قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ፀሐይ ወዳጅን ትመስላለች
ስትመጣ ሁሉ ነገር ሲያበራ ስትሄድ ግን
ሁሉ ነገር ጭልምልም ይላል።


https://t.me/https_Aselefya
🍓3
🧷አንዳዶች እነሡ መሥራት ያልቻሉትን  ነገር አንተ ስትሰራዉ ይጠሉሃል!!

አያሣሥብህ መንገድህን ብቻ ቀጥል።



~
🧷ራስን መሆን ራስን መቀበል ጌጥ ነው"
በመጀመረያ ራሳችን እንቀበል"

ከዛ በኃላ ነው ሌሎችም ሚቀበሉን

በራስ መተማመንን ለራሳችን እንንገረው።
Forwarded from ስለ ቀልባችን
مختصر_الداء_والدواء_لابن_القيم_اختصار_أ_د_أحمد_المزيد.pdf
3.5 MB
የኪታቡ PDF ይህ ነው። ከዚህ ኪታብ የበለጠ ተጠቃሚ ለመሆን አሳትማችሁ (ፕሪንት አድርጋችሁ) ብትከታተሉ መልካም ነው!
🧷አንዳንዴ... ከቀን ወደ ቀን ከምንወደው ሰው ለመራቅ እንመኛለን እንሞክራለን" ግን ደግሞ ይሄን የምናደርገው
እሱን ጥላቻ ሳይሆን እሱ ለእኛ በሚያሳይን ገፀ ባህሪ ነው።

https://t.me/https_Aselefya
🙌  አምራለሁ  ባይ ሴቶች ሞያ
🧷سبب طمأنينتي و راحة بالي ؟
ثقتي بربي بكل بساطة...


https://t.me/https_Aselefya
🧷ሁሌም ከመጨረሻው ይልቅ የመጀመሪያው የሚያምረው

መጀመሪያው በማስመሰል _መጨረሻው ግን በእውነት ስለሚጠናቀቅ ነው......💧


https://t.me/https_Aselefya
"በምታውቁት ሁሉም ሰው ውስጥ የማታውቁት ሌላ ሰው አለ።"
ራፊዒይ رحمه الله

#ጓደኝነት
🧷قال رسولﷺ :{ لو أخطأْتُمْ حتى تَبْلُغَ خطاياكم السماءَ،
ثُمَّ تُبْتُم لَتابَ اللهُ عليكم}.

ወንጀላችሁ ሰማይ የደረሰ ቢሆንም እንኳ፣ ከዛም ትክክለኛ ተውበትን ካስገኛችሁ ጀሊሉ ተውበታችሁን ይቀበላችኋል።

(ሶሂህ
አልጃሚዕ)

https://t.me/https_Aselefya
🧷ባል ከሚስቱ ዒልም 3 እጥፍ መብለጥ አለበት ሴት የፈለገች ብትቀራ ዒልም ቢኖራት ባሏ ካልበለጣት ሸርተት ማለቷ አይቀርም እያየነውም ያለ ነገር ነው 🙌

https://t.me/https_Aselefya
💯5
"إنَّما الأخلاقُ مَبْنَى الإنسانِ، فإذا لمْ يكنْ لهُ خُلُقٌ لا يُعَدُّ إنْسانًا"
ስነ ምግባር የሰው ልጅ መሰረት ነው" ስነ ምግባር የሌለው ሰው እንደ ሰው አይቆጠርም።

"إذا ساءَتْ الأخلاقُ ضاقَ المَدى، ولمْ تَكُنِ الأفعالُ في مَنازِلِ الخَلْقِ"
ስነ ምግባር ሲበላሽ፣ ወሰን ይጠብባል፤ ተግባሮችም በሰው ልጅ ክብር ቦታ ላይ አይሆኑም።

"إذا كانَ المَرْءُ لَا يَلْبَسُ الثِّيابَ، يَفِيِكُ الُجودَ بِالْمَرْءِ المُحَازَمُ"
አንድ ሰው ልብስ ባይለብስም እንኳ፣ መልካም ስነ ምግባሩ ያከብረዋል።

ስለ መጥፎ ስነ ምግባር ወቀሳ

"ذُق مُرَّ الأَمْرِ، وَابْرُزُ عَلَى الأَسْمَاءِ، وَلْتَكُنْ مُوَاساةُ النَّاسِ مِنَ الفَوَائِدِ"
መራራውን ነገር ቅመሰው፣ በስሞችህም ብቅ በል፣ ሰዎችን ማጽናናትም ከጥቅሞችህ ይሁን"

"إنَّ مَنْ يُشْكِي كَلامَ النَّاسِ لَمْ يُفَارِقُوهُ في الأَمْرِ، وَلَيْسَ يُؤْتِيْهِمُ شَكْوَاهُ"
የሰዎችን ወሬ የሚያማርር ሰው፣ በጉዳዩ አይለዩትም፤ እነሱም ቅሬታውን አይሰሙትም።

~
🍓1
🧷አንዳንዴ ማርፈድ  ብቻ ሳይሆን
መቸኮልም ዋጋ ያስከፍላል።


https://t.me/https_Aselefya
🧷ህሌና ሆድ ሆኖ ለጥቅም ሲገዛ
መታመን እራቀ ክህደት እየበዛ!
ቦታ ተለዋውጠው ሆድና ህሊና
አዕምሮ ተንቆ ከርስ አገኘ ዝና።


https://t.me/https_Aselefya
لماذا سمي الدينار ديناراً ؟
قال الامام مالك بن دينار رحمه الله :
( إنما سمي الدينار لأنه دين و نار ) .
وقال معناه :
( أنه من أخذه بحقه فهو دينه , ومن أخذه بغير حقه فله النار ) .

المصدر/ إبن كثير في تفسير سورة آل عمران آية "75"
አንዳንዴ ከአፍ የሚወጡ ቃላቶች ከጦር በላይ የመጉዳት አቅም አላቸው።ምናልባት የተወጋ ሰው ለማገገም ከሚወስድበት በላይ ያን መጥፎ ቃል ለመረሳት ረዢም ጊዜ ሊወስድበት ይችላል።ይሄ ደግሞ ትልቅ የሆነ የሞራል ስብራት ይፈጥራል።ስለዚህ ከአፍህ የሚወጡትን ቃላቶች እየመረጥክ፡በተለይ ከአንተ ጋር የማይሄዱ ቃላቶችን አብዝተህ እራቅ ብዙ ጉዳት አላቸው።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida
🔖فَاعمَل لِنَفسِكَ قَبلَ المَوتِ مُجتَهِداً
*فإِنَّمَا الرِّبحُ وَالخُسرَانُ فِي العَملِ"

ከመሞትህ በፊት ለራስህ ጠንክረህ ስራ
ትርፍ እና ኪሳራ በስራ ላይ ናቸውና።

https://t.me/Kuni_selefiyah_1
🧷ሰላም.... ለነዚያ የልባቸውን ሀዘን ዋጥ
አድርገው ፈገግ ለሚሉ ልቦች።


https://t.me/https_Aselefya
🪴 Quiz 🌱

꧁ አላህ ያማሩ ስሞች እና ባህሪያት አሉት ?꧂​
          •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•