ شكرًا لله، فلما سلَّمت وجدت زوجتي تصلي بصلاتي، وتسلم بسلامي،
فلما خلا البيت من الأصحاب والأصدقاء، قمت إليها، فمددت يدي نحوها،
▪️ فقالت:
على رِسلك يا أبا أُمية كما أنت،
ثم قالت:
الحمد لله، أحمده وأستعينه، وأصلي على محمد وآله.
أمَّا بعدُ:
إني امرأة غريبة،
لا علم لي بأخلاقك،
فبيِّن لي ما تحب فآتيه،
وما تكره فأتركه،
وقالت:
إنه كان في قومك من تتزوَّجه من نسائكم،
وفي قومي من الرجال من هو كفء لي،
ولكن إذا قضى الله أمرًا كان مفعولاً، وقد ملَكت
فاصنع ما أمرك به الله:
إمساك بمعروف،
أو تسريح بإحسان،
أقول قولي هذا وأستغفر الله لي ولك.
▪️ قال شريح:
فأحوجتني والله يا شعبي - إلى الخطبة في ذلك الموضع -
فقلت:
الحمد لله، أحمده وأستعينه، وأصلي على محمد وآله وسلم وبعدُ:
فإنك قلت كلامًا إن ثبت عليه، يكن ذلك حظك،
وإن تدَّعيه، يكن حجة عليك، أحب كذا، وكذا، وأكره كذا، وكذا،
وما رأيت من حسنة فانشُريها،
وما رأيت من سيئة فاستُريها،
▪️ فقالت:
كيف محبتك لزيارة أهلي؟
▪️ قلت:
ما أحب أن يَمَلَّني أصهاري،
▪️ فقالت:
فمن تحب من جيرانك أن يدخل دارك فآذَن له، ومَن تكره فأكره؟
▪️ قلت:
بنو فلان قوم صالحون،
وبنو فلان قوم سوء،
▪️ قال شريح:
فبِتُّ معها بأنعم ليلة،
وعشت معها حولاً لا أرى إلا ما أحب،
فلما كان رأس الحول، حنت من مجلس القضاء،
فإذا بفلانة في البيت،
▪️ قلت: مَن هي؟
▪️ قالوا: خَتَنك - أي: أم زوجك -
▪️ فالتفتتْ إليَّ وسألتني:
كيف رأيت زوجتك؟
▪️ قلت: خير زوجة،
▪️ قالت:
يا أبا أمية، إن المرأة لا تكون أسوء حالاً منها في حالين،
إذا ولدت غلامًا،
أو حَظِيت عند زوجها،
👈فوالله ما حاز الرجال في بيوتهم شرًّا من المرأة المدلَّلة،
فأدِّب ما شئت أن تؤدِّب،
وهذِّب ما شئت أن تُهذِّب،
فمكثت معي عشرين عامًا لم أُعقِّب عليها في شيء إلا مرّة، وكنت لها ظالِمًا،
[ أحكام النساء لابن الجوزي|| ١٣٤ ]
https://t.me/joinchat/Rq3ZhmSpuSom-ozm

🧷ወቅት በሄደ ቁጥር ቀን በቀን በተተካ ቁጥር #ሳምንቱ በሳምንት ወሩ በወር በተተካ ቁጥር አካል እየደከመ ይመጣል። ስለዚህ ለወቅታችን ስስት ሊኖረን ይገባል ።ወቅት በሄደ ቁጥር እኛ ወደአጀላችን እየቀረብን ነዉ።
👉ወቅትን በተመለከተ ታላቁ አሊም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይላሉ።
أن إضاعة الوقت اشد من الموت ، لأن إضاعة الوقت تقطع عن الله و الدار الآخرة ، والموت يقطع عن الدنيا وأهلها)
~ወቅትን (ግዜን ማባከን ከሞት የበረታ ነዉ። ምክንያቱም ወቅትን ማባከን ከአላህና ከአኼራ ሀገር ትቆርጥሀለች።ሞት ግን ከዱኒያና ከባለቤቶቿ ትቆርጥሀለች።
ግዜ ሊሳሱለት የሚገባ ታላቅ ንብረት ነዉ ።
ወቅት ጀነትን መግዣ ነዉ።

👍2💯1
🧷ዝቅ ብለህ እና ወድቀህ እንዳዩህ የፈለጉ አንዳንድ ጥላቶችህን እራስህን በማጠንከር በልጠህ አሳያቸዉ" ይቃጠሉ አዎ አትልፈስፈስ ጠንክር። እዛ እጣሉብህ ቆሻሻ ቦታ ላይ ድጋሚ እንዳያገኙህ።
https://t.me/Asselefya2
https://t.me/Asselefya2
👍2