قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
٠١٦ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 16 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠١٧ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 17 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠١٨ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 28 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠١٩ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 19 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٢٠ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 20 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٢١ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 21 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٢٢ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 22 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٢٣ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 23 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٢٤ تـقـرير عـقيدة السلف
كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 23 በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
ህይወት በሰው አገር💧


ህይወት በሰው አገር በኢጃዛ ቦታ ሥራ በሌለበት
ሁልጊዜ ምኝታ አቤት ማስጠላት
ሁሉም ተስላችቶ የለመረዳዳት
አትኪኝ በማለት ሁሌ በመጣላት

ሰርቶ ለመለወጥ ነበር የተመጣው
መች ያሰብነው ሆነ ህይወት ተገልብጣ
ካገር ስንወጣ የተወራልን ሁሌ ትሰሪያለሽ
መተሽ ተቀየሪ ለቤተሰቦችሽ ለራስሽም ሁኚ
ነበር የተባልነው ሌላው ተደብቆ
ትካዜና ሀዘን መከፍት እዳለ ናፍቆት ተጨምሮ
እዚህ ስራማጣት ሆኖ ተደባልቆ 

አይ የእኛ ነገር የስደቱ ኖሮ ተያይዘነዋል ሁሌ በሹሩሩ  መቸስ ተስፋ አንቆርጥ ካዛኙ ጊታችን
ነገ ሌላ ቀን ነው ድጋሜ ሰራለሁ በለጢፉ ፍቃድ ይሄንም አልፋለሁ  ሁሌ ያፅናናናል እንድህ ያለው ቃላት
(10 አስር) ( ሀያ 20 ) ሁን ካንድ ቤት ስንኖር
ዛሬ ካንድቱ ጋ  ነገ ካንድቱ ጋ  ሁሌ መደባበር 
ሁሉም ሆድ ብሶታል ለቀልድ እንኳማይሆን 

እንደ ቀልድ ብለን ትንሽ ስናወራ አንድቱ ስታለቅስ
ከትራሷ ጋራ አንዷ ትስቃለች ለመምሰል ጠንካራ
ኧረ ስንቱ ስንቱ  ተነግሮ ያልቅና የስደቱ ህይወት
የኢጃዛ ቤቱ  ምን ቃል አለኝ እና

ደግሞኮ ሚገርመኝ ፉክክራችን አንች ነሽ አንች ነሽ
እየተባባልን ሁሌ መከራከር በማያጣላን
እደዛውም ሁኖ ስራ ይመጣና አንዷ ትሄዳለች
እድሏ ሆነና አብራ በልታ ጠጥታ ሀሜቷ መከራ
መጃን ትሞላለች ሁሉን ልታወራ የራሷን ደብቃ
እህቷን አውርዳ ሁሌ ታማታለች ታንቋሽሻታለች
ያን ሁሉ  ረስታ

ስንት ፀባይ አለ ስንት አመለ ምቹ 
ስንት አመለ ክፉ መናገር ማይከብደው መርዛማ ምላሱ

ዝም ስትይ ሞኝ ስትናገሪ ክፉ 
ኧረ የኛ ነገር ምን ምኑ ተወርቶ

ቡዙዙዙዙዙዙዙ ነገሮች አሉ ያልተዘረዘሩ።

ኣህህህህ.... ሶብረን ያነፍሲ💧


https://t.me/https_Aselefya
💯12👍3🍓2
" إذا وجدت المرأة الصالحة إيَّاك أن تُضيعها، فقد لا تحظى بها مرة أخرى، فالمرأة الصالحة نادرة كالماس في هذا الزمان!

" ጥሩ ሴት ካገኘህ አትተዋት ምክንያቱም ዳግመኛ ላታገኛት ትችላለህ። በዚህ ዘመን ጥሩ ሴት እንደ አልማዝ ብርቅ ናት!

 =
t.me/https_Asselefya1
💯2
ፀሐይ ወዳጅን ትመስላለች
ስትመጣ ሁሉ ነገር ሲያበራ ስትሄድ ግን
ሁሉ ነገር ጭልምልም ይላል።


https://t.me/https_Aselefya
🍓3
🧷አንዳዶች እነሡ መሥራት ያልቻሉትን  ነገር አንተ ስትሰራዉ ይጠሉሃል!!

አያሣሥብህ መንገድህን ብቻ ቀጥል።



~
🧷ራስን መሆን ራስን መቀበል ጌጥ ነው"
በመጀመረያ ራሳችን እንቀበል"

ከዛ በኃላ ነው ሌሎችም ሚቀበሉን

በራስ መተማመንን ለራሳችን እንንገረው።
Forwarded from ስለ ቀልባችን
مختصر_الداء_والدواء_لابن_القيم_اختصار_أ_د_أحمد_المزيد.pdf
3.5 MB
የኪታቡ PDF ይህ ነው። ከዚህ ኪታብ የበለጠ ተጠቃሚ ለመሆን አሳትማችሁ (ፕሪንት አድርጋችሁ) ብትከታተሉ መልካም ነው!
🧷አንዳንዴ... ከቀን ወደ ቀን ከምንወደው ሰው ለመራቅ እንመኛለን እንሞክራለን" ግን ደግሞ ይሄን የምናደርገው
እሱን ጥላቻ ሳይሆን እሱ ለእኛ በሚያሳይን ገፀ ባህሪ ነው።

https://t.me/https_Aselefya
🙌  አምራለሁ  ባይ ሴቶች ሞያ
🧷سبب طمأنينتي و راحة بالي ؟
ثقتي بربي بكل بساطة...


https://t.me/https_Aselefya
🧷ሁሌም ከመጨረሻው ይልቅ የመጀመሪያው የሚያምረው

መጀመሪያው በማስመሰል _መጨረሻው ግን በእውነት ስለሚጠናቀቅ ነው......💧


https://t.me/https_Aselefya
"በምታውቁት ሁሉም ሰው ውስጥ የማታውቁት ሌላ ሰው አለ።"
ራፊዒይ رحمه الله

#ጓደኝነት
🧷قال رسولﷺ :{ لو أخطأْتُمْ حتى تَبْلُغَ خطاياكم السماءَ،
ثُمَّ تُبْتُم لَتابَ اللهُ عليكم}.

ወንጀላችሁ ሰማይ የደረሰ ቢሆንም እንኳ፣ ከዛም ትክክለኛ ተውበትን ካስገኛችሁ ጀሊሉ ተውበታችሁን ይቀበላችኋል።

(ሶሂህ
አልጃሚዕ)

https://t.me/https_Aselefya
🧷ባል ከሚስቱ ዒልም 3 እጥፍ መብለጥ አለበት ሴት የፈለገች ብትቀራ ዒልም ቢኖራት ባሏ ካልበለጣት ሸርተት ማለቷ አይቀርም እያየነውም ያለ ነገር ነው 🙌

https://t.me/https_Aselefya
💯5
"إنَّما الأخلاقُ مَبْنَى الإنسانِ، فإذا لمْ يكنْ لهُ خُلُقٌ لا يُعَدُّ إنْسانًا"
ስነ ምግባር የሰው ልጅ መሰረት ነው" ስነ ምግባር የሌለው ሰው እንደ ሰው አይቆጠርም።

"إذا ساءَتْ الأخلاقُ ضاقَ المَدى، ولمْ تَكُنِ الأفعالُ في مَنازِلِ الخَلْقِ"
ስነ ምግባር ሲበላሽ፣ ወሰን ይጠብባል፤ ተግባሮችም በሰው ልጅ ክብር ቦታ ላይ አይሆኑም።

"إذا كانَ المَرْءُ لَا يَلْبَسُ الثِّيابَ، يَفِيِكُ الُجودَ بِالْمَرْءِ المُحَازَمُ"
አንድ ሰው ልብስ ባይለብስም እንኳ፣ መልካም ስነ ምግባሩ ያከብረዋል።

ስለ መጥፎ ስነ ምግባር ወቀሳ

"ذُق مُرَّ الأَمْرِ، وَابْرُزُ عَلَى الأَسْمَاءِ، وَلْتَكُنْ مُوَاساةُ النَّاسِ مِنَ الفَوَائِدِ"
መራራውን ነገር ቅመሰው፣ በስሞችህም ብቅ በል፣ ሰዎችን ማጽናናትም ከጥቅሞችህ ይሁን"

"إنَّ مَنْ يُشْكِي كَلامَ النَّاسِ لَمْ يُفَارِقُوهُ في الأَمْرِ، وَلَيْسَ يُؤْتِيْهِمُ شَكْوَاهُ"
የሰዎችን ወሬ የሚያማርር ሰው፣ በጉዳዩ አይለዩትም፤ እነሱም ቅሬታውን አይሰሙትም።

~
🍓1
🧷አንዳንዴ ማርፈድ  ብቻ ሳይሆን
መቸኮልም ዋጋ ያስከፍላል።


https://t.me/https_Aselefya
🧷ህሌና ሆድ ሆኖ ለጥቅም ሲገዛ
መታመን እራቀ ክህደት እየበዛ!
ቦታ ተለዋውጠው ሆድና ህሊና
አዕምሮ ተንቆ ከርስ አገኘ ዝና።


https://t.me/https_Aselefya
لماذا سمي الدينار ديناراً ؟
قال الامام مالك بن دينار رحمه الله :
( إنما سمي الدينار لأنه دين و نار ) .
وقال معناه :
( أنه من أخذه بحقه فهو دينه , ومن أخذه بغير حقه فله النار ) .

المصدر/ إبن كثير في تفسير سورة آل عمران آية "75"
አንዳንዴ ከአፍ የሚወጡ ቃላቶች ከጦር በላይ የመጉዳት አቅም አላቸው።ምናልባት የተወጋ ሰው ለማገገም ከሚወስድበት በላይ ያን መጥፎ ቃል ለመረሳት ረዢም ጊዜ ሊወስድበት ይችላል።ይሄ ደግሞ ትልቅ የሆነ የሞራል ስብራት ይፈጥራል።ስለዚህ ከአፍህ የሚወጡትን ቃላቶች እየመረጥክ፡በተለይ ከአንተ ጋር የማይሄዱ ቃላቶችን አብዝተህ እራቅ ብዙ ጉዳት አላቸው።

አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida